ከውጭ ወደ ሀገር የሚላክ ገንዘብ

በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚኖሩ ከ30 ሚሊዮን በላይ አፍሪቃውያን በጎሮጎሮሳውያኑ 2010 ዓም ብቻ ከአርባ ቢሊዮን ዶላር በላይ ወደ ሀገር ቤት መላካቸው ተነገረ ።