የመልካም አስተዳደር ጉባኤ በአፍሪቃ ህብረት DW Amharic May 25, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን እና በአፍሪቃ ህብረት ጥምር ትብብር ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር በአፍሪቃ ከፓን አፍሪቃ አስተተሳሰብ አንጻር በሚል ርዕስ በከፍተኛ አፍሪቃ ምሁራን በተካሄደ ክርክር በአፍሪቃ መልካም አስተዳደር እና ዲሞክራሲ በመሪዎች አፍ ከሚነገረዉ ይልቅ በተቃራኒዉ ደረጃ ላይ መሆኑ ተነገረ።