የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለመንገዶች ባለሥልጣን ቦርድ ሰየመ

አቶ መኩሪያ ኃይሌ የቦርድ ሰብሳቢ ሆኑ

በውድነህ ዘነበ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን መሥርያ ቤት የሥራ አመራር ቦርድን እንዲመሩ ለሦስት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ሹመት ሰጠ፡፡