ንግድ ሚኒስቴር የቢራና የለስላሳ ዋጋ ተመንን እንዲያስተካክሉ ለክልል መንግሥታት ማሳሰቢያ ሰጠ

በዳዊት ታዬ

ባሳለፍነው ሳምንት የለስላሳና የቢራ መጠጦች የማከፋፈያ ዋጋ ላይ የተፈጠረውን ችግር ለማቃለል ንግድ ሚኒስቴር ለየክልሎቹ የዋጋ ማስተካከያ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ሰጠ፡፡