አፍሪቃና «ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል» DW Amharic May 22, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአፍሪቃው ክፍለ ዓለም በኤኮኖሚ ዕድገት እያሳየ መሆኑ ቢነገርም፤ ዕድገቱ ፤ ኑዋሪዎቹን ፤ እኩል የዕድገቱ ተጠቃሚ ባለማድረጉ አወንታዊ መልክ አይታይበትም ተብሏል። ይህ የተነገረው በቅርቡ፤ የአፍሪቃ የዕድገት መድረክ (አፍሪቃ ፕሮግረስ ፓነል )የተሰኘው መድረክ በኮፊ አናን ሊቀመንበርነት፤ ባካሄደው ጉባዔ ላይ ነው። ---