ትዝታ ወ ግንቦት ሰባት! (አቤ ቶኪቻው)
ሰላም ወዳጄ… በቀጠሯችን መሰረት መጥቻለሁ። ትላንት ግንቦት ሰባት ነበር። ይቺ ቀን ለኛ የተለየች ቀን ነች። የዲሞክራሲ መብራት ብልጭ ብላ የጠፋችበት በርሱ ጦስም በርካታ አቅም እና ችሎታ ያላቸው ትራንስፎረመሮች ተቃጥለው፤ በምትካቸው ትራንስፎርሜሽን የተባለ ቃል መተካት የጀመረባት ታሪካዊ ቀን። እስቲ ያቺን ሰዓት ትንሽ እንዘክራት… አንድ እኔ በምርጫ ዘጠና ሰባት ጎጃም አካባቢ ነበርኩ። የአቤ ጎበኛው የትውልድ ቦታ የሆነችው […]![]()