መንግሥት የነዳጅ ማጣሪያ ለመገንባት እያጠና ነው Ethiopian Reporter February 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በቃለየሱስ በቀለ መንግሥት የድፍድፍ ነዳጅ ዘይት ማጣሪያ ለመገንባት ጥናት እያደረገ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለጹ፡፡