የስኳርና የምግብ ዘይት ዕጥረት በአዲስ አበባ DW Amharic April 6, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮጵያ ወደ ዉጪ ከምትልከዉ ሸቀጥ የምታገኘዉ ገቢ ባለፉት ሥምንት ወራት በአርባ-ስምንት ከመቶ ማደጉን የሐገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር አስታዉቀዋል።