የምግብ ዋስትና ጥያቄ በደብረ ሊባኖስ አካባቢ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
በደብረ ሊባኖስ ወረዳ እና ባካባቢው የምግብ እጥረት ይታያል። ስፍራው ለእርሻ ተስማሚ ቢሆንም የምግብ ዋስትና ገና ባለመረጋገጡ ያካባቢው ሕዝብ ከርዳታ አልተላቀቀም።