ፌዴራል መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠው የድጎማ በጀት ቀመር ዛሬ ይፀድቃል

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት ለክልሎች በሚሰጠው የበጀት ድጎማ ቀመር ላይ ዛሬ ውይይት አድርጎ እንደሚያፀድቀው ታውቋል፡፡