የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ዓመታዊ ዘገባ DW Amharic May 24, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የፖለቲካ ለውጥ ለማስገኘት ሲባል አደባባይ መውጣት ድፍረትን ይጠይቃል። በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪቃውያንም ይህ ድፍረት እንዳላቸው ባለፈው ዓመት አስመስክረዋል። በሰሜን አፍሪቃ እና በመካከለኛው ምሥራቅ ብቻ ሳይሆን ፡ ከሰሀራ በስተደቡብ ባሉት አፍሪቃውያት ሀገሮችም እጅግ ብዙ ሕዝብ በሰብዓዊ መብት ጥሰት አንጻር አደባባይ በመውጣት ተቃውሞ አሰምቶዋል።