በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ሳይመዘገቡ እየተማሩ ነው
በምሕረት አስቻለው
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛውና በማታው ክፍለ ጊዜ የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ሳይመዘገቡ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ መሆናቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡