የሰብዓዊ መብት ጉባዔዎች ልዩ መግለጫዎች DW Amharic May 22, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጉባዔዎች ትናንት ይፋ ባደረገው አንድ መቶ ሀያኛና አንድ መቶ ሀያ ሁለተኛ ልዩ መግለጫዎቹ የዜጎች የእምነት ነፃነት እንዲከበር፡ በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ እየደረሰ ነው ያለው ወከባ እና እስር እንዲቆም መንግሥትን ጠይቆዋል።