የኢትዮጵያ ፓርላማ፣ ከዕረፍት መልስ ሥራ መጀመር፣ DW Amharic October 10, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ፓርላማ፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልት ከሶስት ወራት የእረፍት ግዜ በኋላ ተመልሰዉ በዛሪዉ እለት ስራቸዉን ጀምረዋል።