እጅግ ግዙፉ የራዲዮ ቴሌስኮፕ ጣቢያ(SKA) DW Amharic May 23, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዓለም ውስጥ እጅግ ግዙፉንና እጅግ ኃይለኛ የተባለውን የራዲዮ ቴሌስኮፕ በየሀገሮቻቸው ለማስተከል ፣ ደቡብ አፍሪቃና አውስትሬሊያ ሲታገሉ ወራት አለፉ። በአሁኑ ጊዜ አገልግሎት በመስጠት ላይ ከሚገኙት ቴሌስኮፖች ሁሉ 50 እጥፍ አርቆ ማየት