የሰሞኑ ‹‹የኦሮሞ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል – መስፍን ወልደ ማርያም

የሰሞኑ ‹‹የኦሮሞ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል መስፍን ወልደ ማርያም #Ethiopia #Oromoprotests

ታኅሣሥ 2008

በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤–
አንድ፡– ግርግሩ የኦሮምያ ነው? ወይስ የኢትዮጵያ? ወይስ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ ተለይቷል?
ሁለት፡– የኢትዮጵያ የመሬት ጉዳይ ኦሮሞዎችን ብቻ የሚመለከት ነው? ወይስ የኢትዮጵያን ሕዝብ በሙሉ?

አንደኛ፣ ግልጽ ከሆነው እውነት እንነሣ፤ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ አልተለየም፤ ስለዚህም ግርግሩ የኢትዮጵያ ነው እንጂ የኦሮምያ አይደለም፤ ጥንቱኑ ለማጋጨት የተሰጠውን ስያሜ በስምነቱ ከማጽደቅ በላይ ለታቀደው ዓላማ አመቺ መሣሪያ ማድረግ ነው፤ ይህ ደግሞ በቅድሚያ መሸነፍን የሚያረጋግጥ በመሆኑ ከወያኔ በቀር ደጋፊ ያለው አይመስለኝም፤ ቁርጠኛ ትግል ቁርጠኛ ዓለማና ቁርጠኛ ስልት ያስፈልገዋል፤ ስለዚህም ቁርጠኛ መሪ ያስፈልገዋል፤ የሕመሙን መርዝ እየተጎነጩ ከሕመሙ ፈውስ ለማግኘት አይቻልም፤ ግርግሩ የኦሮሞ ከተባለ ሁለት ውጤቶች ይከተላሉ፤ አንዱ ውጤት ከኦሮሞ በቀር ሌላውን ሕዝብ አያገባውም ማለት ይሆናል፤ ሁለተኛው ውጤት የልየነቱ በላቤቶችና ተፋላሚዎች ኦሮሞዎችና ወያኔዎች ብቻ ናቸው ማለት ነው፤ ይህ ትልቅ አደጋ አለበት፡፡


አደጋው ወደሁለተኛው ጥያቄ ይመራናል፤ ገብቶኝ እነረደሆነ የግርግሩ ምክንያት ሁለት ናቸው፤ አንዱ ከቤት-ንብረት መፈናቀል ነው፤ የዜግነት መብትና መገለጫ የሆነውን መሬት ማጣት ነው፤ ሁለቱም መሰረታዊ የሆኑ የኢትዮጵያዊነትን የዜግነት መብቶች ሚደፈጥጡ ናቸው፤ ልብ በሉ የኦሮሞን የዜግነት መብቶች ይደፈጥጣል አላልኩም፤ የኢትዮጵያውያንን ሁሉ መሠረታዊ መብቶች የሚደፈጥጥ ነው፤ ይህ የማያጠራጥር እውነት ነው፤ ይህንን ከተቀበልን ጉዳዩ የኦሮሞ ብቻ አይደለም፤ ግርግሩም የኦሮሞ ብቻ አይደለም፡፡ትልቁ አደጋ ያሁንን ግርግር የኦሮምያ ብቻ ካደረግነው ወደፊት ያው ጉዳይ በሌሎች ጎሣዎች መሀከል ሊነሣ ነው፤ ሌሎች ግርግሮች ሊያስፈልጉ ነው፡፡
ጉዳዩ የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሆነ ትግሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ነው፡፡

54 Comments on “የሰሞኑ ‹‹የኦሮሞ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል – መስፍን ወልደ ማርያም”

  1. በእውነት ነው የምለው ክዚህ ላይ እኔም ሙሉ ለሙሉ እምነቲ የፀና ነው። ትክክል አባባል ነው ደግሞ ሌላ ግዜ ሌላ ግርግር እንዳያስፈልገን ነፃነቱ የሁላችንም ነውና በጋራ እንነሳ thank u professor mesfin

  2. Around Addis Ababa, all Ethiopians are the owners of the land, and they are married to Promos, and they are mixed with Ormos, and that is the greatest head ache of woyanes who do not want the Ethiopians good relationship. Oromo Ethiopians are the hero’s who do not want the haters of Ethiopians who misleadingly try to live at the cost of religion. Thank you professor.

  3. እኒህ professor የራሳቸው የሆነ personal issue ቢኖራቸውም ከአላቸው የረዥም ዘመን የትግል እና የእምቢ አትነካኩኝ አቋማቸው አንፃር ክብር ሊቸራቸው ይገባል።ይኽንን የተቀናበረ እና ሰላማዊ የሆነ ሕዝባዊ እምቢተኝነት ግን ” የኦሮሞ ግርግር”ማለታችው መስመር የለቀቀ አነጋገር መሆኑ ሊነገራቸው ይገባል። ኢትዮጵያ ስላልተባለ ብቻ ግርግር ብሎ መፈረጅ ከሳቸው የሚጠበቅ አይደለም። በኔ በደካማ አስተሳሰቤ ይህ ሕዝባዊ እምቢተኝነት በአገራችን ተንሰራፍቶ ኑሯችን አጨልሞት ላለው ስርዓት ብርክ የፈጠረና ለሌሎቹም የአገሪቱ ክፍሎች የተስፋ ብርሃን የፈነጠቀ ብየ እወስደዋለሁ። The rest of the d
    country has to follow suit.I am embarrassed by the deafening silence.If we don’t follow suit lets at least stop negative talks.Lets accept it weither we support or not it has reached a point of no return and the Oromo brothers have time and again affirmed that this is not a secessionist movement and we have to trust them period.

  4. ይሄ ሽማግሌ ለምን ነገሮች መስመር እየያዙ በመጡበት ሰአት ግርግር እንደሚፈጥር አይገባኝም። you are too old for politics የሚለው አካል ጠፉሳ!!!!

  5. አሁን የሚታየው እንቅስቃሴ ወያኔ ሃገሪቱን ለመግዛት እንዲያስችለው ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎ ኢትዮጵያ የጋራ ሃገራችን መሆኑዋን እንድንዘነጋ በማድረጉ የመጥኣ ክስተት ነው:: በአለፉት ሃያ አራት አመታት ኢትዮጵያዊነት እንዲሞት በወያኔዎች ያልተደረገ ዘመቻ የለም::ሃገሬ ነው ብልው ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅው ለመስራት የሞከሩ ኢትዮጵያውያንን ክልላችሁ አይደለም ተብለው ተባረዋል:ወይንም ተገድለዋል::
    ያም ሆነ ይህ ሃገራችን የሁላችንም ዬኢትዮጵያውን እንጂ ወያኔ የፈጥረው ክልል አይደለም::አባቶቻችን አያቶቻችን አጥንታቸውን ከስክሰው ደማችውን አፍሰው ያቆዩት ሃገር መሆኑን መረዳት ያሰፈልጋል::እነደ ወያኔ ባንዳዎች ቢሆን ኖሮ ዛሬ አብዛኝኣው ዬኢትዮጵያ ለም መሬት በነጭኦች(ጥኣሊያኖች)እንደ ደቡብ አፍሪካ ተይዞ ነበር::ኢትዮጵያ የብዙ ነገዶች የጋራ ቤት ስለሆነች ጭቆናን ለማስወገድ በጋራ መታገልና የጋራ አላማ ይዘን መነሳት የወቅቱ ጉዳይ ነው::
    ከላይ ፕሮፌሰሩ እንደገጽኡት ትክክለኝኣ የትግል አቅጥኣጭኣ ማስቀመጥ ኣስፈላጊ ነው::አለበለዚያ አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ ይሆናል::

  6. Tlku neger yesew lj keshtetu memar mechalna shtetu huletNa endaydegem lemekber mesrat gd ylal beteley oromona amhara be ethiopiyawinetachew lay erasachew menegager alebachew eni oromoneN yemil yeoromo hzb megedel ager mekemat yemikochew ena amhara degmo ethiopiyawi aydelehm eyetebale zerun bematfat sikahidbet yekoyewn propaganda agerun bemeneteku bemewereru yemikochew yh yeager menetek mewerer yezer matfat bezedina be estratiji yetederege bhuletum mahbereseboch lay dersal yandu beglS yandun beswr tyakiachewm yehuletun zarilay and new agerachewn ena nesanetachewn slezih bezer lhikannet yewedeku zigoch oromom hone amhara menegager ena chgrun lemeftat begara mesrat bcha new yemiyawataw lila neger yelem weyani yetgri neSa awchi 25 amet behabtachew ena bagerache enezihn hulet hzboch beteley kefaflo lemegdel lematfat yetgri selay yetgri lyu geday eyaseletene Mesariya yzalew mnm atametum endehone mawek alebachu yh degmo tkkl new beye gziw eyetegedelu yalut hzboch eneman endehonuna benama eyetafenu nsuhan endaleku gls new weyani amhara telatunew oromom endezaw slezih telat telat new amharan telto oromon ywedal yemil kale tesastal betlacha degmo ager aygezam ethiopiyawiyan telatachewn ena bewananet yemikefaflachewn metfat alebachew

  7. tnx, gashe,,fetan mels yemishaw guday nw, yehe bicha sayhon ke weyane wudket bohala yemitinorewun ethio nm ke ahunu maseb asfelagi nw

  8. profosser ahiya selamu new gira yegebawot …. edime kagegnu gena yegara edigetachin siyayu yebelete giram kegnim ygebabiwotal……yetemare Ahiya

  9. የሃሳብ ስጪዎች ጫጫታና ስድብ በብዛት ግንዛቤ የጎደለውና ወያኔያዊ ሽታ ያለው ይመስላል። በእኔ እይታ፣ ፕሮፌሰር የፃፉት የተጀመረው ትግል ኢትዮጽያዊ መልክ መያዝ ይገባዋል ሁሉም ባንድነት ይነሳ፣ አለበለዚያ ወያኔ ሆን ብሎ የአንድ ጎሳ አመፅ ብቻ አስመስሎ የሚጠራው ሌላው ጎሳ ሁሉ የኔም ትግል ነው ብሎ እንዳይተባበርና በሕዝቦች መካከል ልዩነት ለመፍጠርና እርስ በርስ ለማጋጨት እንዲሁም ነጣጥሎ ለመምታት ስለሚቀለው ነው። ስለዚህም አብረን ሁላችንም እንነሳ ብለው ነው የጠየቁት፣ ታዲያ ይህ ምን መጥፎነት ኖሮት ነው ይህ ሁሉ የስድብ ውርጅብኝ የሚጻፍባቸው? የወያኔ ካድሬዎች ክልሆናችሁ በስተቀር ተሳዳቢዎቹ በሙሉ። ይልቅ ምክራቸውን ሰምተን ባንድነት እንነሳና የኦሮሞ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያዊነት ትግል መልክ እንስጠው።

  10. Why u insult pro.mesfin?those men insult him are blind racist holigan satyre of banda woyane&epdrf!I respect hero pro.Mesfine W/Mariam.

  11. It is not expected from a person labeled a Professor to call a popular uprising ‘ girigir’. This is tantamount to degrading and undermining this popular effort. The Oromo people are fighting and sacrificing life for their own sake, not for anybody’s. If the struggle is meant to serve all the oppressed people of Ethiopia, others should join, not sitting aside and remain passive while Oromo is being massacred in a day light facing brutal forces. Oromo did not beg the likes of Professor to confuse in the current affair. If he is genuinely and heartfully concerned with the current issue the country and its people are faced with, this is not a normal way of naming it. So much pity.

  12. Irso memochawo yitekareb ina tesfa yekoretu
    seaw newot irsso bicha sayhonu izihem bezu
    retarded yehonu Professoroch ena Doctoroch
    bebechegnanet websitachew Ethiomedia merzachewun
    inderechu nachew inezih feudaloch bunachewun
    iyankareru bekerechachw idme betenkol gizeachewun
    yatefalu yimeselegnal guilty conscious lihon
    yichelale ,

  13. Professor tkkl new hasabh.
    Hasabun yaleteredut alu.
    GlT lemadreg:
    teqawmow sijemer grma kasa
    endalew gudayu ye adis abeba
    master plan bcha sayhon yemeriet
    larash Tyaqie new.
    Gudayu ye woyanien yemeriet
    policy meqawm mehon alebet.
    Meriet yegl new, mengst lelmat
    kefelegew yemerietun waga
    (balnebretu bemismamabet ena
    balew gebiya) kasa ykfel.
    Awaj memeriya ywTa blo hulum
    hzb ytagel.
    Ahun keteyazew yadis abeba
    guday gar abro yemeriet yegl
    balebetnet Tyaqie huno hulachn
    entagel new.
    Gergr malet embi malet new.
    Professorun yemizelfuTere-amara
    woyaniewoch ena yh yetgrai
    woyanie beshita yelekefachew
    andand oneg (olf) ena ohdd(opdo)
    nachew.
    Le enie enih berqye jegna
    oromo wegenochachn eyaderegut
    yalewn Tere-tgrai woyanie tgl ke
    adis abeba zuriya karta, kemeriet
    policy belaym melaq alebet.
    Wede woyanie slTan ylqeq,
    hzbawi mengst yquaquam Tyaqie
    meshegager ena aTeqalay
    yeneTanet Tyaqie yhun.
    Bezih hulum ysatefal, yechgru mnchm ywogedal.
    Kbr le jegna Tere-woyanie tagayochachn.
    Mot le tgrai woyanie.

  14. ሽማግሌ ጠፋና መሸምገል የነበረባቸው ሰዎች ሽማግሌ ሆነው ሰላም የምናገኝበትን እድሜ አራዘሙት፡፡ መጀመሪያ አንድ ሰው በዚህ ምድር ለመኖር ሰው መሆኑ ብቻ ይበቃል፡፡ ይህ የተፈሮ ህግ ነው፡፡ ኢትዮጵያዊ መሆን አያሳፍርም ኦሮሞም መሆን አማራም መሆን ትግሬም መሆን አያኮራም፡፡ ሰው በመሆናችን ብቻ ከብረናል፡፡ ሰው በመሆናችን እንኮራለን፡፡ ማንም ሰው መጀመሪያ ሰው ነበር፡፡ ሰው እርሱ እራሱ በስምምነት የብሄር ስም አውጥቶ ከመስጠቱ ውጭ ሰው በመሆኑ ያገኘው ብሄር የለም፡፡ ምንም የብሄር ቅጥያ አልነበረውም፡፡
    ሰዎች የግል ጥቅማቸውን ለማስከበር ፍላጓታቸውን በህዝብ ጫንቃ ላይ በመጣል ስም ሲያበጁ፡ ቅጥያ ሲቀጥሉ፡ ታሪክ ሲያጣምሙ ይታያሉ፡፡
    በብሄር ምክንያት ሁለት ተቃራኒ ጫፍ ላይ ቆመው እየተጨቃጨቁ የሚገኙ ሙህራን ያልተጣላውን ህዝብ እንደተጣላ፡ የተዋለደውን ህዝብ እንዳልተዋለደ፡ አብሮ የሚኖረውን አብሮ እንደማይኖር አድርገው በማቅረብ የህዝቡን ሰላም አንድነትና ፍቅር ነፈጉት፡፡
    የሀገር ዕራይ የሌላቸ ከእምነትና ከቋንቋ የዘለለ የተሻለ ፅንሰ ሀሳብ ሳያቀርቡ፡ መማራቸውን ሳያሳዩ፡ ሰው ለእራሱ ጥቅም ብሎ በፈጠረው የብሄር አዙሪት ሲሽከረከሩ እነሆ ድፍን 25 ዓመት ሞላቸው፡፡ የተማረ ማለት ለህዝቡ የተሻለ አማራጭ መቅረብ የሚችል፡፡ ጀግና ማለት ለህዝቡ በመከራ ጊዜ የሚደርስ፡ በጭንቅ ጊዜ አለሁ የሚል፡ ሲከፋው የሚያስታውስ፡ ከአንድ ሁለትን፡ ከነጠላ ብዝሐነትን፡ የሚቀበል ከሰፈር አልፎ ሀገረን የሚያስብ ነው፡፡

    ለህዝቡ የመቃብር ድንጋይ ከመሆን ይልቅ የተጫነውን ድንጋይ ተረባርቦ ማንሳት የአስተዋይ ዜጋ ግደታ ነው፡፡ አመለካከታችሁን ከቋንቋ፡ ከብሄርና ከእምነት አንስታችሁ ካለው አመለካከት የተሻለ እርዮት አለም፡ አስተሳሰብ፡ ፍልስፍና፡ አምጡ፡፡
    አንተም፡ እኔም፡ አንችም፡ እሱም፡ እሷም፡ እነሱም፡ ሁላችንም መጀመሪያ ሰው ነን፡፡
    ኘሮፌሰሩ የሀገር መኩሪያ ናቸው፡፡

  15. Please, please, please stop yelling at him. He is entitled to express his opinion and he is trying to address the political advantage EPRDF’s will take from this as always, if we Ethiopian don’t come out and protest together as one nation. I think it is time that all political parties must unit and speak directly to the people of Ethiopia urging them to put aside the language of hate and division and protest together to build a peaceful and stronger Ethiopia.

  16. ፕሮፌሰር
    ‘የኦሮሞ ግርግር ግራ ገበኝ’ ነው ያሉት?
    ዛሬ ገና አወቁት መሰለኝ እንጂ ግራ ከገባዎት እንኳን ሰንበትበት ብሏል፣ እንድያዉም ሲወለዱም እንድሁ ግራ የተጋቡ ይመስለኛል፣ ማንን እንደሚደግፉ ማንን እንደሚቃወሙ አይገባኝም ፣ ደርግንም እኮ ቀረብ ቀረብ ለማለት ሞክረው ነበር፣ ወይግድ! አሉዎት መሰለኝ፣ ወያኔን የሚቃወሙትን ከተቃወሙ እንግድህ ወያኔን ይደግፋሉ ማለት ነው፣
    ለመሆኑ ‘የኦሮሞ ግርግር’ ብለው ባንቋሽሹት እንቅስቃሴ ውስጥ ስንት ህይወት እንደተፋ አዉቀዋል? ስንት ህዝብ እንደተሰቃየ ገምተዋል? ጉዳዪ አስዝኖዎታል? አይመስለኝም፣ ግራ ከመጋባት በቅርቡ የምድኑ አይመስለኝም፣ ግራ ከመጋባት የምድኑት …..

    ለግዜው እስቲ አምባሳደር እምሩን ያማክሩ፣ በሽታችሁ አንድ ዓይነት ነው

  17. የተያዘው የወያኔን ወጥር ገመድ ሣይላላ ለማሥቀጠል ሰሜኑም ደቡብም ትግሉን ይቀላቀሉ ለምን ኦሮሞ ጀመረ ብለን የምንነፈርቅ ከሆምነ የገመዱ መቀሥ ማን ጋር እንዳለ ይታወቃል ሩጫው የመቀሡ ባለቤት የኢትዬጵያን ህዝብ ማድረግ ህዝባዊ መንግሥት መመሥረት ከክንውንም በላይ ይሆናል ይህ ባልሆነበት እንቅሥቃሤ ውጤት ያው ብሄር ተኮር ፖለቲካን እንደ ወያኔ ቅማል ይተላለፍብናል።

    እንደሠው ተፈጥረን እንደብሄር ሣናሥብ እንሙት

  18. እንደብሄር ወይም ለብሄር ማሰብ ክፋት የለውም፣ ክፋት ያለው የራስን ብሄር ብቻ አክብሮ የሌላውን መናቅ ወይም የራስን ብሄር ብቻ ወዶ ሌላውን መጥላት ላይ ነው!

  19. የወያኔም ቅጥረኛ ሣይኮን ኢትዬጵያን መሥሎ መሞትም አንድ ነገር ነው።

  20. Professor Mesfin W. Mariam(YEOROMO GIRGIR)&
    Ambassador Emiru on Esat call the Oromo straggle(shiftanet)
    simply you show us one of your multiple personality.
    freedom & democracy for all.

  21. Do we really care where the struggle started? It could be Arusi; it could be Bale; it could be Gonder; it could be Ogaden; it could be Gojjam; it could be…….What important here is the people started rising up against this ethno-fascist group aka TPLF. The question now is how to join this movement and fight until we bury these fascists forever and sing the freedom song together standing on their grave. The freedom question is not only the Oromo people or Gambella people or Somali people or Amahara people question or….. It is our question. It is the question of the people who want to live freely in their own country. Let us stand up in unison and start digging TPLF’s grave together. If we do it together we can accomplish it faster. The Amharas!!! do not forget that the TPLF has already slaughtered 3,000,000 of your people and is still counting. It is now time to stop that!

  22. Things we need to know about Ato Mesfin Wolde Mariam / the writer:

    1) A self appointed Professor. No academic record exists for the title he falsely claims; He has no peer reviewed publication ever!

    2) No one of his contemporaries respected him – the likes of Eshetu Chole etc – I haerd one respected University Professor call hom… AXX Hole!

    3) He served all three Ethiopian regimes i.e. the Monarchy, Dergue and Woyane – by destructing and spewing his poison amonng opposition camp;

  23. To Burqa, Please don’t misunderstand the word ‘girigir’. Girigir and uprising is the same. ‘Ytahisas girigir or Yemengistu Neway girigir defines the situation correctly. In both situations it is an uprising to change the ruling regime.

  24. Mesfin w/maryam is obviously front figure in ethiopian politic since H/silasie and derg regime & continued in TPLF era too. This guy know well the heart of a problem, Nevertheless I confused why he used “Gereger“ terminology ? why he couldnt raise de facto issue when oromo 8 years old and pregnant mather killed by agazi— ather ethiopians(Amhara) kept silent ?? why amhara students didnt join oromo student muvement ?? professor mesfin disqualified to talk about all inclusive movement

  25. Man new yemimeraw yhn
    enqsqasie?
    Bedkumanu ohdd/opdo kehone
    requ aywesdewm.
    Wede Ager aqef ye melaw
    ethiopians yehone Tyaqie
    yshager malet woyanie slTan
    ylqeq ena hzbawi mengst
    yquaquam bihon Tyaqiew tru
    wTiet ygeñal.

    Mot le tgrai woyanie ena le tebabariwochu.

  26. ግርግር አሉት ለእርስዎ ግርግር ሊሆን ይችላል ለእኔ ግን ታላቅ ትግል ነው። ታላቅ ያልኩበት ምክኛት፡ ወያኔ የሚታይ ጠላት ነው በጥይትም ገዳይ ነው፣ እንደርስዎ ያለ፡ በሁለት ቢላ ሲበላና ወገን ሲክድ የኖረ የጪቃ እሾህ ፊት ለፊት ቆሞ በድፍረት ህይወቱን እየለገሰ ያለ የታላቆች ትግል ነው።

    በእንደርስዎ ያሉ በትምህርት ስም ወገን ከድተው ለጥላት ባንዳ የሆኑ ብዙ ብዙ ፕሮፈሰሮች አሉን፣ የናፈቁት ሁሉ መና ሆኖ ህዝብ በቃኝ ከጫንቃየ ውረዱ ታገስኳችሁ እንጂ አልፈራሁዋችሁም ብሎ ለክብሩ ቢሞት ግርግር ቢሉት ማ ሊደንቀው፣ ማ ሊሰማዎት? እንዲያው ሰው ያለድሜው ቅልል ሲል ያሳፍራል።
    በመጨረሻም ማለት የምፈልገው ተንግዲህ ወዲህ ለሽምግልናም ኣይመቹም፡ የህዝብ ትግልና መስዋዐትነት የናቀ፡ የ ተ ና ቀ ነውና።

  27. Dear profesor,
    This struggle represents ethiopian’s
    struggle for democracy. Everybody should take part.lf not support its better to keep silent. The
    Wayyou thalk may have bad quencequences because you didn’t give values for Oromo’s
    blood.

  28. Girigir.
    Amara yemibal yelem.
    Abesha feri new.
    Abesha lemagn new.

    Hule ysadebal ysadebal ahun degmo yeOromo tigil yasansal. Durie Professor

  29. የብሔር ልዪነት እና መከፋፈል የለም ብለን ካመን የወቅቱ የሆሮሞው ንብረቴን አትዝረፉኝ ትግል ምነዋ በሌሎቹ ብሔረሰቦች መደገፍ አቃተው? ፕሮፌሰር እንዳሉት የእንቅስቃሴው መጨረሻ በድል የተደመደመ እንደሆነ ሌላ ግርግር እንዳይከተል ያአብሮነታችን ትግል ዛሬ ላይ የግድ ይላል

  30. በኔ እምነት ፤- አሮሞ ትልቅ ቁጥርና ሰፊ መልካምድር የያዘ ታላቅ ሕዝብ ነው፡፡ በዚህ ሀገር አስተዳደር ዘይቤ ውስጥ ከፍተኛውን የስልጣንና የውሳኔ ቦታ መያዝ ያለበት ኦሮሞ ነው፡፡
    ስልጣንና የውሳኔን ቦታ መያዝ ማለት ምን ማለት ያልገባቸው ወይንም ይህ ሌለው የሚደግፈውን ሀሳብ ጆሮ ዳባ ብለው የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የኦሮሞ ብሄሩ ተወላጆች የሚሰነዝሩት ሀሳብ የኔን ጨምሮ የሌላውን ሰው እምነት የሚንድ፡ እንደሆነ ይሰማኛል፡፡ ብታምኑም ባታምኑም ይህ ሀገር አሸንፎ ለመቀመጥ ወይንም ተሸንፎ ለመቀመጥ የሚችል ሕዝብ ሀገር አይደለም ፡፡ አይምሰላችሁ አንድ ነገር መጥፎ ነገር ቢነሳ ማንም አሸናፊ እና ተሸናፊ አይኖርም፡፡ ዛሬ በስልጣን ብቻ ሳሆን በቁጥር የሚመኩበት ጊዜ አይደለም፡፡

  31. Grgr = huket, rebsha, Tl, mameT, embita, bTbT, ambaguaro new.
    Professorun gra yagaba neger
    ( lenegeru lielawn chmr new):
    zarie oromo merietachn atnku
    silu, annekabachuhm bibalu,
    nege demo amara weym welayta
    merietien atnku malet liyasfelgew
    new wey?
    Weyns yh ye oromo Tyaqie
    yehulum ethiopiawiyan huno,
    merietachuhn annekam ketebal
    yehulunm ethiopiawiyan malet
    mehon alebet.
    Yelem annekam yalnew ye
    oromon bcha new libal enew ?
    Yhn new gra agabagñ yalut
    professor.
    Yhn new metechet, mabrarat.
    Lemelaw ethiopiawiyan Tyaqie mehon yalebet:
    mengst yemannm meriet aynka,
    meriet yegl yhun etc, bemalet
    hulum menesat ye tgrai woyanien
    lemedemses.
    Tru wTiet ygeñal.
    Mot le woyanie

  32. Mr woldemariam and the Tigrian aspect on Oromo and oromia is the same.It shame on Mefin woldemariam to call the Revolution “girgir” it better to Shutup, it is stupidty stand or call.

  33. አዎን ኦሮሚያን ኦህዴድ ህዝቡን ከሌላው ነጥሎ የብሄር ተቃዋሚ ማደራጀቱ ትልቅ የትግል ሥልት አርገን ልንወሥደው እንችላለን ግን ይህ እንቅሥቃሤ ለሌላው ብሄር ሥጋትን የሚያጭር መሥሎ የሚያሣየን ከወዲሁ እንዳናብር እያዳከመ ያለው የወረበላው ዘራፊ ቡድን ወያኔ ነው ይህን ክፍተት ከጎናቸው ሆነን የማገዝ ሥራን ሌላውም በተቀናጀ ሥልት ሊጅመር ግድ ይላል ይህ ትግል ገና ብዙ ፈተናዎች ይኖሩታል እንጂ ዙፋኑ ምን መምሠል አለበት እያልን ከሆነ አላማችን ወንዝ አይሻገርም ለምሣሌ እርሦ የሚያደራጁት ብሄሮን ተወላጆን አብራደጎን ከሆነ ያው ታጥቦ ጭቃ ነው ትውልዱ ይህን አይፈልግም ኦነግም ሞረሽም ወላይታም ከንባታም…..ሁሉም ይህን እንደ ግመል ጭራ ይዘን እየተመራን ከሆነ ካለው ሥርአት ምንም የተለየ ለውጥ ለአለምም ለሀገራችንም አናመጣም።

  34. እኛ ትግሉ የኦሮሞ ብቻ ነው አላልንም።

    ድል የኢትዬጵያ ነው!!!

  35. Professor whether u creditid or not the struggle beyond the woyane fight letalone the “shimute” u have used to the whole of ur life. Any way I thank God u have seen this courageous oromos or if u like before ????

  36. Shia muslim suicide bomb
    ayafendum, enesum iranoch, kefil
    syria, hezbolla, abzañaw iraq,
    yemen ahun slTan yeyazu houti
    nachew.
    Kalnekuachew mayneku nachew.
    Neger gn sunni muslims alemn
    eyanaweTu ygeñalu.
    Enesu nachew alqayda, boko
    haram, islamic state yemibal.
    Bewananet mifeleflachew ena
    miyastaTqachew ye saudi wahabi
    ngusoch nachew.
    Benegerachn lay ethiopia
    dmTachn ysema yemilu wahabi
    nachew, ye islam mengst
    lemaquaquam new, ene jawar mehamed ena bilal alubut. Ahbash/habash muslim yemibalew, be ethiopiawiyu al-harari, al-habash yetemesheretew
    alemaqef ezemene islmnan
    yqawemalu, flagotachew yareb
    Tgeñnet slehone.
    Dl le eña
    Mot le woyanie.
    Dl le eña.

  37. Yhe shmagle professor ye addis Ababa arada new hulem gra new yeminagerew hulunm yidegfal kesu gar mehon mechereshaw kaliti megbat new

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*