ቱርክ በሶማሊያ የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው::
ቱርክ በሶማሊያ የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው::
ቱርክ በሶማሊያ የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው። የቱርክ ዲፕሎማቲክ ምንጮች እንደገለፁት የቱርክ አዲሱ የጦር ሰፈር በሞቃዲሾ በመገንባት ላይ ሲሆን ተጨማሪ ካምፖች ለማቋቋም እቅድ መኖሩን ገልፀዋል።
በጎረቤት ጅቡቲ ላይ ቻይናን ጨምሮ ከሰባት በላይ ሀገሮችን የጦር ሰፈር የምታሰተናግድ ሲሆን ኤርትራ በቅርቡ ከሳዑዲና የዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ጋር ሀሰብ ወደብን ለ50 አመት ኪራይ ተከራይተዋል፡፡ ሀሰብ ወደብም ወታደራዊ መርከቦችንና ወታደሮቻቸውን ማስተናገድ ጀምራለች።
