አለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና የአለም ባንክ የኢትዮጵያን የአምስት አመት የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ አጣጣሉት
የገንዘብና የልማት ተቋማቱ በያዝነው ወር ባወጡት ሪፖርት የኢትዮጵያ የአምስት አመት እቅድ የተጋነነና ውጤታማ ለመሆኑም የሚያጠራጥር መሆኑን ገልጸዋል። ድርጅቶቹ በመነሻቸው የወያኔ አገዛዝ ባለፉት አመታት አገኘሁ የሚለውን 11 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት አጣጥለው አገሪቱ ከ 7 እስከ 8 በመቶ የሚሆን እድገት ማስመዝገቡዋንና በአምስት አመት እቅዱም አገሪቱ ከስድስት እስከ ሰባት በመቶ እድገት ልታስመዘገብ እንደምትችል ጠቁሟል። ይህ የእድገት አሀዝ አገዛዙ […]