ሀድያ ሱፐር ማርኬት ተዘረፈ
በታምሩ ጽጌ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ግዮን ሆቴል አካባቢ የሚገኘውና ንብረትነቱ የወይዘሮ ሀድያ መሐመድ ጐንጂ የሆነው ሀድያ ሱፐር ማርኬት፣ ጥር 22 ሌሊት ለጥር 23 አጥቢያ 2003 ዓ.ም. እንደተዘረፈ ዋና ሥራ አስኪያጁ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡