የኢትዮጵያ ፌደሬሽን ምክር ቤት DW Amharic May 23, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ምክር ቤቱ ባለፉት 10ና 15 ዓመታት መልስ ባላገኙና ሲንከባለሉ በቆዩ የማንነታችን ይታወቅልን የማህበረሰብ ጥያቄዎች ውስጥ በተወሰኑት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ዘግቧል ። ለምክርቤቱ ስለቀረቡ ጥያቄዎች ሬፖርቱ አውስቷል።