የአያት ዋና ባለድርሻ የተከሳሽነት ቃል ውዝግብ አስነሳ

‹‹በችሎት መዘለፍ የለብንም፤ የተደፈረው ዓቃቤ ሕግ ብቻ ሳይሆን ችሎቱም ነው›› የገቢዎችና ጉምሩክ ዓቃቤ ሕግ
‹‹በፍርድ ቤት ሐሳባችንን በነፃነት መግለጽ እንችላለን፤ ይህ በልበ ሙሉነት እንዳንከራከር ማስፈራራት ነው›› የተከሳሽ ጠበቆች

በታምሩ ጽጌ