«ድርቅ በተክሎች ላይ የሚያስከትለውን ጫናና የዘሮቹን ውስጣዊ ተፈጥሮ መርምረናል። ገበሬዎች ምን ዓይነት የሰብል ዘር መቼና እንዴት ቢያመርቱ የተሻለ ፍሬ ማግኘት እንደሚያስችላቸው እናረጋግጣለን።» ዶ/ር አንዲ ጃርቪስ

እንደ ላስኪት እየተወጠሩና እየተለጠጡ ቀዳሚና ትክክለኛ ትርጉማቸውን እየለቀቁና እየሳቱ በሰው ልጆች ተፈጥሮአዊ እንዲሁም ሕገ መንግሥታዊ መብቶች ሳይቀር በመጣስ ዜጎች እያሸማቀቁ ከሚገኙ የበላይነትና የራስ ጥቅም ማዕከል ያደረገ ፖሊሲ የሚያራምድ ሀገራትና መንግሥታት ተቀናቃኞቻቸውን ድባቅ ለመምታት ከፈጠራቸው ቋንቋዎች መካከል “አሸባሪ” (ሽብር። ሽብርተኛ) የሚለውን ቃል ተጠቃሽ ነው፣
ቋንቋው ከቋንቋነቱ አልፎ ሁነኛ ፖለቲካዊ ድምጽ አልባ ገዳይ መሳሪያ በመሆን ሲያገለግልም እሄው […]

በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሰው በሞትና በዕድሜ ልክ እስር እንዲቀጡ ከተወሰነባቸው የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት መካከል 16ቱ ተፈቱ፡፡
በዘር ማጥፋት ወንጀል ከተከሰሱት 23 ከፍተኛ ባለሥልጣናት መካከል 20 ዓመት በእስር ያሳለፉት 16 ባለሥልጣናት በአመክሮ በትናንትናው ዕለት ተፈትተዋል፡፡
ትናንትና የተፈቱት ባለሥልጣናት የቀድሞው የደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ሻምበል ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስ፣ ምክትል ፕሬዚዳንት ኮሎኔል ፍስሐ ደስታ፣ ሻምበል ለገሰ አስፋው፣ ኮሎኔል እንዳለ ተሰማ፣ ሜጀር […]

‹ያማ ሲያማ፤ያም ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ› የሚለውን የተወዳጁን ድምጻዊ የጥላሁን ገሠሠን ጥዑመ ዜማ ለአፍታ ያህል እናስታውስ፡፡ ቀጥየ ከማስቀምጠውም ነጥብ ጋር በማዛመድ ከዐረብ ሕዝባዊ የ‹እምቢ አሻፈረኝ ለአምባገነኖች› የአብዮት እንቅስቃሴዎች አንዳች ነገር ለመማር እንሞክር፡፡
‹ኢንሳይድ ስቶሬ› የትናንት ማታ የአልጀዚራ ዝግጅት ስለትናንትናው የዐርብ ዕለት ውሎ የግብጽ ዳግማዊ አብዮተኞች እንቅስቃሴ ሲዘገብ የራሴ ጉዳይ ያህል በጥሞና ነበር የተከታተልኩት፡፡ በራሳቸው በግብጻውያኑ ባለሙያዎችና […]

በታረቀኝ ሙጬ ‹ያማ ሲያማ፤ያም ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ› የሚለውን የተወዳጁን ድምጻዊ የጥላሁን ገሠሠን ጥዑመ ዜማ ለአፍታ ያህል እናስታውስ፡፡ ቀጥየ ከማስቀምጠውም ነጥብ ጋር በማዛመድ ከዐረብ ሕዝባዊ የ‹እምቢ አሻፈረኝ ለአምባገነኖች› የአብዮት እንቅስቃሴዎች አንዳች ነገር ለመማር እንሞክር፡፡ ‹ኢንሳይድ ስቶሬ› የትናንት ማታ የአልጀዚራ ዝግጅት …

ከግብጻውያንና ከሌሎች ምን እንማራለን? Read more »

የመን መንግስት ይውረድ በሚሉ ተቃዋሚዎች ከተናወጠች ጀምሮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና የወያኔ መንግስት ያላሰለሰ ጥረት የሚያደርጉት ቅጥፈታቸውን ለማስተጋባት ነው። አንዳንዴ በመጠኑ መዋሸትም ጥሩ ነው። ባለፈው ረቡዕ ዕለት በዶቺቬሌ ቃላቸውን የሰጡት የኢትዮጵያ ኤምባሲ ቃል አቀባይ አቶ አምደሚካኤል አሳፈሩኝ። ኣሳፈሩን። ብለዋል።
የመን ያለን ኢትዮጵያዊያንን በአባባላቸው ግራመጋባት ብቻ ሳይሆን የተለያየ መላምት እንድንሰጥ አድርጎናል። አንዳንዶች […]

(AddisNeger Online) — የኢትዮጰያ መገበያያ ገንዘብ እያደር እያገረሸበት የመጣውን የዋጋ ግሽበት መሸከም አልቻለም፡፡ በአገር ቤት የሚካሄዱ ግብይይቶችን ለማካሄድ ያለው አቅም እየዛለ፤ የአሜሪካ ዶላርን ከመሰሉ የዓለም አቀፍ መገበያያ ገንዘቦች ጋር ያለው የምዛሬ ዋጋ ደግሞ እየቀነሰ መጥቷል፡፡ ባለሞያዎቹ ልቅ-ውድቀት (Free fall) የሚሉት …

አንድ ዶላር በሃያ ብር ሊመነዘር ነው Read more »

ሰሙኑን የመስቀል ዋዜማ ህዝብ በኣሉን ለማክበር ሽርጉድ እያለ ነበር። በዕለተ ሰኞ ከሰባት ሰኣት በኋላ ኣስደንጋጭ የወሬ ንፋስ መንፈስ ጀመረ። ወሬውም የህወሓት የባህል ቡድን በኣንድ ኣሮጌ ኣውቶብስ ተሳፍረው ወደ ሱዳን ሲጓዙ ሩቅ ሳይሄዱ ከመቀሌ በስተደቡብ 200ኪሎሜትር ርቀት ላይ በቆቦ ኣከባቢ ተገልብጠው ብዙ ኣርቲስቶች እንደሞቱና ብዙዎቹም እንደቆሰሉ ይወራል።
የወሬው ፍንጭ መቀሌ እንደደረሰ ሰዎች ካለወትሮው በየመንገዱ፣ […]

– ደበበ እሸቱ ቤተሰቦቹን በበቂ ሁኔታ ማግኘት አልቻለምየፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አባል የሆኑት አቶ ኦልባና ሌሊሳና አቶ በቀለ ገ

እንደ ላስኪት እየተወጠሩና እየተለጠጡ ቀዳሚና ትክክለኛ ትርጉማቸውን እየለቀቁና እየሳቱ በሰው ልጆች ተፈጥሮአዊ እንዲሁም ሕገ መንግሥታዊ መብቶች ሳይቀር በመጣስ ዜጎች እያሸማቀቁ ከሚገኙ የበላይነትና የራስ ጥቅም ማዕከል ያደረገ ፖሊሲ የሚያራምድ ሀገራትና መንግሥታት ተቀናቃኞቻቸውን ድባቅ ለመምታት ከፈጠራቸው ቋንቋዎች መካከል “አሸባሪ” (ሽብር። ሽብርተኛ) የሚለውን ቃል ተጠቃሽ ነው፣
ቋንቋው ከቋንቋነቱ አልፎ ሁነኛ ፖለቲካዊ ድምጽ አልባ ገዳይ መሳሪያ በመሆን ሲያገለግልም እሄው […]