የባሻ ወልዴ ችሎት ተነሽዎች አስተዳደሩ የጐዳና ተዳዳሪ አደረገን አሉ Ethiopian Reporter May 23, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማልማት ከኖሩበት ቀዬ እያስለቀቃቸው ከሚገኙት አካባቢዎች መካከል አንዱ የሆነው የመሀል አራት ኪሎ ባሻወልዴ ችሎት ቁጥር ሁለት ተነሺዎች የጐዳና ላይ ተዳዳሪ እየሆንን ነው አሉ፡፡