የኢሕአዴግ ከፍተኛ ሹማምንት ከኃላፊነት ተነሱ
• አቶ ከፍያለው አዘዘ በአቶ አባተ ስጦታው እንዲተኩ ተወሰነየአዲስ አበባ ኢሕአዴግ አመራር ቡድን ጥቅምት 2 እና 3 ቀን 2004 ዓ.ም. ባደረገው ግምገማ፣ የከተማው…
• አቶ ከፍያለው አዘዘ በአቶ አባተ ስጦታው እንዲተኩ ተወሰነየአዲስ አበባ ኢሕአዴግ አመራር ቡድን ጥቅምት 2 እና 3 ቀን 2004 ዓ.ም. ባደረገው ግምገማ፣ የከተማው…
• አቶ ከፍያለው አዘዘ በአቶ አባተ ስጦታው እንዲተኩ ተወሰነየአዲስ አበባ ኢሕአዴግ አመራር ቡድን ጥቅምት 2 እና 3 ቀን 2004 ዓ.ም. ባደረገው ግምገማ፣ የከተማው…
• የነባር ይዞታዎች ግብይት በሊዝ ሥርዓት ይካሄዳል• በድርድር ቦታ አይሰጥም• ለከተማ አስተዳደሮች ተጨማሪ ሥልጣን ይሰጣል• አዋጁ ጠበቅ
የቀድሞ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩትና በአሁኑ ወቅት የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የኅብረት ሥራ ማኅበራት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የሆኑ…
የቀድሞ የኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ምትኩ አብዲሳ፣ የኩባንያው ባለአክሲዮኖች እሳቸው የታገዱበት ምክንያትንና ለባንኩ ህልውና አ
– በረቂቁ ላይ ለመወያየት ነገ የምክክር መድረክ ተዘጋጅቷልበአገሪቱ የሚወጡ ማስታወቂያዎችን መቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የማስታወቂያ ረቂቅ አዋጅ ወጣ፡፡
• የአሜሪካ፣ የጀርመንና የፊንላንድ አምባሳደሮችና በርካታ ዲፕሎማቶች ተገኝተዋልበሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉ ሁለት ወራት በኋላ ጳጉ…
‹‹ድርጊቱን ፈድሜያለሁ ጥፋተኛ አይደለሁም›› ተጠርጣሪ ተከሳሽ የቀድሞ ባለቤቷ “የተጠየቀበት አንቀጽ ዋስትና ስለማይከለክል መብቱ ይጠበቅለት” የተጠ
‹‹የዩኒቨርሲቲዎች ፍላጐት እስከሌለ ድረስ ልንመድባቸው አንችልም›› ትምህርት ሚኒስቴርለመጀመርያ ጊዜ በአርኪዮሎጂ የትምህርት ክፍል በ2003 ዓ.ም. ከአክ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የዩኤስአይዲ ረዳት አስተዳዳሪ ኢትዮጵያን እየጎበኙ ነው፡፡
የአውሮፓ ህብረት የልማት ኮሚሽን የልማት እርዳታ አሰጣጡ ላይ ለውጥ ለማድረግ ማሰቡን ባለፈው ሳምንት አስታውቋል ።
አፈር በጎርፍና ነፋስ ሲታጠብና ሲወሰድ፤ ከአካባቢዉ ዛፎች ሲራቆቱ፤ ያለእረፍት ሲታረስ ለምነቱን እንደሚያጣ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።
የሽብር ክስ የተመሠረተባቸዉ ሁለቱ የስዊድን ጋዜጠኞች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዉ ጉዳያቸዉ ለሐሙስ እንዲታይ መቀጠሩን አዣንስ ፍርናስ ፕረስ ከአዲስ አበባ ዘ
እሥራኤል እና ሀማስ ባለፈው ሣምንት በደረሱት ስምምነት መሠረት፡ ዛሬ የመጀመሪያዎቹን እሥረኞች ተለዋወጡ።
አራተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀድሞ የቤንሻንጉል ቭሔራዊ ክልል ፕሬዚደንት አሁን ደግሞ የማህበራት ማደራጃ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ያረጋል አይሸ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ ብትጠየቁ ዛሬ፤ለሞት ሽረት መልሳችሁ፤ የደም-ዕዳ እንዳትከፍሉ: ትናንትስ የት ነበራችሁ??? ሕዝቡ በአንድነት ሊቆም:-ብሶቱ አመፅን ፀንሷል፤ በሰላም ሥም ሲረገጥ ሃያ ዓመታትን ታግሷል:: አሁን ግን በቁሙ እንዳሞቶ ሰበብ ብቻነው የሚሻው፤ ርኩስ ሲፈጠር ከጥንትም:- ሞት ብቻ ነውና ማርከሻው። እናም ! ልብ እናድርግ የሕዝብ ዳኝነት ሳይመጣ፤ በማይቀር አመፅ ተወግረን ባደባባይ-ሞት ሳንቀጣ፤ ይቅርታው እንዲቀላችሁ፤ አሁንም ለአንድነት ትጠራላችሁ። የኢትዮጵያ ሕዝብ:በሞት እሣት […]
ሉሉ ከበደ
የግንቦት 2007 ምርጫ ወያኔ በከፍተኛ አደጋ ላይ ያለ መሆኑን አመልክቷል። የኢትዮጵያን ህዝብ ለውጥ ፈላጊነት በከፍተኛ ደረጃ ያመለከት፤ ህዝቡ ለወ…
ባለፈው ሳምንት ማለቂያ ላይ ፤ ቅዳሜ ከቀትር በኋላ፣ በብሪታንያ የሚኖሩ፤ የኢትዮጵያ ማኅበሰብ አባላትና የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ደጋፊዎች ፣ እንዲሁ…
ሲሳይ አጌና
ልክ የዛሬ አምስት ዓመት በጥቅምት 1999 ዓ.ም. ዓለም በቃኝ ጭለማ ቤት የነበሩት የጭለማ ቤት ጓደኞቼ ዛሬ ተመልሰው ጨለማ ቤት ከወደቁ አንድ ወር አስ…
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከስብስብነት ወደ ግንባር ለመሸጋገር መወሰኑን የድርጅቱ አመራር አባላት ባለፈው ሐሙስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ በዕለቱ በተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የመድረክ አመራር አባልና የኦሮሞ ሕዝብ ኮንግረስ (ኦሕኮ) ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ወደ ግንባር በተደረገው ሽግግርና በሌሎች የአገሪቱ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን ማብራሪያ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ጥያቄ፡- የመድረክ አንዱ ጥያቄ ብሔራዊ […]
ሐሙስ ጥቅምት ሁለት ቀን 2004 ዓ.ም ፣ ከሰዓት በኋላ በስምንት ሰዓት አካባቢ እንደሚቀመጥ ቀጠሮ የተያዘለት፣ እነ አቶ አንዱዋእም አርጌና እስክንድር ነጋ ጨምሮ በሽብር ሥራ የተከሰሱ ኢትዮጵያዉያን ጉዳይ የያዘዉ ችሎት፣ በድንገት ተከሳሾች አስቀድሞ ሳይነገራቸዉ፣ የዚያን ቀን በጠዋቱ ሁለት ሰዓት መቀመጡን ከአዲስ አበባ የደረሰ ዘገባ ያመለክታል። ፖሊስ መረጃዎች ለማሰባሰብ ተጨማሪ ጊዜ ያሰፈልገኛል በማለቱ፣ ፍርድ ቤቱ ያለ ምንም […]
የኢትዮጵያ አንድነት ፌደራላዊ መድረክ (መድረክ) አባሉ በሆኑት ድርጅቶቹ መካከል ያለዉ መቀራረብና መተሳሰር የበለጠ በመጠናከሩ፣ ከ«ጥምረት» ወደ «ግንባርነት» መዘዋወሩን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። በዚህም መድረኩ፣ የዉስጥ አሰራሩን የበለጠ ወደ አንድነት በማምጣት፣ አባል ድርጅቶቹም አንድ ጽ/ቤት መጠቀም የሚችሉበትም ሁኔታ የተፈጠረ ሲሆን፣ በአመራር አባላቱ መካከልም ያለዉን መቀራረብና መተሳሰር የበለጠ ያሳድገዋል ተብሎም ይጠበቃል። መድረክ በኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት ላይ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በመሬት ዘረፋና በመልካም አስተዳደር ችግር እየተሰቃየን ነው በሚል ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ቅሬታ ያቀረቡ የአርባ ምንጭ ዙርያ ነዋሪዎች፣ እየታሰሩ…
አትክልት አሰፋ (ከቫንኩቨር ካናዳ)
ዛሬ ጠዋት በጣም ጠዋት 4 ሰእት ከ11
ገበሬው በጉን ለመሸጥ በግ ተራ ገብቷል። በግተራው ገዥና ሻጭ በርከት ብለው ይተራመሳሉ…
በግብጽ የቀድሞው ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ ከስልጣን ከተወገዱ ከስድስት ወር በኋላ ግብፅ ውስጥ ብርቱ ግጭት ተፈጥሮ ከሀያ የሚበልጡ ሰዎች ተገድለውዋል።
አቶ መለስ የአገር ቤቱን ህዝብ በጉልበት ፣ ፈረንጁን ደግሞ በአፍ ብልጠት መጠርነፉን ያውቁበታል፡፡ማን ነበር ? የአቶ መለስ ምላስ ሶስት ቻናል አለው ፣ ለፈረንጁ በፈረንጅኛ፣ ለትግራዩ ማህበረሰብ በትግርኛ፣ ለአማርኛ ቋንቋ አድማጩ ህዝብ ደግሞ በአማርኛ ቻናል እየለዋወጡ ነው የሚያጭበረብሩት ያለው ? አቶ መለስ በቁጭ በሉነት ቁጭ ካደረጓቸው ሞኝ ባገኝ አገሮች አንዷ የስካንዲኔቪያዋ ትንሿ አገር ኖርዌይ ናት፡፡ አቶ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የከተማ የልማት ውጥን ስኬት አገኘ
ከሃያ ስምንት ቀናት በፊት የፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት፣ አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዱዓለም አራጌ አቶ ዘመኑ ሞላ፣ አቶ ናትናኤል መኮንንና አቶ አሳምነዉ…
የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በከፍተኛ ሽብር ውስጥ ገብቷል። ይህ አገዛዝ የቆመበት መሠረት በጣም ስስና ደካማ በመሆኑ በዘወትር ስጋት ውስጥ ነው። በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት ለመለስ ዜናዊ የወገኑ ኢትዮጵያዊያን መኖራቸው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ የሌለው ጥንካሬ ያለው እንዲመስል አድርጓል። ይህ ደግሞ በተራው የኢትዮጵያንና የኢትዮጵያዊያንን መከራ አብዝቷል። በመለስ ዜናዊ እና ዘረኛ ቡድኑ ዙሪያ ያሉ ሰዎች ሁሉ የመለስን አገዛዝ ከልባቸው […]
ላለፉት ሃያ ዓመታት በመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ የተጫነብን ቀንበር መከራችንን አብዝቷል። መከራውም መሸከም ከምንችለው በላይ በመሆኑ ሮሮአችን ገደቡን ጥሶ ሦስት ትውልድን በአንድ ላይ እያስለቀሰ ነው። ህጻናት ልጆች ደጋግ አባቶቻቸው በካቴና ታስረው ወደ ወይኒ ሲጨመሩ እያዩ አምርረው እያለቀሱ ነው።የሚንከባከባቸው ውድ አባታቸው ለምን እንዲህ በአደባባይ ተይዞ እንደሚታሰር የሚነግራቸው ባለመገኝቱ ለጋ አእምሯቸው ለጭንቀት ተጋልጧል። የቤቱ ምሶሶ አባት በመታሰሩ […]
በስደተኛነት ገብቶ የአሜሪካ ዜግነት የተሰጠዉና አብረዉት በዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪ የሆኑ የሶሪያ ዜጎች የአገራቸዉ መንግስት በወገኖቻቸዉ ላይ የሚያደርሰዉን የሰብአዊ መብት ረገጣ በመቃወም የሚያደርጉትን ሰላማዊ ሰልፍ በተለያየ መልክ እየመዘገበና እየቀረፀ ለሶሪያ መንግስት በድብቅ መረጃ ሲያቀብል የተገኘ ሶሪያዊ ክስ የተመሰረተበት መሆኑን አሶስየትድ ፕሬስ ዘግቧል። መሃመድ አናስ ሃታም ስኡድ የተባለዉ ቅጥረኛ የራሱን ወገኖች በመሰለል መረጃዉን ለሶሪያ መንግስት እንደሚሰጥና በየጊዜዉ […]
በአዲስ አበባ ከተማ የተደራጁ የአነስተኛ እና ጥቃቅን ዘርፍ ታዳሚ የሆኑ አያሌ ወጣቶች “የፖለቲካው መሣሪያ ሊያደርገን ያሰባሰበን ኢሕአዴግ ፍጹም ህሊና-ቢስ እና ከማህበረሱቡ ጋር ማንኛውም ዓይነት ግንኙነት የሌለን ፍጡራን አድርጎ በመቁጠር እራሱ የፈጠረውን ችግር ህብረተሰቡን እያወናበድን እንድንቀርፍለት ጫና እየፈጠረብን ይገኛል” ማለታቸውን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ዘገበ። ኢሳት በሪፖርቱ እንደገለጸው መስከረም 30 ቀን 2004 ዓ.ም ከቀትር በኋላ ለዘጋቢያችን […]
በያዝነው ጥቅምት ወር ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በይፋ ያመነው መረጃ እንደሚያመለክተው በሃገሪቱ እየታየ ያለው የገንዘብ ግሽበት መጠን አሁንም እያሻቀበ ሲሆን በተመሳሳይ መልኩ የምግብ ሸቀጦች ዋጋም እየናረ መሆኑ ታወቀ። ይሄው ሪፖርት እንደአመለከተው የገንዘብ ግሽበት መጠን ከ 40.1 በመቶ በላይ ሲሆን በምግብ ዋጋዎች ላይ ያለው የግሽበት መጠን ደግሞ 51 በመቶ መድረሱ ታውቁአል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ባለፈው መስከረም ወር […]
ባለፈዉ ሰኔ አስራ ስምንት ሁለት ሺህ ሶስት ዓመተ ምህረት ባካሄደዉ ስብሰባ ላይ ባሳለፈዉ ዉሳኔ መሰረት፣ ለስራ አስፈጻሚ ኮሚቴዉ ወደ ግንባር የሚደረገዉን…
በምስራቅ አፍሪቃ በተለይም በኢትዮጵያ የተከሰተውን የርሃብ አደጋና እልቂት ጨካኙና ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ የማለባበስና የመደበቅ ሙከራ ቢያደርግም የርሃብ አደጋው ስፋትና ጥልቀት ከዘረኛው አገዛዝ የመደበቅ ሙከራ የላቀ በመሆኑ ችግሩ ለአለም ህዝብ ይፋ እየሆነ መምጣቱ ታወቀ። በደቡብ ኢትዮጵያ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የተከሰተው ረሃብ ለበርካታ ዜጎች እልቂት ምክንያት መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ይሄው ርሃብ በተከሰተበት አካባቢ ባሉት አዋሳኝ ክልሎችም የተከሰተው […]
በእንግሊዝኛ አጠራሩ “Energy for All” ማለትም ሃይል ለሁሉም በሚል መርህ በኖርዎይ ሃገር ኦስሎ ከተማ ላይ በተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ ስብሰባ ንግግር ለማድረግ የተጋበዘው ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ ቁንጮ መለስ ዜናዊ፤ በኖርዎይና አካባቢዋ ከሚገኙ አጎራባች ሃገራት የተሰባሰቡ ኢትዮጵያዊያን ባደረጉት ከፍተኛ የሆነ የተቃውሞ ሰልፍ ምክንያት ተሸማቆና አንገቱን ደፍቶ ወደስብሰባ አዳራሽ እንዲገባና እንዲወጣ መገደዱን ዘጋቢያችን ከኖርዎይ ኦስሎ ከተማ […]
በአገራችን ውስጥ ለዘመናት የኖረውን የባህል፤ የቋንቋና የሃይማኖት ልዩነቶችን ለሥልጣን እድሜ ማራዘሚያ እንደ አይነተኛ መሳሪያ ሲጠቀምበት የኖረው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ፤ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ አንዱን እምነት ተከታይ በሌላው ላይ በጠላትነት ለማስነሳት ሲያደርገው የነበረው የውስጥ ለውስጥ ሥራ አደባባይ ላይ መታየት በመጀመሩ ”የአገሪቱን ደህንነት ሊያሰጋ ከሚችልበት ደረጃ ላይ ደርሶአል” በማለት ህዝብ ለማሸበር እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከአዲ አበባ […]
አለም አቀፍ ህግንና የቪየና ስምምነትን በመፃረር የህወሃት የፀጥታ ሃይሎች ባሳለፍነዉ ሳምንት አንድ ኤርትራዊ ዲፕሎማትን በቦሌ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ጣቢያ የያዟቸዉን የግል ንብረቶችና ሰነዶች በመንጠቅና በመፈተሽ ወንጀል መፈፀማቸዉን አምባሳደር ፍስሃ ፅዮን ጴጥሮስ በኤርትራ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤት ከፍተኛ ባለስልጣን ገለጸዋል። ከአዲስ አበባ በካይሮ በኩል ወደ አስመራ በመሄድ ላይ የነበሩት ዲፕሎማት፣ ተገቢዉን ህጋዊ የኢሚግሬሽን ደንቦችን ያሟሉ ቢሆንም […]
አፍተን ፖስተን በመባል የሚታወቅ ዋንኛው የኖርዎይ ጋዜጣ ባለፈው ማክሰኞ እትሙ ይፋ እንዳደረገው ኖርዌይን ጎብኝቶ የተመለሰው ፋሽስቱ መለስ ዜናዊ ስለ ኢኮኖሚ እርዳታና የልማት ትብብር እንጂ በሰባዊ መብት አያያዝና በዲሞክራሲ ላይ ምንም አይነት አስተያየት ከምዕራባዊያኑ ለጋሾች ለመቀበል ፍቃደኛ እንዳልሆነ መናገሩን ገለጸ። በኖርዌይ አገር በተጠራው አለም አቀፍ ስብሰባ ከተጋበዙ መረዎች መካከል የስብሰባ አዳራሹን ያናወጠ የተቃውሞ ሰልፍ የተካሄደው በአምባገነኑ […]
ወያኔ ስልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ጀምሮ በኢትዮጵያ ስም በልማት እርዳታና በብድር ከአለም አቀፍ ህበረተሰብ ካገኘው መጠነ ሰፊ ገንዘብ ውስጥ ከአስራ አንድ ቢሊዮን በላይይ የሆነ ገንዘብ በባለስልጣናቱ መዘረፉን በአለም ባንክ ለረጅም ጊዜ ያገለገሉና በኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ላይ ሰፊ ጥናት ያካሄዱት ታዋቂው ኢኮኖሚስት ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ገለጹ። ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ይህን የገለጹት ባለፈው እሁድ መስከረም 28 ቀን አዲስ […]
አፋኙና አረመኔው የወያኔ አገዛዝ ሽብርተኞች ናቺሁ በማለት ሁለት የስዊድን ጋዜጠኞችን አስሮ እንደሚገኝ የሚታወስ ሲሆን የጋዜጠኞቹን የፍርድ ቤት ክስ ሂደት ለመከታተል ጥያቄ ያቀረቡትን የታሳሪ ጋዜጠኛ ባልደረቦች የወያኔው አገዛዝ ወደ ኢትዮጵያ እንደይገቡ መከልከሉ ታወቀ። የሁለቱ ታሳሪ ጋዜጠኞች ማለትም ማርቲን ሺቤይ እና ጆሃን ፕርሰን ክስ የሚሰማዉ በመጪዉ ሳምንት ዉስጥ ኦክቶበር 18 ቀን መሆኑ የታወቀ ሲሆን፣ በችሎት ላይ ለመገኘት […]
አዲሱ ግንባር ከጥቅምት 2 ቀን 2004 ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው መለስተኛ የፖለቲካ ፕሮግራሙ የግንባሩ ፕሮግራም ሆኖ እንዲያገለግል በመስማማት መድረክን እስካሁን ከነበረበት የቅንጅት አደረጃጃት ከፍ ወዳለ የግንባር አደረጃጀት ለማሸጋጋር የመድረኩ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ወስኗል። መድረክ በግንባሩ ዙሪያ የተሰባሰቡት የአረና ትግራይ ለፍትህና ለዲሞከርአሲ፣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ዲሞከርአሲያዊ ንቅናቄ፣ የኦሮሞ ህዝብ ኮንግረስ፣ የኢትዮፕያ ሶሻል ዲሞከርአሲያዊ ህብረት እንዲሁም አንድነት ለዲሞክራሲና […]