የደቡብ ኮርያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በግብርና ልማትና በማዕድን ፍለጋ ሊሠማሩ ነው Ethiopian Reporter April 10, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በየማነ ናግሽ የደቡብ ኮርያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በግብርና ልማትና በማዕድን ፍለጋ ኢንቨስትመንት ሊሠማሩ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡