1 ለአምባገነኖች እምቢኝ! የማለት ድፍረት!!
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
Ethiopia Zare (እሁድ ግንቦት 17 ቀን 2004 ዓ.ም. May 26, 2012)፦ ተወዳጁ የኢሳት ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ በደረሰበት ድንገተኛ ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከትላንት በስቲያ ሀሙ
ወለላዬ (ከስዊድን)
… እራሱን የሚገል እራሱን የሚያድን
እራሱን የሚያስጠላ፤ እራሱን የሚሆን።
እኮ በሉ ጎበዝ! ይኸን ሰው እወቁት፤
ሲፈልግ የሚኖር፤ ሲፈል
በሼክ መሐመድ አሊ አላሙዲና በሸሪኮቻቸው የተመዘገቡ ኩባንያዎች የአምስት የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ ለመግዛት ያሸነፉት ጨረታ …
– ከፖሊስ ጋር የተጋጩ ነጋዴዎች አንድ ቀን ታስረው በዋስ ተፈቱየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጥቅምት 17 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን ባወጣው…
ሀበሻ በየመን
ሀረድ ካምፕ ውስጥ ያሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያን በተላላፊ በሽታ ተጠቅተዋል … የመን ታይምስ ጋዜጣ
ልጄን ማዳን እፈልጋለሁ እርዱኝ … ልጇ የታመ…
ዳዊት ንዳ
ባለፋው ዓመት ወጣቱ ቱኒዚያዊ ሞሃመድ ቦዚዝ ራሱ ላይ ቤንዚን አርከፍክፎ ሲያቃጥል የቤን አሊ ሥርዓት ያደርስበት የነበረውን ጭቆና በመቃውም እን
የአሜሪካ ድምፅ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ፒተር ሃይንላይን እና አስተርጓሚው ስመኝሽ የቆየ ዛሬ ከእሥር ተለቅቀዋል፡፡ዝርዝሩ ዘግየት ብሎ ይወጣል፡፡
ተሻለ መንግሥቱ
በውጪ ሀገራት የምትኖሩ ወገኖቻችን እኛ በሀገር ውስጥ ያለነው ወገኖቻችሁ እየኖርን እሚመስላችሁ ከሆነ እያልኖርን መሆናችንን ትረዱ ዘንድ …
ኢሳት ዜና:- ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን በጋዜጠኝነት ያገለግሉ ነበሩ:: በደረሰባቸው ድንገተኛ ህመም ለጥቂት ጊዜ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ግንቦት 16 ቀን 2004 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል:: ጋዜጠኛ ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ ባለትዳርና የ4 ልጆ ች አባት እንዲሁም የሁለት ልጆች አያት ነበሩ:: በጋዜጠኛ ንጉሤ ጋማ የህይወት ታሪክ ዙሪያ የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም በቅርቡ ይዘን እንቀርባለን። በዚህ […]
የአሜሪካ ድምፅ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ፒተር ሃይንላይንን እና አስተርጓሚውን ስመኝሽ የቆየን ፖሊስ ይዞ አሥሯቸዋል፡፡
በኢትዮጵያ የተገነቡት የጤና ጣብያዎች ከግሎባል ፋንድ ባጀት ማለፋቸው ተገለጸ
በአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን እና በአፍሪቃ ህብረት ጥምር ትብብር ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር በአፍሪቃ ከፓን አፍሪቃ አስተተሳሰብ አንጻር በሚል ርዕስ በከ…
የቀድሞ የኢትዮጵያ የቱሌ-ኮምንኬሽን ኮርፕሪሽን ሰራተኞች ማኅበር ጥያቄ ገና እልባት እንዳላገኘ ፤ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።
እኢአ 1883 ዓ ም ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ጀርመን አገር ፎቶ መፅሄት ላይ የታተመው። ጥንት ፎቶ ማንሳት አድካሚ እና ጊዜ የሚወስድ ነበር። ይሁንና ዛሬ በ21ኛው ክፍለ…
የዓለም ዜና
ተመስገን ደሳለኝ
‹‹…ኑሮ ተወደደ፣ ድህነት በረከተ፣ ህግ ተፋለሰ፣ አድሎአዊ አስተዳደር ሰፈነ፣ የብሔር ከፍፍሉ አስከፊ ደረጃ ደረሰ፣ ስራ አጥ ተንሰራፋ…
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ተመስገን ደሳለኝ በተቀናቃኝ ቡድኖች ላይ አዲስ የመነጋገሪያ ርእስ ከፍቶአል (ግንቦት 3፣ 2004)፤ ጉዳዩ በጣም አንገብጋቢና በጣም …
ሰሞኑን ጋዜጠኛ አበበ ገላው የጠቅላይ ሚኒስትራቸንን ቆሌ ገፎ “ትልቁን” ሰውዬ ትንንሽ ያደረገበት ክስተት እስከ አሁንም ድረስ ያልበረደ አንግጋቢ ጉዳይ ሆኗል። እኔ እና እኔን መሰል የርሳቸው “አዛኝ ቅቤ አንጓቾች” አበበ ያስቆጠረባቸው ነጥብ ከሜዳቸው ውጪ በመሆኑ፤ “ተሳትፎ አድርገው መምጣታቸው ራሱ ቀላል ነገር አይደለም” እያልን ላገኘናቸው ሁሉ መስክረናል። ደግሞም፤ “እስቲ አበበ ገላው በራሳቸው ሜዳ ወንድ ከሆነ ይሞክራቸው!” ስንልም […]![]()
click here to read in pdf117ኛው የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ታላቁ አባት ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ 3ኛ ሲያርፉ ዓለም በሙሉ ነበር ኀዘኑን የገለጠው፡፡ ክ
ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት “የመሪዎች መብቶችን ያለማስከበር ውድቀት ዓለምአቀፋዊ ሆኗል” አለ።
ከተማን ለማልማትና ለመገንባት በሚል መርህ በአዲስ አበባም ሆነ በክፍለ ሐገር የሚገኙ ቤቶች እየፈረሱ እንደሆነ፤ በመፍረስ ላይ ያሉትም ጥቂት እንዳልሆኑ
የድሬደዋ አስተዳደር ከሰማንያ ዓመታት በላይ ደረቅ የቆሻሻ መጣያ የነበረዉን ስፍራ ወደመናፈሻነት ሊቀይር መሆኑን ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከስፍ
ሰምወኑን የዶቼ ቬሌ የባህል ድር-ገጽ ካተኩረባቸዉ ርዕሶች መካከል የብሪታንያዉ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ ሮቢን ጊብ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ፣ እንዲሁም የፊ
የፖለቲካ ለውጥ ለማስገኘት ሲባል አደባባይ መውጣት ድፍረትን ይጠይቃል። በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪቃውያንም ይህ ድፍረት እንዳላቸው ባለፈው ዓመት አስመስክ
የዕለቱ ዜና
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ወዳጄ ኢዮብ ብርሃነ፤ “አንዲት ኢትዮጵያዊት ሞት ተፈረደባት” የሚል መረጃ አድርሶኝ ነበር። ከዚሁም ጋር “ካላመንከኝ እህቷን ደውለህ ማናገር ትችላለህ!” ብሎ የስልክ ቁጥሯንም አስቀምጦልኛል። እኔም የፈጀውን ይፍጅ ብዬ ደወልኩላት… እርሷም ይህንን አረጋገጠችልኝ…! ሰናይት ትባለለች። በዱባይ “አባደና” ሰፈር በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ ትሰራ ነበር። በምትሰራበትም ቤት አሰሪዋ የምታደርስባትን ጥቃት ለመከላከል ስትል በወሰደችው ርምጃ ርጉዝ አስሪዋን ትገድላታለች። ከዛም ደም የነካ […]![]()
በዓለም ውስጥ እጅግ ግዙፉንና እጅግ ኃይለኛ የተባለውን የራዲዮ ቴሌስኮፕ በየሀገሮቻቸው ለማስተከል ፣ ደቡብ አፍሪቃና አውስትሬሊያ ሲታገሉ ወራት አለፉ። …
ምክር ቤቱ ባለፉት 10ና 15 ዓመታት መልስ ባላገኙና ሲንከባለሉ በቆዩ የማንነታችን ይታወቅልን የማህበረሰብ ጥያቄዎች ውስጥ በተወሰኑት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን የ
የጀርመን የምጣኔ ሐብት መርሕ የማያቋርጥ የምጣኔ ሐብት ዕድገት ማስመዝገብ የሚል ግልፅ እሳቤን የያዘ ነዉ። መርሁ በርግጥ በሐሳብ ደረጃም ቢሆን የጀርመን
በኦታዋ ካናዳ ተመሰረተው ሸንጎው ዓላማ የኢትዮጵያን ህዝብ የሥልጣን ባለቤትነት ማረጋገጥ መሆኑን የሸንጎው ሊቀመንበር ዶክተር ኤርሚያስ ዓለሙ ለዶቼቬለ
ሰላም ወዳጄ ትላንት ሳንገናኝ ዋልን አይደል!? (ትንሽ ቀጠን ያለች ጉዳይ አጋጥማኝ ነበር!) በቀድሞ ግዜ ሸማቂ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትራችን ሰሞኑን “ሲሸማቀቁ” ያየን በርካታ ወዳጆቻቸው አብረናቸው ተሸማቀቅንና ሌላ ጨዋታ መጫወትም አልቻልንም እኮ! ቀጥሎ ያሉት “ገረመኞች” “ገጠመኞች ካሉህ” እንዲል ጋዜጠኛ። ሰሞኑን ያጋጠሙኝ ናቸው። ነገሩ እንኳ እኔን ብቻ ሳይሆን ሁላችንንም ነው ያጋጠሙት። ሁሉም በጉዳዩ ላይ ሀሳቡን ሰንዝሮም ይሆናል። ታድያ […]![]()
ባለፈው ሳምንት ግንቦት 6 እና 7 በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለተሰብሳቢዎቹ ይፋ የተደረገው የብሔራዊ የሰብዓዊ መብቶች የድርጊት መርሐ …
አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በ1996 ዓ.ም. የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 436(ሐ)ን በመተላለፍ ፈጽሟል የተባለውን በሕገወጥ መንገድ መብትን የማስከበር ወንጀል፣ …
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት ለክልሎች በሚሰጠው የበጀት ድጎማ ቀመር ላይ ዛሬ ውይይት አድርጎ እንደሚያፀድቀው ታውቋል፡፡
በአቶ አዲሱ ለገሰ የሚመራው የፌዴራል መንግሥት ልዑካን ቡድን በጋምቤላና በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ባካሄደው የመስክ ግምገማ፣ የመንደር ማሰባሰብ ሥራዎ
– ‹‹ዕውቅና ሳይገኝ ራስን ሕጋዊ ማለት ሕገወጥነት ነው›› ብሔራዊ ምርጫ ቦርድለፖለቲካ ፓርቲ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ተግባራትን ማጠናቀቁን የገለጸው ሰ…
ዜጎች በፍርድ ቤቶች የተከበረላቸው የመብት ጥያቄ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ተፈጻሚ እንዳይሆንና ያለዋጋ እንዲቀር እያደ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማልማት ከኖሩበት ቀዬ እያስለቀቃቸው ከሚገኙት አካባቢዎች መካከል አንዱ የሆነው የመሀል አራት ኪሎ ባሻወልዴ ችሎት…
የጠቅላላ ሐኪሞችና ስፔሻሊስቶች ከፍተኛ እጥረት ያለባት ኢትዮጵያ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ለታዳጊ አገሮች ያስቀመጠውን ደረጃ እንኳን ማሟላት አለመቻሏ ተገ
አንድነት ያዘጋጀው ውይይት ተካሄደ፡፡
ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ተቆጣጣሪ ድርጅት በምህፃሩ የአይ ኤ ኢ ኤ እና ኢራን በአጨቃጫቂዉ የአቶም መረሃ ግብር ጉዳይ አንድ ዉል ላይ ደረሰ።
የአፍሪቃው ክፍለ ዓለም በኤኮኖሚ ዕድገት እያሳየ መሆኑ ቢነገርም፤ ዕድገቱ ፤ ኑዋሪዎቹን ፤ እኩል የዕድገቱ ተጠቃሚ ባለማድረጉ አወንታዊ መልክ አይታይበት…
በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጉባዔዎች ትናንት ይፋ ባደረገው አንድ መቶ ሀያኛና አንድ መቶ ሀያ ሁለተኛ ልዩ መግለጫዎቹ የዜጎች የእምነት ነፃነት እንዲከበር
በየመን መዲና ሰንዓ ትናንት አንድ አጥፍቶ ጠፊ በጣለው የቦምብ ጥቃት ቢያንስ ዘጠና ሰዎች ተገድለው ከሁለት መቶ የሚበልጡ ቆስለዋል።
በደብረ ሊባኖስ ወረዳ እና ባካባቢው የምግብ እጥረት ይታያል። ስፍራው ለእርሻ ተስማሚ ቢሆንም የምግብ ዋስትና ገና ባለመረጋገጡ ያካባቢው ሕዝብ ከርዳታ አ