የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ የትግል ሸንጎ

በኦታዋ ካናዳ ተመሰረተው ሸንጎው ዓላማ የኢትዮጵያን ህዝብ የሥልጣን ባለቤትነት ማረጋገጥ መሆኑን የሸንጎው ሊቀመንበር ዶክተር ኤርሚያስ ዓለሙ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ሸንጎው በተለያዩ የፖለቲካና የሲቪክ ተቋማት ጥምረት ነው የተመሰረተው ።