ለመሠረታዊ ለውጥ መታገል ወይስ መገለባበጥ? (አሉላ)

አሉላ ([email protected])

ኢትዮጵያ ሀገራችን ስላለችበት አስቸጋሪ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ሁኔታና መወሰድ ስለሚገባው ኢርምጃ በግልም ሆነ በድርጅት ደረጃ የተለያዩ ጽሑፎች ይወጣሉ። ትክክለኛው የለውጥ መንገድ፣ መወሰድ የሚገባው እርምጃ ግን በታጋይ ፖለቲካ ድርጅቶች ዘንድ አሁንም አወዛጋቢና ወጥነት የሌለው ነው።