የመን የህዝባዊዉ አመጽ ግፊት
በየመን የህዝባዊዉ አመፅ ግፊት አይሏል። ዛሬም በሺዎች የሚቆጠሩ የአገሪቱ ዜጎች በሰንዓ የተቃዉሞ ሰልፍ መቀጠላቸዉ ሲነገር አሁንም ፕሬዝደንት አሊ አብደላ ሳልህ ስልጣን ይልቀቁ የሚል ጥያቄያቸዉን አጠናክረዋል።