ኢትዮጵያ በሐኪሞች ቁጥር የታዳጊ አገሮችን መስፈርት አታሟላም Ethiopian Reporter May 23, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የጠቅላላ ሐኪሞችና ስፔሻሊስቶች ከፍተኛ እጥረት ያለባት ኢትዮጵያ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ለታዳጊ አገሮች ያስቀመጠውን ደረጃ እንኳን ማሟላት አለመቻሏ ተገለጸ፡፡