Minilik Salsawi የወያኔው ስርኣት ተናግቶ በመላው አገሪቱ ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ እያየን እንገኛለን::ላለፉት ስምንት ሳምንታት በመላው የኦሮሚያ ክልል የተነሳው የሕዝብ ተቃውሞ የሕዝብን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ሕዝብ ከዳር እስከዳር በሕብረት ሆ ብሎ መውጣቱ በቂ ማስረጃ እያለ ጥቂት ነውጠኞች በማለት ማጣጣል የወያኔ አገዛዝ …

ሕዝብን ጥቂት ነውጠኛ ብሎ መፈረጅ የአገዛዙን ድንቁርና ይመሰክራል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ‬) Read more »

    ገዚው ፓርቲ የሕዝብ ጥያቄ ከማክበር ይልቅ ፣ ብሄራዊ መግባባት እንዲፈጠር ከመስራት ይልቅ ፣ የሃይል እርምጃ በመዉሰድ የተነሱ ተቃዉሞዎችን ለመጨፍለቅ ወስኑዋል። በዚህም ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ፡ኢትዮጵያዉያን በኦሮሚያ በግፍና በጭካኔ ተገድለዋል። ከሺሆች የሚቆጠሩ ታስረዋል። ይህ ትግል ዉጭ አገር ያሉ ትግል አይደለም። …

አዲስ አበባን ዝጋ ዘመቻ Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ – በኦሮሚያ ክልል በኢሊባቡር ዞን መቱ ወረዳ ቡሪሳ ከተማ የመንግስት ሃይሎች ለሰርግ ዋዜማ ጭፈራ ላይ ባሉ ሰዎች ላይ በወሰዱት እርምጃ በቦታው የነበረውን ህዝብ በቆመጥ ከመደብደባቸው በተጨማሪ ሙሽራውን በጥይት መምታታቸው ታወቀ ። በምእራብ ኦሮሞ ዳምቢ ዶሎ – ከፍተኛ ቁጥር …

በዳምቢ ዶሎ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ወታደሮች ይዞ ይጓዝ የነበር የድህንነት መኪና ተገልብጦ የድህንነት አባላትን ጨምሮ ብዙ ወታደሮች ሞቱ:: Read more »

ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሰርና በማንገላታት የኦሮሞ ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግልን መግታት አይቻልም!! (ከመድረክ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ መምሪያ) የኢህአዴግ አገዛዝ አምባገነናዊ ባሕሪውን ለመሸፋፈን ለፕሮፓጋንዳ ያህል እየተጠቀመባቸው ቢሆንም ሰላማዊ የመቃወምና በነፃ የመደራጀት መብቶች በሀገራችን ሕገመንግሥት በአግባቡ ተደንግገው ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ አገዛዙ ከፀረ-ዴሞክራሲያዊ ባሕሪው …

ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሰርና በማንገላታት የኦሮሞ ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግልን መግታት አይቻልም!! (ከመድረክ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ መምሪያ) Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ : በሃሮማያ ዩንቨርስቲ ቴክኖ ካምፓስ ተማሪዎች የኣዲስ ኣበባን ማስተር ፕላን እና በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ በመቃወም ላይ ይገኛሉ።ሃሮማያ ዩንቨርስቲ ቴክኖ ካምፓስ ተማሪዎች ተቃውሟቸውን የቀጠሉ ሲሆን በሃረርጌ ክፍለሃገር በበዴሳ በገለምሶ በጭሮ አና ኣከባብ ወረዳዎች የወያኔ ፋሽስት ወታደሮች ዘልቀው …

በሃረርጌ ውጥረቱ አይሏል። በሃሮማያ ተማሪዎች ተቃውሞ አያደረጉ ይገኛሉ። Read more »

የሰብአዊ መብት ድርጅቱ በመግለጫው የጠቀሰው አኃዝ፣ እስካሁን መንግሥት ካረጋገጠው ቁጥር ሆነም ሌሎች የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ከዚህ በፊት ከጠቀሱት ቁጥር በእጅጉ የላቀ ነው። መንግሥት ግን በዚህ ሰልፍ ምክንያት የ5 ሰዎችን ሞት ብቻ ነው እስካሁን ድረስ ያመነው። ዋሽንግተን ዲሲ — በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች …

የዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ድርጅት ባወጣው መግለጫ፣ በኦሮሚያ ወደ 140 የሚሆኑ ሰዎች መሞታቸውን ይገልጻል Read more »

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ Ethiopian Grand Marching Protest Rally #WashingtonDC – Starting location: US Department of State 2201 C St NW Washington, DC. 20520 Date and Time: Monday 25th January 2016 at 9:00 AM Dress code Black Organizers: Ethiopian …

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ የፊታችን ሰኞ ጃንዋሪ 25 / 2015 በኣሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት Read more »

18 ሚሊዮን ኢትዮጵያዉያን ለረሃብ ተጋልጠዋል:: በአሜሪካ ትላልቅ ከሚባሊ ጋዜጦች መካከል አንዱ የሆነው የቺጋጎ ትሪቢዩን የሚከተለዉን ዘግብዋል። የገዢው ፓርቲ ትኩረት የተነሳዉን ተቃዉሞ በማፈኑ ላይ ሲሆን፣ የደርቁ ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተነፍጎታል። Read More : http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=109291    

የማለዳ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች – ታህሳስ 29፣ 2008 ዓ.ም – Ethio Addis Sport. #Ethihopia #Miniliksalsawi አርሰናል የጥር ወር የመጀመሪያ ፈራሚውን ይፋ ሊያደርግ ስለመዘጋጀቱ እንዲሁም ሌሎች የተጠናቀቁ እና በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ የዝውውር ዜናዎችን ይዘናል ግብፃዊ አማካኝ መሐመድ አልኒኒይ ከባስል ክለብ ወደኤመራትስ …

አርሰናል ፈራሚውን ይፋ ሊያደርግ ስለመዘጋጀቱ እንዲሁም ሌሎች የተጠናቀቁ እና በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ የዝውውር ዜናዎች Read more »

የሰብዐዊ መብት ተሟጋቹ፣ መምህሩ፣ የተለያዩ ፓርቲዎች መስራች እና አመራር እንዲሁም በተለያዩ መፅሔቶች አምደኛ የሆኑት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ህዝባዊ አመፁ እና ቁጣው የኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን የህዝብ ተብሎ እንዲጠራ ጠይቀዋል፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን የማህበራዊ ሚዲያዎችን ተጠቅመው “በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤– አንድ፡– ግርግሩ …

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ህዝባዊ ቁጣው የኦሮሚያ ሳይሆን የኢትዮጵያ እንዲባል ጠየቁ:: Read more »

ቱርክ በሶማሊያ የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው:: ቱርክ በሶማሊያ የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው። የቱርክ ዲፕሎማቲክ ምንጮች እንደገለፁት የቱርክ አዲሱ የጦር ሰፈር በሞቃዲሾ በመገንባት ላይ ሲሆን ተጨማሪ ካምፖች ለማቋቋም እቅድ መኖሩን ገልፀዋል። በጎረቤት ጅቡቲ ላይ ቻይናን ጨምሮ ከሰባት በላይ ሀገሮችን የጦር ሰፈር …

ቱርክ በሶማሊያ የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው:: Read more »

    የተለያዩ አገራት ዲፕሎማሲያዊ ድጋፋቸዉን ለሳዑዲ አረቢያ እየሰጡ ነዉ። ሱዳን፣ጅቡቲ፣ ኳታር፣ባህሬን፣የተባበሩት አረብ ኢምሬትስና፣ቱርክ በይፋ ከሳዑዲ አረቢያ ጎን ቆመናል እያሉ ነዉ። ዮርዳኖስ ሳዑዲን በመደገፍና ኢራንን በመቃወም ካሉት አገራት ተርታ እራሷን አሰልፋለች። የኢራንን ፍላጎት በሟሟላት የሚታወቁት ቻይናዎች አብዛኛዉ የነዳጅ ዘይት ፍጆታቸዉ …

ኢራን የሚደርስባት የዲፕሎማሲ ኪሳራ እየጨመረ መሆኑ ታወቀ:: Read more »

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News ታኅሣሥ 27 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 06, 2016) # ሕዝባዊ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው፤ ግድያውና የጅምላ እስሩም ቀጥሏል # የተመድ በኢትዮጵያ በገባው ድርቅና ረሃብ ምክንያት የተረጅው ቁጥር እየጨመረ መሆኑን አስታወቀ # በስልጤ …

ሕዝባዊ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው::በስልጤ አካባቢ በድርቁ የተጎዱ ወገኖች የእርዳታ እህል ተከለከሉ Read more »

“የነጻነት ቀን ቀርባለችና ጸንታችሁ ቁሙ! እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማጎሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ) እነሆ በጨለማ ቤት ውስጥ ከታጎርን 311 ቀናት ሞሉን፡፡ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ባካችሁ? የዛሬ አመት በዚህ ወቅት ከጓደኞቼ ጋር በዝዋይ እስር ቤት የሚገኙትን ጀግኖቻችንን ለመጠየቅና እንኳን አደረሳችሁ ለማለት የገና …

“የነጻነት ቀን ቀርባለችና ጸንታችሁ ቁሙ! እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማጎሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ) Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ :ተቃውሞው ዛሬም ቀጥሎል፥በኣሰቦት አና ፈንታሌ መተሃራ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የገና የምሳ ምግባቸውን ባይኮት ኣድርገው ጥለው ወጥተዋል።‪#‎MinilikSalsawi‬ በሸዋ ፈንታሌ መተሃራ ገበሬዎች እና ተማሪዎች አንዲሁም የከተማው ነዋሪዎች በጋራ በመሆን ለተቃውሞ ኣደባባይ በመውጣት አንዲሁም በሃረርጌ ኣሰቦት የሚገኙ ገበሬዎች …

በኣሰቦት አና ፈንታሌ መተሃራ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የገና የምሳ ምግባቸውን ባይኮት ኣድርገው ጥለው ወጥተዋል።‪ Read more »

የሕወሓት ጉጀሌዎች ዛሬን እየተንፈራገጡም ቢሆን ይደነፋሉ:: ዝምታችን እስከመቼ ነው??? ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ የዛሬ አመት ” ልክ እናስገባቸዋለን ” ያሉት አባይ ጸሃዬ ዛሬደግሞ ” የፊዴራል መንግስቱ በየትኛውም የኦሮሞ ክልል ውስጥ የፈለገውን መሬት ማንንም ሳያስፈቅድ መውሰድ ይችላል። ከፈለግን የኦሮሚያን …

ልዩ ዝግጅት :- የኣቶ ዐባይ ፀሃዬ ዳግም ዛቻ : OMN VIDEO Read more »

የእድሜየን ሲሜ የኖርኩት ለቡ በምትባል በደቡብ አዲስአበባ በምትገኝኝ ቀበሌ ነው::….ድሮ ቀበሌ ገበሬ ማሕበር ነበር የምትባለው ….አሁን ለቁጥር ወግ በቅታ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ምንትስ ቀበሌ ዜሮ አንድ ተብላለች:: ለቡ ድሮ ድሮ…ሁርቡ የሚባል የክረምት ጀግና ወንዝ እየተገማሸረ ነዋሪውን የሚያሸብርባት….ጎረምሶች የወንዙን ፉከራ ከመጤፍ …

ለቡ ድሮ እና ዘንድሮ፥ (በእለፋቸው ሞሲሳ) Read more »

ጥቁር ዘመን ( ሄኖክ የሺጥላ ) ባንድ ወቅት ፣ ታሪክ እና የእምነት መጥሃፍቶች እንደሚነግሩን ከሆነ ፣ ጥቁርነት የውበት እና የትልቅነት መለኪያ ነበር ። “ጥቁር ብሆንም ቆንጆ ነኝ” የሚል ቃል መጽሐፈ ምሳሌ ላይ ተከትቦ ማንበቤን አስታውሳለሁ ። አንዳንዶች ጥቁር ሲል < …

ጥቁር ዘመን ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

የሰሞኑ ‹‹የኦሮሞ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል መስፍን ወልደ ማርያም #Ethiopia #Oromoprotests ታኅሣሥ 2008 በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤– አንድ፡– ግርግሩ የኦሮምያ ነው? ወይስ የኢትዮጵያ? ወይስ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ ተለይቷል? ሁለት፡– የኢትዮጵያ የመሬት ጉዳይ ኦሮሞዎችን ብቻ የሚመለከት ነው? ወይስ የኢትዮጵያን ሕዝብ በሙሉ? አንደኛ፣ …

የሰሞኑ ‹‹የኦሮሞ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል – መስፍን ወልደ ማርያም Read more »

ክቡር ሚኒስትር ያው የተለመደው ጊዜ ደርሷል፡፡ የምን የተለመደ ጊዜ ነው? እርስዎ የሚወዱት ጊዜ ነዋ፡፡ እኔ ደግሞ የምወደው ጊዜ የቱ ነው? የበዓል ጊዜ ነዋ፡፡ እኔ እንደ በዓል የምጠላው ነገር የለም እኮ፡፡ ያው እንትኑን ይወዱታል ብዬ ነው፡፡ ምኑን? ስጦታውን፡፡ ስጦታ መምጣት ጀመረ …

ክቡር ሚኒስትሩ ከጸሐፊያቸው ጋ እያወሩ ነው:: ከልማታዊያን እና ኪራይ ሰብሳቢዎች ስለሚመጡ የበዓል ስጦታዎች ….. Read more »

በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደ አገር ቤት የሚልኩት የገንዘብ መጠን መጨመሩን የዓለም ባንክ በቅርቡ ባወጣው ዘገባ አስታውቋል። በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ግን ሁልጊዜም ገንዘብ የሚልኩት በህጋዊ መንገዶች አይደለም።

የተቃዋሚዎች ትብብር የሚያንገበግባቸው የሽፍንፍን ኢህአዴጎች መፍጨርጨር ሲጋለጥ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Medrek‬ ‪#‎OFC‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ለትግሉ እንቅፋት ሆነዋል ላሉ የመድረክ አባላት የተሰጠ ምላሽ Tilahun Endeshaw ======== ታህሳስ 27 ቀን 2008 (ከበጽናቱ አሸናፊ ለመድረክ ጽ/ቤት የተላከ) ========= እ. ኤ. አ. ጃንዌሪ …

የተቃዋሚዎች ትብብር የሚያንገበግባቸው የሽፍንፍን ኢህአዴጎች መፍጨርጨር ሲጋለጥ Read more »

ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው –Melkam-selam Molla እንደ ሸንበቆ ከፍ ብለው ይታዩን ተስፋ ስናደርግባቸው ፍሬያቸው ገለባ ይሆናል። ተስፋ የጣሉባቸው በበኩላቸው ለሀገራቸው የሚጠበቅባቸውን እየተወጡ፡ ከስራቸው እየተፈናቀሉ ፡ እየታሰሩ ፡ እየተደበደቡ እየተሰቃዩ ፍዳቸውን ሲበሉ ጥቂቶች ስልጣን የጠማቸው ቢሮ ቁጭ ብለው መግለጫ …

ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው – (መልካምሰላም ሞላ) Read more »

#‎Ethiopia‬‪#‎Oromoprotests‬ : ተቃውሞው ቀጥሏል::የአዲስ አበባ ድሬዳዋ መንገድ የተዘጋ ሲሆን – በባሌ ሮቤ ደግሞ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ:: ‪#‎MinilikSalsawi‬‪#‎Hirna‬‪#‎BaleRobe‬   Minilik Salsawi – ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ የሚወስደው ዋናው መንገድ በሂርና ነዋሪዎች መዘጋቱ ታወቀ::በሂርና ተማሪዎች እና ገበሬዎች ያደረጉትን ተቃውሞ ተከትሎ የወያኔ …

ተቃውሞው ቀጥሏል::የአዲስ አበባ ድሬዳዋ መንገድ የተዘጋ ሲሆን – በባሌ ሮቤ ደግሞ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ:: Read more »

የማያዛልቀው “የሐጎስ-ቶላ-እርገጤ” ጨዋታ (አፈንዲ ሙተቂ) —- ከአሁኑ ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር ባልተገናኘ ሁኔታ የሐጎስ፣ የቶላ እና የእርገጤ ጨዋታን ወደ ሶሻል ሚዲያ ያመጡ ሰዎች ዓላማቸው ምን እንደሆነ አልገባንም፡፡ እኛ እንደምናውቀው በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ተመችቶት የሚኖር የትኛውም ህዝብ የለም፡፡ በደሉ፣ ድህነቱ፣ ረሃቡ፣ ጭቆናው …

የማያዛልቀው “የሐጎስ-ቶላ-እርገጤ” ጨዋታ (አፈንዲ ሙተቂ) Read more »

በውቀቱ ብዙዎቻችሁ እንደምታውቁት ሰው መኮርኮር ይችላል። የተማረው ሳይኮሎጂ ነው። ሳይኮሎጂ የሳቅ ስስ ብልት የት እንደሆነ አስተምሮት ይሆን እላለሁ። ነገር ግን ማሳቅ የጀመረው ትምህርቱን ከመጨረሱ በፊት ስለሆነ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሳይኮሎጂስቶች ሲያስቁ ስላልገጠመኝ በዚህ ረገድ ግንኙነት (co-relation) መፈለጌን አቋርጫለሁ።

በውቀቱን እንደ ኮሜድያን አልቆጥረውም [ነበር]። እንደዛ እንድቆጥር የተገደድኩበት አንድ ጊዜ ቢኖር ሀብቴ ከሞተ በኋላ ሀብቴን ተክቶ ሲመጣ ነው፤ ደረጄና በውቄ ነገር ሁኖ። እዚያ ላይ በውቄ ሀብቴን ተክቶ መምጣቱ ከቀልዶቹ የተሻለ ያስቅ ነበር፤ የተሻለ። በውቀቱ ያንን ሚና ደግሞ ላይመለስበት ባደባባይ ቃል ገብቷል።

በውቀቱ ፈላስፋ ነው፤ ኮሜድያን አይደለም። በነገራችን ላይ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋም በውቀቱን ፈላስፋ ነው ይላል። “ስንት ፕሮፌሰሮች ሁለት ክላስ የሚያሰተምሩበትን ሐሳብ እሱ በሁለት መሥመር ቁጭ ያረገዋል፣” በማለት፦
ሉላዊነት

“የጋራችን ዓለም፣ የጋራችን ሰማይ
የብቻችን ሕመም፣ የብቻችን ስቃይ።”

***

“አገር ድንኳን ትሁን ፣ ጠቅልዬ የማዝላት
ስገፋ እንድነቅላት፣ ስረጋ እንድተክላት።”

***

“ከተመኙ ላይቀር ወንዝነት መመኘት፣
አገርን ሳይለቁ ሰው አገር መገኘት።”

በራሪ ቅጠሎች ላይ የመጀመሪያዋ ጽሑፍ ትመስለኛለች በሕይወት ላይ የሚስቅባት ገፀ–ባሕሪይ አለ። ሕይወት ግን ዝም ብላ የምታስቅ እንዳልሆነች የልቦለዱ መጨረሻ ይተርካል። በመጨረሻው መጽሐፉ (መውጣትና መግባት) መግቢያ ላይ ደግሞ፣ ግጥም ተርጉሞ እንደመግቢያ አስቀምጧል። ታዲያ ዘነበ ወላ አዲስ አድማስ ላይ መጽሐፉን ሲተቸው (መጽሐፉ እንደበፊቶቹ ሲሪዬስ አይደለም ብሎ በማሰብ ይመስላል) “ተመልሰህ ግባ በወጣህበት በር” ብሎ ነበር ትችቱን የቋጨው (ከመግቢያ ግጥሙ ስንኝ ተውሶ)። የበውቀቱ መግቢያ ግጥም አሁን በቃሌ እንደማስታውሳት እንዲህ ትላለች፣

“በወጣኒነቴ በድሜዬ አፍላ ጀምበር፣
የሊቅ የጣዲቁን ሐተታ ቁም ነገር፣
አዘወትር ነበር፣
እና ምን ተረፈኝ?
ተመልሼ ወጣሁ፣ በገባሁበት በር።”

ወጥቶ ከሆነ እንኳን ወጣ። ውጪው በጣም ሰፊ ነው። በውቀቱ ደሞ ሲሪዬስሊ የማትወስደንን ተፈጥሮ ሲሪዬስሊ የማይወስድ፣ ለጥፊና ካልቾዋ የማያለቅስ ጸሐፊ ነው (ቢያንስ እኔ እንደተረዳሁት)። በውቀቱ ለኔ የዘመናችን ‘አይከን’ ነው። በለበጣ የሚመለከተንን ዘመን በተመጣጣኝ ለበጣ የሚመክትልን አሽሙረኛ። የኛ ማርክ ትዌይን፣ ወይም የኛ ቮልቴር ነው – በውቀቱ ስዩም!

የበውቀቱ ግጥሞች (በተለይ የኗሪ አልባ ጎጆዎቹ) የሐዘን እንጉርጉሮ ይበዛባቸዋል። ያኔ ተረከዙ የተበሳ ጫማ አድርጌ አዲስ አበባን ስዞር እነሱን በቃሌ እየወጣሁ ነበር ዕጣ ፈንታን እተች የነበረው። ሎሬት ፀጋዬ «ወንድ ልጅ ብቻውን ነው የሚያለቅስ» ሲል፣ በውቀቱ ደግሞ፣

“እምባ ታዛዥ ሆኖ የሚገደብበት፣
ያባት ቅኔና ቀን አለፈ እንደዘበት” እያለ ከውነቱ ያጋፍጠናል።

በሳት ዳር ሐሳቦች ስብስቡ “ከንፍገት እጦትን ማካፈል ይሻላል” ብሎ በፈገግታ ሲመጣ፣ እኔም ዓለምን በሽሙጥ ፈገግታ መመልከት ጀምሬ ነበር። በውቀቱ ከጉርምስና ወደጉልምስና ሳዘግም እንደ ሳውንድ ትራክ ተከትሎኛል። የኔን ትውልድ የሚወክል አይከን ነው የምለውም በዚህ መመዘኛ ነው። ዓለም ሲሪዬስ ሲሆኑላት ሲሪዬስ እንደማትሆን አሳይቶኛል። “የፀጋዬ ቤት ከፀጋዬ በፊት” ብሎ ሲል ዛቻ፣ “እግር አልባው ባለ ክንፍ” ብሎ ሲል ቡጢ ነው የገጠመው። የተሻለው ሽሙጥ ነው። የገባው ቁም ነገሩን ይጨብጣል፤ ያልገባው ስቆ ያልፋል። መሳቅ፥ መሳቀቅን ተካ።

እንደ በውቀቱ በቃላት የሚቀናጣ ባለቅኔ የለም። “ለካስ ያባቶች faith ፌዝ ብቻ ነበረ” እያለ የማይተዋወቁትን ቃላት ድንገት ማዛመድ የሚችለው እሱ ብቻ ነው። በውቀቱ የዶ/ር እጓለ ምናባዊ ሥልጣኔ ቢሰፍን የሚገኘው ውጤት ነው። የአገር በቀል ዕውቀትን ከምዕራባውያኑ ጋር ያዋሃደ ሰው። ስትፈልጉ ከቅኔ ቤት ወጎች፣ ስትፈልጉ ከአቴና ሰማይ ላይ ፊሎዞፊያን ጎትተው ባወረዱ ሰዎች ወግ ያጨዋውታችኋል።

ከቁምነገር መጽሔት እስከ ሮዝ (አዲስ ጉዳይ) መጽሔት ድረስ ያሉ ጽሑፎቹን ደጋግሜ በማንበብ «ጽሑፎችህን ካንተ የበለጠ አውቃቸዋለሁ» ወደሚል ትምክህት ደርሼ ነበር። ተነፈስኩ እንጂ። አሁን ደሞ፣ ፌስቡክ ላይ መጥቷል። እንደ ኗሪ አልባ ጎጆዎቹ ዘመን ሰዎች ጎጆዎቹን መሬት ላይ ቀልሰው መሬት ላይ ብቻ ተጋበዙልኝ ብለው ድርቅ እንደሚሉት ጸሐፍት ሆኖ አልቀረም። ትውልዱ ፌስቡክ ላይ ሲወጣ እሱም ጎጆውን እዚያው ቀልሷል። ጎጆው ውስጥ በቀልድ እያስመሰለ የዘመናችንን እውነት ይተርክልናል። ጎጆውን መቀለስ በጀመረ ጊዜ እኔም እዚሁ ሰፈር ነበርኩ። ጓዙን ጠቅልሎ ፌስቡክ በከተመ ጊዜ ግን “እረፍት” ላይ ነበርኩ። ስለዚህ አሁን “እንኳን ደህና መጣህ” ብለው ረፈደብህ አልባልም። እዚህ ሰፈር ለማይደራደሩብህ አድናቂዎችህ ታስፈልገናለህ።
———
ግጥሞቹን በቃሌ ስለወጣኋቸው ቢሳሳቱ አያገባኝም።

በማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው እና የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ መደረጋቸውን ሊያነጋግሯቸው ወደ ማዕከላዊ አምርተው የነበሩት ጠበቆቻቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ የሁለቱ ወጣቶች ጠበቆች የሆኑት ጠበቃ አምሃ መኮንን …

ዮናታን ተስፋየ እና ጌታቸው ሺፈራው ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ ተደረጉ Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሃገራችንን በጉልበት እና በመሳሪያ ሃይል ከሕዝብ ፍቃድ ውጪ እየገዛ የሚገኘው ሕወሓት መልሚ የገዳዮች እና የዘራፊዎች አገዛዝ የደህንነት ሹሞች እና ወታደራዊ አዛዦች አሰቸኳይ ድንገተኛ ስብሰባ መቀመጣቸውን ውስጥ አዋቂ ምንጮች ተናግረዋል::በኢሕኣዴግ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ አለመተማመን እና በጥርጣሬ …

የሕወሓት የደህንነት ሹማምንት እና ወታደራዊ አዛዦች አስቸኳይ ድንገተኛ ስብሰባ ተቀምጠዋል:: Read more »

ልዩ-ትግሬ ( Tigre-exceptional ) ሄኖክ የሺጥላ የ- ነጭ ዘረኞች አውቃለሁ ። ሰዎች ዘረኝነታቸው ከንቀት እና ከጥላቻ ነው የሚመጣው ይላሉ ። እኔ ግን እንዲሁ ሳስበው ምንጩ በትክክል ይህ ነው ማለት ባልችልም ፣ ምክንያቱ ግን ፍርሃት እና ስግግብግብነት የፈጠረው ነው የሚመስለኝ ። …

ልዩ-ትግሬ ( Tigre-exceptional ) ሄኖክ የሺጥላ Read more »

Meski Ab Fits : የሃገራችን ሰሞንኛ ፖለቲካዊ ትኩሳት ንፁሃንን ለሞት፣ መንግስትን ለከፍተኛ ድንግርግሮሽ የዳረገ እንደሆነ የሚታይነው፡፡የፖለቲካው ግመት በዋናነት ከሁለቱ ሰፋፊ ክልሎች የሚነሳ ግን ደግሞ በክፉ ውጤቱ የኢትዮጵያን ህዝብ ከዳር እስከዳር እያሳዘነ እና እያሳሰበ ያለ ሁነት ነው፡፡በንፁሃን ሞት እና በወጣቶች ጅምላ …

እሳትን በጋቢ “ማዳፈን” Read more »

በአሜሪካ የመሳርያ ባለቤትነት በህግ የተከበረ በመሆኑ የመሳርያ ቁጥጥር ማድረግ እንደ ወንጀል ይቆጠራል፡፡ በመሆኑም በየዓመቱ 30 ሺህ የሚያክሉ ዜጎች ይገደላሉ፡፡ከሶስት ዓመት በፊት በኒውታውን፣ ኮነክቲከት ላይ ከ20 በላይ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች በገፍ ሲገደሉ ሕጉን ለማሻሻል ወይም የመሳርያ ቁጥጥር እንዲደረግ የሚያስችል ህግ እንዲፀድቅ …

የአሜሪካ ፕረዚደንት ባራክ ኦባማ አለቀሱ Read more »

አዲስ ገጽ መጽሔት – በአንድ ከተማ ውስጥ፥ ‘ትንቢት መናገር እችላለሁ።’ ብሎ በሀሰት የጉራ ወሬ የሚነዛ አንድ ወጣት ነበረ። የነብይነቱ ነገር ተዛምቶ ንጉሱ ጆሮ ይደርስና፥ “ጥሩት እስኪ ይህን መናጢ። እውን ነብይ እንደሆን፥ ይተንብይልና!” ይላሉ። ወጣቱ ተጠርቶ ንጉሱ ፊት ይቀርባል። ጥሪው ወጣቱን …

ከዘመን እግር ሾር እንዳንወድቅ፥ የዘመኑን ለዘመኑ እንተውለት! Read more »

“ተው ልጓሙን ያዘው ፡ ቀዳማ¹ ለቀህ፣ በሁዋላ እንዳይከፋ ፡ አወዳደቅህ።” የሕዝብ ግጥም የፈረንጆቹም ዓመትም ባተ ። አሮጌው በአዲስ ተቀየረ ። እኛ ግን “ወይፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ” እንደተለመደው እኛው ነን። የሚገርመው ነገር የሸሚዛችን ቅድ እንኳ አልተቀየረም። ወያኔን ከማውገዝ ያለፈ ፋይዳ ያልው …

ጉዞ ወደ ዘመነ መሳፍንት በልጅግ ዓሊ Read more »

ስለምን ፈራን፤ እንፈራለን፣እናስፈራራለን፣እንፈራራለን ? Girma Bekele የሰው ልጅ ሞትን፣ እስራትን፣ ስቃይን፣ … የምፈራው የተፈጠረበትንና የምኖርበትን የህይወት ተልዕኮ አውቆ ፣ይህን ተልዕኮው ለማስፈጸም የሚያስችል ነባራዊ፣ ወቅታዊና ቀጣይ/የወደፊት ሁኔታ ውስጥ መሆኑን ካረጋገጠ ይህ እንዳይበላሽበት፣ ተልዕኮው እንዳይሰናከልበት ሲል ሊሆን ይችላል፤ በእኔ እምነት ሊሆን ይገባል፡፡ …

ስለምን ፈራን፤ እንፈራለን፣እናስፈራራለን፣እንፈራራለን ? Read more »

Finote Democracy Ethiopian News update and Political Analysis ታኅሣሥ 25 ቀን 2008 ዓ.ም. -January 04, 2016 # ጋብ ብሎ የነበረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ እንደገና አገርሽቶ ቀጠለ # ወደ አዲስ አበባ የሚገቡት ረሃብተኞች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ታወቀ # የወያኔ ባለስልጣኖች በአዲስ አበባ …

ወደ አዲስ አበባ የሚገቡት ረሃብተኞች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ታወቀ :: የተቃውሞ እንቅስቃሴ አገርሽቶ ቀጠለ Read more »

ሐጎስ ገዢ መደብ ሲባል ለምን እንናደዳለን? ===  ‎ኤርሚያስ ቶኩማ‬ === አንዳንዴ ልንክዳቸው የማንችላቸው ጉዳዮች አሉ ከዚህም መከካል ዋነኛው የህወሀቶች በኢንቨስትመንት እና በፖለቲካው ላይ ያላቸው ሰፊ እጅ ነው። ኢህአዴግ ድርጅቱን ያዋቀረው መሠረታዊ ድርጅቶቹ እንደወከሉት የህዝብ ብዛት ቢሆን ከሱማሌው ሶህዴፓ እኩል አጋር …

ሐጎስ ገዢ መደብ ሲባል ለምን እንናደዳለን? ‎ኤርሚያስ ቶኩማ‬ Read more »

ምንሊክ ሳልሳዊ : – ከአንድ አይነት አስተሳሰብ እናስብ ከሚለው ድሃ አስተሳሰብ ወጥተን በአንድነት እንታገል ተባለ…. የለም …. ከተናጠል ትግል በጋራ ተባብረን እንስራ ተባለ … የለም … ከዚህ ሁሉ ይበልጥ የሳይበር ዘረኝነት በማህበራዊ ድረገጽ ተስፋፍቶ ይታያል::.. ብረት እንደጋል ይቀጠቀጣል እና የሕዝቡን …

የጋለውን ብረት ሳይበርድ በጋራ ከመቀጥቀጥ ይልቅ እርስበራሳችን የምንቀጣቀጥ ካለፈ መማር ያልቻልን የራሳችን ጠላቶች ሆነናል:: Read more »

በኦሮሚያ ክልል አለምገና ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ ንብረትነቱ የአቶ ገብሩ ወልደአማኑኤል የሆነ የግንባታ ቁሳቁስ ( ኮምፖርሳቶ/ችፑድ)ማምረቻ መለስተኛ ፋብሪካ በእሳት ቃጠሎ ወድሟል።

“ለሕጋዊ” ሕግ አልባ ምላሽ !   Yidnekachew Kebede …………………… “ ማንኛውም ዜጋ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞውን መግለጽ ይችላል ፤ሕጋዊ መብቱ ነው፡፡በእኛ አገር ግን ለዚህ የሚሰጠው ምላሽ ሕግ-አልባ የሆነ፤በገዢው መንግሥት ፍላጎትና ፍቃድ ላይ የተመሠረተ ሕገ-ወጥ አፈና ነው፡፡” ——————————— ተቃውሞ የዴሞክራሲ መገላጫ ነው! የመንግሥት …

“ለሕጋዊ” ሕግ አልባ ምላሽ ! Read more »

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News ፍካሬ ዜና ታኅሣሥ 24 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 03, 2016 Weekly Summary) # አጫጭር ዜናዎች # ወያኔ በርካታ ዜጎችን እያሰረ ነው፡፡ # በጤና መድን አገልግሎት ስም ወያኔ በግዴታ ከሕዝብ ገንዘብ ሊሰበስብ …

በሰሞኑ እንቅስቃሴ ምክንያት አዲስ አበባ በሚገኘው የወያኔ ማእከላዊ እስር ቤት 400 እስረኞች ታስረዋል ተባለ Read more »

የደርግ የደህንነት ሹም ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ፣ስለ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ==== ከፕሮፌሰር መስፍን ጋር በጣም እንተዋወቃልን ከሀይለስላሴ ጊዜ ጀምሮ፡፡ ጠንካራ ሰው ነው፡፡ ሃገር ወዳድ ነው፡፡ ለማንም መሪ አያጎበድድም፡፡ ለማንም የሚያጎነብስ አይደለም፡፡ ለውጡ ሲመጣ ፣ መስፍን እነ አጥናፉ እነ መንግስቱን በቀና …

የደርግ የደህንነት ሹም ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ፣ስለ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts Jan 04 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች እና ከአቶ ጌታቸዉ ሃይለማሪያም ጋር ያደረግነውን ቃለ -መጠይቅ ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=sZEoBH4XzMA]

ሚዲያ ፣ ሽብርና እስልምና በቅርብ ዓመታት ሚዲያዎችን እና የፖለቲካ መድረኮችን ከተቆጣጠሩ ቃላት መካከል አክራሪነት እና ሽብርተኝነት ዋነኞቹ ናቸው ቢባል ከእውነታው መራቅ አይሆንም። ከሶስተኛው የፈረንጆቹ ዕልፍ ዓመት መባቻ ጀምሮ የህዝብን ጆሮ ካደነቆሩ ግልብ ጽንሰ ሐሳቦች መካከል ቀዳሚዎቹም ናቸው። የሽብርተኝነት አጀንዳ ሲነሳ …

ሚዲያ ፣ ሽብርና እስልምና – ዳሩል አርቀም Read more »

ኢትዮጵያ እርሻ ኢንዱስትሪ ውስጥ ብዙ ሲነገርለትና ሲጠበቅ የቆየው የህንዱ  ካሩቱሪ አግሮ ፕሮዳክት ኩባንያ ባስመዘገበው ዝቅተኛ ሼል አፈጻጸም በ ማስጠንቀቂያ ሲሰጠው ቢቆይም፣ ሊሻሻል ባለመቻሉ ታኅሳስ 18 ቀን 2008 ዓ.ም. መሬቱን ተነጠቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ጠቅላላ ስፋት 54 ሺሕ ሔክታር ሲሆን፣ ካሩቱሪ …

ሴራዎች የወለዱት ደባ ያጋልጣል::. – መንግሥት ከካሩቱሪ ላይ ከ98 ሺሕ ሔክታር በላይ መሬት ነጠቀ Read more »

ያኔ ይደብረኝ ነበር፡፡ መሥሪያ ቤቱ ይደብረኛል፡፡ አለቆቼ ይደብሩኛል፤ የሚጠገ’ኑት አውሮጵላኖች ሽታ ይደብረኛል፡፡ አቧራ የጠገቡት የጥገና መሳሪያዎቼ ይደብሩኛል፡፡ ለምን ይህንን ስህተት ሠልሁ እያልኩኝ ራሴን እጠይቃለሁ፡፡ ለምን በኮሌጅ የተማርኩትን የመሀንዲስነት ሙያ ትቼ ስለምን የአውሮጵላን ጥገና ሙያ ውስጥ ገባሁኝ እያልኩኝ ራሴን እጠይቃለው፡፡ ከኮሌጅ …

የእኔና አየርመንገዳችን ክርክር – የኢ-ፍትሓዊነት ማሳያ?! በአቤል ዋበላ Read more »

ምርጫ 1997ትን ተከትሎ ፥ ኢትዮጵያን እየመራሁ ነው የሚለው ስርኣት፥ በሰላማዊ መንገድ ሊወገድ እንደማይችል ግንዛቤ በመውሰድ ፥ እኔና ወንድሜ ኣርበኞች ግንባርን ለመቀላቀል መወሰናችንን ለኣንድ እጅግ ለምናከብረው እና ምክሩን ለምንሰማው ሰው ኣማክረነው ነበር። በወቅቱ ይህ ሰው የጠየቀን ጥያቄ “ ለምንድን ነው ጫካ …

መሾ’ዋትነት ምንድን ነው ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

ተማሪዎች ከግቢ መውጣት አትችሉም እየተባሉ ነው :: ከአስር በላይ ተማሪዎች በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ ህይወታቸውን አጥተዋል::

በሰሞኑ የአደባባይ ውሎዎች ከህዝብ ለባለሥልጣናት/ካድሬዎች የተላለፉ‹‹ ምክሮች›› 1. ‹‹ በአቅምሽ አልሚ›› ‹‹ የአማራ ህዝብ ለብአዴን ከፍተና ባለስልጣናት/ ካድሬዎች ›› በአማራ ክልል ሾለ አንደኛው ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አፈጻጸምና ስለሁለተኛው ዕቅድ ህዝብን ለማወያየት በተካሄደ ስብሰባ ላይ አንድ አዛውንት የካድሬዎችን የሰበካ/የጠመቃ ኃሳብ አድምጠው ካበቁ …

በሰሞኑ የአደባባይ ውሎዎች ከህዝብ ለባለሥልጣናት/ካድሬዎች የተላለፉ‹‹ ምክሮች›› Read more »

አዎን ለለውጥ የሚደረገው ህዝባዊ ትግል ከመቼውም ጊዜ በላይ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ግን የሚያስተባብረውና የሚያቀናጀው የተነሳውን ህዝባዊ እምቢተኝነት የሚመጥን አመራር የሚሠጠው የፖለቲካ ድርጅት አላገኘም፡፡ ትናንት ሌሎችን እርሷቸው ብለን፣ተስፋ ጥለንባቸው የነበሩትና ህዝብ ሊደግፋቸው፣ እኛም ልንቀላቀላቸው ፣ እነርሱም ሊተባበሩ ይገባል ያልናቸውና ትዝብታችንና ምክራችንን የለገስናቸውን …

ህዝብን ማዘናጋት ያብቃ– የውይይት መድረክ ይከፈት// Girma Bekele Read more »

ወደ አለም አቀፉ የዲፕሎማሲ መንደር ቀረብ ቀረብ ማለት ከጀመሩ ወራት ተቆጥረዋል።ከሐያላኑ አገራት ጋር የቀጥታ ሳይሆን የእጅ አዙር የዲፕሎማሲ ጉዞን ሳይጀምሩ አልቀሩም የሚሉም አሉ። በጠመዝማዛዉ መንገድ የሚጓዙት የዲፕሎማሲ ጉዞ ከሚፈልጉበት ቦታ እስኪያደርሳቸዉ ድረስ እምብዛም አትኩሮት አልሳቡም። እርሳቸዉ ግን እየተጓዙ ነዉ። ፕሬዝዳንት …

የመጨረሻዉ መጀመሪያ አሜሪካ ለምን የአርባ ምንጭ የሰዉ አልባ አይሮፕላን ማስነሻ ጣቢያዋን መተዉ አስፈለጋት? (ከሳዲቅ አህመድ) Read more »