ኢትዮጵያዉያን ለረሃብ ተጋልጠዋል:: የገዢው ፓርቲ ትኩረት ተቃዉሞ በማፈኑ ላይ ሲሆን፣ የደርቁ ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተነፍጎታል።

18 ሚሊዮን ኢትዮጵያዉያን ለረሃብ ተጋልጠዋል:: በአሜሪካ ትላልቅ ከሚባሊ ጋዜጦች መካከል አንዱ የሆነው የቺጋጎ ትሪቢዩን የሚከተለዉን ዘግብዋል። የገዢው ፓርቲ ትኩረት የተነሳዉን ተቃዉሞ በማፈኑ ላይ ሲሆን፣ የደርቁ ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተነፍጎታል።

Read More : http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=109291

 

Image

 

7 Comments on “ኢትዮጵያዉያን ለረሃብ ተጋልጠዋል:: የገዢው ፓርቲ ትኩረት ተቃዉሞ በማፈኑ ላይ ሲሆን፣ የደርቁ ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተነፍጎታል።”

  1. በካድሬዎች እየተድበሠበሠ ይገኛል ጥሬ ሥንዴ ወፍጮ በሌለበት ሠፈራ ምን ያርጉት ንፍሮ? በድንጋይ እንዳይፈጩ ጉልበት አነሣቸው ምን ይሁኑ ሆን ተብሎ ዱቄት መግዛት እየተቻለ ይህን ማድረግ ያልተፈለገው ለምን ነው? ወይሥ ወፍጮ ፍለጋ ሢዋትኑ ተሥፋ ቆርጠው ይሸጡትና ከተማ ይግቡ ይመሥላል።

  2. ነፃ ሚዲያዎች በአካባቢው ገብተው ቢዘግቡ እንደሚገደሉ ተዝቶባቸዋል እውነታውን የሚያሣይ ዘገባ መሥራት አልተቻለም።

  3. ወያኔ ለተራበው ሳይሆን ስልጣኑን እንዳይነጠቅነው ሩጫው …!እኔ ግን ይሄ የአለም መንግስታት…ሰብአዊ መብት…ሌላም ሌላም………መቸ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚደርሱለት ……!ህይወታችንን ከሰው በላው ወያኔ ካላተረፉ የነዚህ ድርጅቶች መኖር ጥቅሙ ምንድነው?——እነአፄ ምኒሊክ!አፄ ዮሀንስ!አፄ ቴዎድሮ!እነአቡነ ጴጥሮስ !እነ…………………………………………………………………………………………………ሁሉንም ታሪክ ይዘክራቸዋል::ወያኔ ግን መብቱን የሚጠይቅ ዜጋውን ምላሹ ጥይት…………………!ሀገር የሸጠ መሪ ወኔና ወያኔ ብቻነው…!የአባይን ሁኔታ በ ግብፅ አዛዥነት …ውሀ ለመሙላት…ለሚጎበኙ ሁሉ…ሌላም በአባይ ጉዳይ ላይ ግብፅ ፈቃደኛ ካልሆነች በስተቀር የወያኔው ባንዳ ለስልጣናቸው ማራዘሚያ እንጅ ለሀገር የማያስቡ ሀባብ ራስ ሁላ ኢትዮጵያን ቀለዱባት…!እግዚአብሄር ሞታቸውን ያቅርብልን…………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………!

  4. ወያኔ ለተራበው ሳይሆን ስልጣኑን እንዳይነጠቅነው ሩጫው …!እኔ ግን ይሄ የአለም መንግስታት…ሰብአዊ መብት…ሌላም ሌላም………መቸ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚደርሱለት ……!ህይወታችንን ከሰው በላው ወያኔ ካላተረፉ የነዚህ ድርጅቶች መኖር ጥቅሙ ምንድነው?——እነአፄ ምኒሊክ!አፄ ዮሀንስ!አፄ ቴዎድሮ!እነአቡነ ጴጥሮስ !እነ…………………………………………………………………………………………………ሁሉንም ታሪክ ይዘክራቸዋል::ወያኔ ግን መብቱን የሚጠይቅ ዜጋውን ምላሹ ጥይት…………………!ሀገር የሸጠ መሪ ወኔና ወያኔ ብቻነው…!የአባይን ሁኔታ በ ግብፅ አዛዥነት …ውሀ ለመሙላት…ለሚጎበኙ ሁሉ…ሌላም በአባይ ጉዳይ ላይ ግብፅ ፈቃደኛ ካልሆነች በስተቀር የወያኔው ባንዳ ለስልጣናቸው ማራዘሚያ እንጅ ለሀገር የማያስቡ ሀባብ ራስ ሁላ ኢትዮጵያን ቀለዱባት…!እግዚአብሄር ሞታቸውን ያቅርብልን……!

  5. ዘመኑ ከፍቷል፡፡ ሰው በሰው ላይ የጨከነበት የመከራ ጊዜ፡፡ በራሱ ካልደረሰ በስተቀር የሌላ ሰው ችግር ችግሩ ያልሆነ፡ የሌላው ሰው ህመም ህመሙ ያልሆነ፡ ጨካኝና አረመኔ ትውልድ በርክቷል፡፡
    እርሐብ ፡ ጦርነት፡ በሽታ፡ ስደትና ሞት የትውልዱ ስጦታ እስኪመስሉ ድረስ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ በሰው ዘር ላይ፡ ተረባረቡበት፡፡ የሰው ሞት እንደ ዶሮ ሞት የተቆጠረበት፡ ክቡሩ የሰው ልጅ በየበረሐው፡ በየወንዙ በየሸንተረሩ፡ በየጓዳው በየጓርጓዳው፡በየስርቻው፡ እንደ ማይጠቅም እንስሳ እየወደቀ ይገኛል፡፡ መንግስታትም አንዳንዶቹ ከአቅማቸው በላይ ሆኖ፡ የቀሩት ደግሞ ከስልጣናቸው ውጭ ዜጋን የሚያዩበት አእምሮ የላቸውም፡፡ የአህያን አባባል “እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል” እያሉ የህዝቡን ደም ይመጣሉ፡፡
    ለሁሉም መድሀኒቱ የከበደው እንድቀል፡ የጨለመው እንድነጋ፡ የርሀበው እንድጠግብ፡ የታረዘው እንድለብስ፡ የተጠማው እንድጠጣ፡ ፍትህ ያጣው ፍትህ እንዳገኝ፡ ሁሉም በየምነቱ ወደ አምላኩ መፀለይ ይኖርብናል፡፡ እግዚአብሔር እናንተ ሸክማችሁ የከበደ ወደ እኔ ኑ ሸክሜም ቀሊል ቀንበሬም ልዝብ ነው ይላል፡፡ የፍትህ አምላክ፡ የሰላም መሪ፡ የፍቅር ባለቤትባለቤት ይረዳናንይረዳናን በርትተን እንፀልይ፡፡
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይባርክ፡፡

  6. Ygeber kalachuh jnjerom ygebr.
    ye ager aydel yemichrew mdr.

    Ywqes kalachuh feTarim yweqs.
    alchanebnem wey yhn hula Tos.
    ybezal atlum teTlen mawedes.
    Fth eko aydelem worari manges.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*