ልማትና የቤቶች መፍረስ DW Amharic May 24, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከተማን ለማልማትና ለመገንባት በሚል መርህ በአዲስ አበባም ሆነ በክፍለ ሐገር የሚገኙ ቤቶች እየፈረሱ እንደሆነ፤ በመፍረስ ላይ ያሉትም ጥቂት እንዳልሆኑ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል። እንደዘገባዉም