የባህል መድረክ -ጀርመን DW Amharic May 24, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሰምወኑን የዶቼ ቬሌ የባህል ድር-ገጽ ካተኩረባቸዉ ርዕሶች መካከል የብሪታንያዉ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ ሮቢን ጊብ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ፣ እንዲሁም የፊታችን ቅዳሜ አዘርባጃን መዲና ባኩ ላይ የሚካሄደዉ ዓመታዊ የአዉሮጳ የሙዚቃ ዉድድር ትርኢት ጉዳይ ዋናዎቹ ናቸው። እኛም በለቱ ዝግጅታችን በነዚሁ አርእስት ላይ አትኩረናል፤