የመምህራን አቤቱታ በድሬደዋ DW Amharic February 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የድሬደዋ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት መምህራን የኑሮ ዉድነትን በማገናዘብ የተደረገልን የደሞዝ ጭማሪና የቤት ድጎማ ከእጃችን አልገባም ሲሉ ትናንት ስራ አቁመዉ ተቃዉሞ አሰሙ።