ለባቡር ዝርጋታ የሚያስፈልገው ፋይናንስ በዚህ ወር ይጠበቃል
– አቶ ሱፊያን ከቻይና ተስፋ ይዘው ተመለሱ
በውድነህ ዘነበ
ለባቡር መስመር ዝርጋታ የሚያስፈልገውን ፋይናንስ ለማግኘት ባለፈው ሳምንት ቻይና የተጓዙት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሱፊያን አህመድ በዚህ ወር በጀቱ እንደሚለቀቅ ተስፋ ይዘው መመለሳቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡