የትግራይ ኣስተዳደር በ30 ሚልዮን ብር የሙስና ክስ ሊቀረበበት ነው።
የትግራይ ኣስተዳደር በ30 ሚልዮን ብር የሙስና ክስ ሊቀረበበት ነው። ።።።።።።። የውሃና ኢነርጂ ምኒስቴር ለትግራይ ክልል መስተዳድር የ30 ሚልዮን ብር ሙስና ክስ ሊያቀርብበት ዝግጅቱ ማጠናቀቁ ታውቋል። የ30 ሚልዮን ብር ክሱ በራያ ለመስኖ ስራ እንዲውል ተብሎ በፌደራል የውሃና ኢነርጂ ምኒስቴር በጀት ተይዞ …
የትግራይ ኣስተዳደር በ30 ሚልዮን ብር የሙስና ክስ ሊቀረበበት ነው። ።።።።።።። የውሃና ኢነርጂ ምኒስቴር ለትግራይ ክልል መስተዳድር የ30 ሚልዮን ብር ሙስና ክስ ሊያቀርብበት ዝግጅቱ ማጠናቀቁ ታውቋል። የ30 ሚልዮን ብር ክሱ በራያ ለመስኖ ስራ እንዲውል ተብሎ በፌደራል የውሃና ኢነርጂ ምኒስቴር በጀት ተይዞ …
በአማራ ክልል ወልቃይትና ዳንሻ ህዝቡ ሀይለኛ ውጥረት ላይ ይገኛል። አባቶች ክተት አውጀዋል #Ethiopia #Welkaite #Tigray #Dansha #MinilikSalsawi #RDH በወልቃይት የተነሳው የመሬት እና የማንነት ጥያቄ እንደተካረር ይገኛል ከተመረጡት ሽማግሌዎች 1 ተገድለው ጥለውት የተገኘ ሲሆን 1 ሽማግሌ ያለበት አልታወቀም።የሰሮቋ አርማጭሆ መንገድ ሙሉ …
በአማራ ክልል ወልቃይትና ዳንሻ ህዝቡ ሀይለኛ ውጥረት ላይ ይገኛል። አባቶች ክተት አውጀዋል Read more »
እውን ኢህአዴግ ከግንባርነት ወደ ውህድ ፓርቲነት ይሸጋገራል? Tadesse Biru Kersmo ስለዚህ ጉዳይ መወራት ከጀመረ ዓመታት ቢቆጠሩም እንደኔ ግምት ተግባራዊ የሚሆን አይመሰለኝም፤ በድፍረት ካደረጉት ደግሞ የሥርዓቱን ውድቀት ያፋጥናል። ለዚህ ምክንያቶቼ ሦስት ናቸው። 1) የህውሓትን ማዕከላዊ ኮሚቴ እና ሥራ አስፈፃሚ እንዳለ የውህዱ …
በደቡብ ኦሞ ዞን በኢንቨስትመንትና በስኳር ልማት ፕሮጄክት ስም የሚፈጸመው ሙስናና የሃብት ዘረፋ መረን የለቀቀ ነው:: #Ethiopia #SouthOMO #Corruption #MinilikSalsawi 1. በኢንቨስትመንት ስም በሚደረገው የመሬት ቅርምት የወ/ሮ አዜብ መስፍን እጅ እንዳለበት ተገለጸ፤ 2. በመሬት ቅርምቱ አንድ መሬት/ቦታ ለተለያዩ ‹የሃሰት ኢንቨስተሮች …
በደቡብ ኦሞ ዞን በኢንቨስትመንትና በስኳር ልማት ፕሮጄክት ስም የሚፈጸመው ሙስናና የሃብት ዘረፋ መረን የለቀቀ ነው Read more »
ሰበር ዜና : በዳንሻ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ባዶ እጃቸውን ባሉ የወልቃይት አማሮች ላይ እየተኮሰ ይገኛል:: በዳንሻና በሶሮቃ ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ አለ፡፡ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ከሦስት ቀናት በፊት አቶ ሊለይ ብርሃነ የተባለን የወልቃት አማራ አፍኖ ወስዶ የት እንዳደረሰው …
ሰበር ዜና : በዳንሻ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ባዶ እጃቸውን ባሉ የወልቃይት አማሮች ላይ እየተኮሰ ይገኛል:: Read more »
የከተማው አስተዳደር ችግሩን የፈጠሩት ቆሻሻ አንሺዎች ናቸው ይላል ከንግድና ከመኖሪያ አካባቢዎች የሚያነሳው ያጣ ቆሻሻ ዕለት ዕለት በመከማቸቱ ንግድ ሥራቸውንም ሆነ ጤናቸውን በማወኩ መማረራቸውን ነዋሪዎች እየገለጹ ነው፡፡ ሥራ ከጀመረ ሦስት ወራት ማስቆጠሩን የገለጹት የሰንዳፋው ቆሻሻ ማከማቻና ማቀነባበሪ ጣቢያ፣ ለዋናው ሥራ ብቻ …
በአዲስ አበባ የንግድ ተቋማትና ነዋሪዎች በተከማቸ ቆሻሻ መማረራቸውን እየገለጹ ነው Read more »
ወያኔ ለረዥም ዘመናት በርካታ ዜጎችን የያዙ ግዙፍ ድርጅቶችን ለመሸጥ በማቀዱ ሰራተኞች የመፈናቅል ስጋት አድሮባቸዋል::የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር አራት ግዙፍ ድርጀቶችን ወደ ግል ይዞታ ለማዛወር የሽያጭ ጨረታና የድርድር ጥያቄ ይፋ አደረገ፡፡ ለሽያጭ ጨረታ የወጣባቸው ብሔራዊ የትምባሆ ድርጅትና የኢትዮጵያ ቆርኪና ጣሳ ፋብሪካ …
ወያኔ ለረዥም ዘመናት በርካታ ዜጎችን የያዙ ግዙፍ ድርጅቶችን ለመሸጥ በማቀዱ ሰራተኞች የመፈናቅል ስጋት አድሮባቸዋል:: Read more »
የዙና ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ባለቤት አቶ ዘሪሁን ጌታሰው፣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ለማቅረብና ከተለያዩ የንግድ ሥራ ውሎች የሰበሰቡትን ከ180 ሚሊዮን ብር በላይ ይዘው መሰወራቸው ተሰማ፡፡ አቶ ዘሪሁን የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽኖች፣ ሲኖትራኮችና አውቶሞቢሎችን ከ60 እስከ 75 ቀናት ድረስ ወደ …
እውን በሕገወጥ መንገድ በባለስልጣናት እና በዘመዶቻቸው በደላሎቻቸውና ወዳጆቻቸው የተያዙት ቤቶች 98 ብቻ ናቸውን ? mereja.com በሕገወጥ መንገድ 98 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ሰብረው የያዙ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Reporter amharic እየተካሄደ ባለው የኮንዶሚኒየም ቤቶች ቆጠራ 98 ቤቶች በሕገወጥ መንገድ የተያዙ መሆናቸው በመረጋገጡ፣ …
እውን በሕገወጥ መንገድ በባለስልጣናት እና በዘመዶቻቸው በደላሎቻቸውና ወዳጆቻቸው የተያዙት ቤቶች 98 ብቻ ናቸውን ? Read more »
ውሃ በፈረቃ ፥ የሙታንን መነሳት ተስፋ እናደርጋለን ( ሄኖክ የሺጥላ ) ኣንድ ወዳጄ አዲሱን የአዲስ ኣበባ “ውሃ በፈረቃ” ዜና እንደሰማ ፥ « ድሮ በምን ነበር ?» ብሎ የጠየቃት ጥያቂ ፈገግ ኣድርጋኛለች። የኣዲስ ኣበባ የመሬት ትሎች ዛሬ ዛሬ ከኣፈሩ ይልቅ ለመኖሪያነት …
ግርማ ካሳ

በቅርቡ አንድ በትግሪኛ የተዘጋጀ ሚስጥራዊ ሰነድ በአማርኛ ተተርጉሞ ዘሃበሻ ላይ አነበብኩ። ህወሓት በወልቃይት ዙሪያ ያጋጠመውን ፈተና ለመመከት እንዲያስችለው ያዘጋጀው ሰነድ እንደሆነ ነው የተገለጸው።
ናኦሚን በጋሻው

በኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር፣ ኦዴግ ውስጥ ያሉ አመራሮች በጣም የተከበሩ በሳል አመራሮች ናቸው። ለዓመታት በትግሉ ውስጥ ያለፉ፣ በርግጥም ለኦሮሞው ማኅበረሰብ የሚበጀውን እና የሚጠቅመውን የተረዱ። በኦሮሞውና በሌላው ማኅበረሰብ መካከል አለመተማመን እና መጠራጠር እንዳለ፣ ይሄንንም ለመግዛት እና ለመበዝበዝ እንዲያመቸው ሆን ብሎ ያደረገው ሕወሃት እንደሆነ በሚገባ የሚያውቁ። የኦሮሞው ማኅበረሰብ ከሌላው ጋር ያለውን ግንኙነትና ትስስር አጠናክሮ ለሁሉም እኩል የሆነች ኢትዮጵያን ለመገንባት ይቻል ዘንድ ፍላጎት አላቸው። በፖለቲካ አመለካከታቸው ጥሩ መስመር ላይ ያሉ ነው የሚመስሉት።
ጓድ ካፍትሌ

“Whoever wishes to foresee the future must consult the past; for human events ever resemble those of preceding times. This arises from the fact that they are produced by men who ever have been, and ever shall be, animated by the same passions, and thus they necessarily have the same results.” Machiavelli
የዴሞክራሲ ጽንሰ ሀሳብ በዓለም ላይ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት የተለያዩ የአስተዳደር ስልቶች ተግባራዊ ለማድረግ ተሞክሯል። አብዛኞቹ የአስተዳደር ስልቶች ግን ኃይልን መሠረት ያደረጉ ስለነበሩ በመሪና በተመሪዎች መካከል ከፍተኛ ቅራኔን ሲያሳድር ኖሯል።መሪዎቹ ለሚገዙት ሕዝባቸው ወፍራም ዱላ ካሳዩ ሕዝቡ ቀጥ ለጥ ብሎ ይገዛልኛል ብለው ስለገሚገምቱ የሥልጣን ዕድሜያቸውን ለማራዘም የሚሊዮኖችን ደም በከንቱ አፍስሰዋል። የአንድ ቀን የሥልጣን ዕድሜያቸውን በአንድ ሺህ ሰዎች ደም ያቆዪታል።
አሊ ጓንጉል

የተሰደዱ እና ባገር ውስጥ በየእስር ቤቱ የታጎሩትን ጋዜጠኞች እና ጸሃፍትን ብዛት ላሰበ ሰው አማርኛ አሁንም የሚጻፍበት ቋንቋ ሆኖ መዝለቁ እሰየው ነው።
ተስፋዬ ገብረአብ

ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሣምንት ያደረጉት ቃለመጠይቅ አነጋጋሪ ነበር። ከኦሮሞ ህዝብ አመጽ ጋር በተያያዘ የሰነበተውን ችግር ሌላ አካል ላይ ማላከክ እንደማይገባ መናገራቸው ከኢህአዴግ ጠባይ አንፃር ያልተለመደ ነበር። በውስጥ ባለ ችግር ምክንያት የህዝብ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ ባለማግኘታቸው ህዝብና መንግሥት ተቃቅረው ጉዳዩ ወደ ግጭት ደረጃ መድረሱን ማመናቸው አንድ እርምጃ ወደፊት ነው። ችግሩ የመልካም አስተዳደር እጦት መሆኑን መግለፅ መቻላቸው ይደነቃል። ኃይለማርያም በዚህ ደረጃ ችግሩን አምነውና ተቀብለው ሲያበቁ፤ በመጨረሻ ለተፈጠረው ችግር በጥቅሉ ህዝብን ይቅርታ ጠይቀዋል። ይቅርታ ጥየቃው ካንገት በላይ ነው ወይስ ካንገት በታች ለጊዜው ባናውቅም፤ ይቅርታ መጠየቅ በራሱ ሥልጣኔ ነው።
የተስፋሁን አለምነህ ጉዳይ እኔም ያሳስበኛል (ኤርሚያስ ቶኩማ) ተስፋሁን በዚህ ዘመን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ብቅ ካሉ ጠንካራ ወጣት ፖለቲከኞች መካከል አንዱ ነው። ተስፋሁን በይፋ ፖለቲካዊ ድርጅት ውስጥ ገብቶ መታገል የጀመረው በ1996 አመተ ምህረት ገና በለጋ እድሜው በመኢአድ ፓርቲ ነው። በመኢአድ ውስጥም …
ፍፁም ግራ የሚያጋባ የሀብት እድገት (ቴዎድሮስ ጌታሁን) ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ሪፖርተር ጋዜጣ ያወጣውን አንድ ፅሁፍ አንብቤ እንደጨረስኩ ግራ ተጋባሁ፤ ፅሁፉን ሙሉ ለሙሉ አንብቤ ከጨረስኩ በኋላ ሦስት ሊሆን ይችላል ከሚል መደምደሚያ ሀሳብ ላይ ደረስኩ። አንድ ቃለ መጠይቅ አድራጊው ሰው፣ የሴትየዋን …
ፍፁም ግራ የሚያጋባ የሀብት እድገት (ቴዎድሮስ ጌታሁን) – ከአስተማሪነት ወደ ቢሊየነርነት Read more »
– በዩኒቨርሲቲው ጀኔሬተር ፈንድቶ በተነሳ ቃጠሎ ትምህርት ተቋርጧል – ህገወጥ ተብለው 250 ቤቶች ሲፈርሱ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተከስቷል አዳማ (ናዝሬት) ከተማ ላይ፣ የስጋት መንፈስ ሲያንዣብብባት ሰንብቷል፤ የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡ በከተማዋ አንድ ዳርቻ ህገወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች …
አዳማ (ናዝሬት) የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡ Read more »
Addis admass : የሾፌሮች ጥፋት ወይስ የመኪኖች ብልሽት? የመንጃ ፈቃድ አሰጣጥ መዝረክረኩስ? በአዲስ አበባ ከሰሞኑ 24 ሰዎችን ለሞትና ለአካል ጉዳት የዳረጉ ሦስት አሰቃቂ የመኪና አደጋዎች ሳቢያ በሾፌሮች ብቃትና ስነ ምግባር እንዲሁም በመኪኖች የቴክኒክ ምርመራና በመንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች …
ሦስቱ ወዳጆች Written by ዲ/ን ዳንኤል ክብረት (Addis Admass) “ሰው ማፍጠኛ ብቻ ሳይሆን ማቆሚያም ያስፈልገዋል” አንድ ሊቅ እንዲህ ይመክሩ ነበር፡፡ ሰው ለዕውቀት የተሰጠ፣ ለትግል የሠለጠ፣ ለመሪነትም የተመረጠ ይሆን ዘንድ ከሦስት ዓይነት ወዳጆች ጋር መዋል አለበት ይላሉ፡፡ አንድም ከእርሱ ከሚበልጡ፣ አንድም …
ሦስቱ ወዳጆች – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት – “ሰው ማፍጠኛ ብቻ ሳይሆን ማቆሚያም ያስፈልገዋል” Read more »
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: #Ethiopia #OromoProtests #MinilikSalsawi #Harerge #EPRDF Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ግፍ በደል ጭቆና በገዛ መሬቱ ላይ ብዝበዛ ያንገፈገፈው የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞውን አቀጣጥሎ እንደቀጠለ መሆኑን ከኦሮሚያ ክልል የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ::በትምህርት ቤቶች በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በገበያ ስፍራዎች ሕዝቡ …
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር አባላት አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች ተከሳሾች፥ ለአራተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል። ከሁለት ሣምንታት በፊት የመኪና መተላለፊያ መንገድ ዘግታችሁ ነበር ተብለው የታሠሩ 11 ተማሪዎች ደግሞ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።
ጉዳቸው አያልቅም! በአንድ ራስ ሁለት ምላስ – ራእይ አልባ ባለስልጣናት እና መንግስት አልባዋ ኢትዮጵያ #Ethiopia #HMD #EPRDFHOAX #Ethiopiafamine #MinilikSalsawi “አስረአንድ በመቶ አድገናል በምግብ እህል ራሳችን ችለናል::” አርከበ እቁባይ የጠሚው አማካሪ “በድርቁ ለተጎዱ ዜጎች ተጨማሪ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይደረግለን::” ሃይለማርያም ደሳለኝ …
ጉዳቸው አያልቅም! በአንድ ራስ ሁለት ምላስ – ራእይ አልባ ባለስልጣናት እና መንግስት አልባዋ ኢትዮጵያ Read more »
በመጋቢት ወር አጋማሽ ላይ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብለው የሚጠበቁት የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ ያላቸውን ስጋት በመግለፅ ለጠ/ሚኒስቴር ለኃ/ማሪያም ደሳለኝ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ መፃፋቸውን በዝ ፊድ ኒውስ የተሰኘ ጋዜጣ ዘገበ ። የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲያደርግ …
የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን ለጠ/ሚኒስቴር ለኃ/ማሪያም ደሳለኝ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ መፃፋቸውን ተዘገበ:: Read more »
Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News መጋቢት 08 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (March 17, 2016 NEWS) # ሕዝብ በስቃይና በችጋር እየኖረ የወያኔ መሪዎች ኑሮው ተሻሽሏል ይላሉ # መመርመሪያው እየጠፋ በመምጣቱ በአዲስ አበባ የኤች አይ ቪ ቫይረስ መኖሩን ማወቅ …
ጠቅላይ ሚንስትራችን ከአንዳንድ ምሁራን ጋር . . . . ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ሰሞኑን ጠ/ሚንስትራችን ከምሁራን ጋር ስብሰባ እንዳደረጉ በዜና ማሰራጫዎች ሰማሁ፡፡ አዋዋሌ የምሁራን ቀዬ ተብሎ በሚመሰከርለት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ቢሆንም፣ የኢህአዴግን የደረጃ ምደባ አላለፍኩም መሰል ጥሪው አልደረሰኝም፡፡ ጠ/ሚንስትርን ያህል ባለስልጣን ሲሰበስብ …
ጠቅላይ ሚንስትራችን ከአንዳንድ ምሁራን ጋር . . . . ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ Read more »
Achamyeleh Tamiru ያልተነገረው የራስ አሉላ ታሪክ ዳግማዊ አጼ ምኒልክን በአገር ሻጭነት የሚወነጅሉ ድርሳናትን በማሳተም ረገድ የትግራይ ብሔርተኞችን የሚስተካከላቸው የለም። መረን የለቀቀው ይህ ጸረ-ምኒልክ ዘመቻቸው ዳግማዊ ምኒልክ በአለም መድረክ የተደነቁበትን የጥቁር ህዝቦች ሁሉ ድል የሆነውን የአድዋ ድልም እስከማጥቆር ይዘልቃል። የጸረ ምኒልክ …
የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት ክፍል ፩ – Muluken Tesfaw – የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ.ም. ጎንደር ከተማ አደርኩ፡፡ እራት ላይ ‹ትእቢት› የሚባል ምግብ በልቼ ተሰቃይቻለሁ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ ናይል ሆቴል ከአንድ የቀዬ ወዳጄ ጋር ሒደን ራት ስናዝዝ …
የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት – ክፍል ፩ – Muluken Tesfaw Read more »
Girma Kassa : በአገራችን ጉዳይ ትንሽ ልጽፍ ጀመርኩና ምን እንደምጽፍ ግራ ገባኝ። የምር …. ለኢሕአዴግ ምክር እንዳንጽፍ ኢሕአዴጎች የሚሰሙ አይመስሉም። አቶ ኃይለማሪያም ይቅርታ ጠየቁ፣ ምሁራንን አነጋገሩ የሚል ነገር ሰምተናል። ግን መሰረታዊ ፣ በሕዝብ ዘንድ መተማመን የሚፈጥር ፣ ተስፋን የሚጭር ነገር …
ሁልጊዜ ብሶት ማሰማት ደግሞ አድካሚ ነው።የለዉጥ፣ የመፍትሄ፣ የመልካም አማራጭ ፖለቲካ እንጂ የብሶት፣ የዘረኝነት ፖለቲካ አሰልቺ ሆኗል። Read more »
እነ በቀለ ገርባ ምርመራ አላለቀም በሚል ሰበብ ነው ተጨማሪ ቀን ተጠየቀባቸው።ጠበቃ ችሎት እንዳይገባ ተከልክሏል። እነ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ጉዳያቸው የሚታየው በዝግ ችሎት ቢሆንም ግቢ ውስጥ ግን በርካታ ሰዎች ተገኝተው ነበር። እንደተለመደው ለተጨማሪ 28 ቀን ተቀጥረዋል። ለሚያዚያ 7, …
እነ በቀለ ገርባ ምርመራ አላለቀም በሚል ሰበብ ነው ተጨማሪ ቀን ተጠየቀባቸው።ጠበቃ ችሎት እንዳይገባ ተከልክሏል። Read more »
የወያኔ የሃሰት ይቅርታ እስር አፈና እና ግድያን በኦሮሚያ መውለዱን ቀጥሏል:: #Ethiopia #Oromoprotests #Change #Wellega #Arsi #Harerge #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የፌዴራል ፖሊስን የለበሱ የወያኔ አግኣዚ ወታደሮች እና ቅጥረኞች በአርሲ ወለጋ እና ሃረርጌ በሰላማዊው ሕዝብ ላይ የግድያ የእስር እና አፈና …
የወያኔ የሃሰት ይቅርታ እስር አፈና እና ግድያን በኦሮሚያ መውለዱን ቀጥሏል:: Read more »
Girma Seifu Maru ባለፈው ማክሰኞ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምሁራን ጋር ውይይት ደርጋሉ የሚለውን መረጃ ሰምቼ፣ ቅርባቸው ነው ላልኩት ሹም በስብሰባው እንድገኝ ጥያቄ አቅርቤ ነበር፡፡ ዋናው ምክንያቴ ባለፈው ምክር ቤት ተገኝተው ባቀረቡት ሪፖርት ላይ አንድም የምክር ቤት አባል የሪፖርታቸውን ይዘት መሰረት አድርጎ …
ጠቅላይ ሚኒሰትራችነ ነጋዴዎች እስር ቤት እንዳላቸው ነገሩን::እስር ቤት ያደራጁ ነጋዴዎች ካሉ በይፋ ለህዝብ ይፋ መደረግ ይኖርበታል፡፡ Read more »
በደቡብ ኦሞ ዞን በመንግስት ልማት ፕሮጄክቶች የተሸፈነው የህወኃት ባለሥልጣናትና ጀሌዎቻቸው የሚፈጽሙት የመሬት ቅርምትና አንድምታው በዞኑ ባለሙያዎች ተጋለጠ:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) •የአገርና ህዝብ ሃብት በማስያዝ በዝቅተኛ ግምት ለመሬት ዝግጅት ብቻ ከ 635 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር ተወስዷል፤ • የዞኑ ልማት፣የምግብ …
አለም ነቅቷል ማጭበርበር ይብቃ !!! ከ20 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ተርቦ በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል??? #Ethiopia #EthiopiaEconomy #EPRDF #Bloomberg #MinilikSalsawi #Change Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – አይኑን በጨው ያጠበው ወያኔ በአለም አቀፍ ሚዲያዎች የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ለመርጨት እና የራሱን ስም ለማቆለጳጰስ …
አለም ነቅቷል ማጭበርበር ይብቃ !!! ከ20 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ተርቦ በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል??? Read more »
ከሃምሳ አመት ወዲህ የተከሰተ ከፍተኛ ርሀብ ነው የተባለው በኢትዮጵያ ተከስቶ ያለው የርሀብ አደጋ በከፋ የምግብ እጥረት የሚጎዱ ሰዎች ቁጥር በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው 15 በመቶ በላይ መድረሱ እንዳሳሰበው የአለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) አስታወቀ። ርሀቡ እያደረሰ ያለው ጉዳት በአለም አቀፍ ደረጃ …
ግርማ ሠይፉ ማሩ
“የመልካም አስተዳደር ችግር እንፈታለን፤ ሥልጣን ግን አንለቅም” መሆኑ ነው?
የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሪፖርትን በወፍ በረር ስንቃኛው የሚከተለው ይዘት እንዳለው መረዳት እንችላለን። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዓመቱ ከመጠናቀቁ ቀደም ብለው የዕድገት ቅናሽ እንደሚኖር በሰበብ ደግፈው አምነዋል። ይህም ደግሞ ገዢው ፓርቲ ከአስራ አንድ በመቶ የእድገት ልክፍት በግድም ቢሆን መላቀቁን የሚያሳይ ነው። ከዚህ ቀደም የፈለገውን ያህል ተግዳሮት ቢፈጠር ያልተተገበሩ ግዙፍ ዕቅዶች ዝርዝር ቢቀርብም “ቢሆንም 11 ከመቶ አድገናል” እንደ ነበር አንዘነጋውም። ጠቅላይ ሚኒሰትሩ የእድገት ቅናሽ መኖሩን ቢያምኑም “ትንሽ ቅናሽ ያሳያል” በሚል ማለፋቸው ዝናብ ከዘነበ መልሶ ለማቅራራት ዝግጅት እንዳለ አመላካች ነው።
ገለታው ዘለቀ

ታላላቅ ረሃቦች ተብለው በዓለም ታሪክ ከሚዘከሩት ውስጥ የቻይናውያን ረሃብ አይዘነጋም። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1958-1961 ድረስ ቻይና ውስጥ ከፍተኛ ረሃብ ተከስቶ ወደ ሰላሳ ሚሊዮን ህዝብ ረግፏል። ብዙ ምሁራን እንደሚሉት ለዚህ አስከፊና ቻይናውያን ሊረሱት ለማይችሉት ረሃብ አንደኛ ተጠያቂ ማዖ ዚዳንግን ነው።
ከደቡብ ኦሞ እስከ መተማ፤ ከጅጅጋ እስከ ጋምቤላ፤ ከመቀሌ እስከ ባሌ፤ ከወልቃይት እስከ ኮንሶ
ያሬድ ኃይለማርያም

በአንድ ማሕበረሰብ ውስጥ ቅድመ-አያቶች፣ አያቶች፣ ወላጆችና ልጆች፤ ሦስትና ከዛም በላይ የሆነ ትውልድ ተመሳሳይ በሆኑ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መሃል ተተብትቦ የሚማቅቅ ከሆነ የዛ ማሕበረሰብ ጉዞ ጤናማነትና አቅጣጫ ጥያቄ ውስጥ ይወድቃል። በእንዲህ አይነት ማሕበረሰብ ውስጥ መሰረታዊ የሆኑና የጎሉ ለውጦች ብዙም አይስተዋሉም። አንዳንዶቹም ለውጦች የቁልቁለት ጉዞ ውጤቶች ይሆኑና በራሱ ብቻ ሳይሆን በአያቶቹም ቁስል የሚማቅቅ፣ መቃብር ቆፋሪና ሸክሙ የከበደው ትውልድ ይፈጠራል።
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም፣ ነጻነት ለሀገሬ)

በየዓመቱ በአፍሪካ ውስጥ የተፈጸሙ ሁለት የህዝብ እልቂቶችን አስታውሳለሁ።
በወርሃ መጋቢት በደቡብ
አፍሪካ የጥቂት ነጮች የበላይነት ዘረኛ አገዛዝ/apartheid በሻርፕቪሌ ከተማ እ.ኤ.አ መጋቢት 21/1960 የፈጸመውን ዘግናኝ እልቂት አስታውሳለሁ። እንደዚሁም ሁሉ በተመሳሳይ መልኩ በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን በህይወት በሌለው በአምባገነኑ መለስ ዜናዊ ልዩ ትዕዛዝ እ.ኤ.አ ሰኔ 8/2005 እና ከህዳር 1-10/2005 እንዲሁም ከ14-16 በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሓት) የጥቂት ጥቁሮች የበላይነት የጎሳ አገዛዝ/apartheid የተፈጸመውን አሰቃቂ እልቂት አስታውሳለሁ።
አራት ወራትን ያስቆጠረው የኦሮሚያ ተቃውሞ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች እንደቀጠለ መኾኑን ዘገባዎች እየጠቆሙ ነው። ከትናንት ወድያ ማምሻውን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በነበረ ተቃዎሞ ተማሪዎች መታሠራቸው ተነሯል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት የታሠረ ተማሪ የለም ብለዋል። ዋሽንግተን ዲሲ — አራት ወራትን ያስቆጠረው የኦሮሚያ ተቃውሞ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች እንደቀጠለ …
ከደቡብ ኦሞ እስከ መተማ፤ ከጅጅጋ እስከ ጋምቤላ፤ ከመቀሌ እስከ ባሌ፤ ከወልቃይት እስከ ኮንሶ ከቤልጂየም፤ መጋቢት 14፣ 2016 እ.ኤ.አ በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ቅድመ-አያቶች፣ አያቶች፣ ወላጆችና ልጆች፤ ሦስትና ከዛም በላይ የሆነ ትውልድ ተመሳሳይ በሆኑ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መሃል ተተብትቦ የሚማቅቅ ከሆነ የዛ ማህበረሰብ ጉዞ ጤናማነትና አቅጣጫ ጥያቄ ውስጥ ይወድቃል፡፡ በእንዲህ አይነት ማህበረሰብ ውስጥ መሰረታዊ የሆኑና የጎሉ […]
ከግርማ ሞገስ የዛሬው ያረጀ አምባገነናዊ የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት እንደ ትናንቱ ታላቅ ወንድሙ የደርግ መንግስት የኢትዮጵያችንን የነገ ተረካቢዎች ህጻናት እና ወጣቶች እያሰረ እና በጥይት እየገደለ የስልጣን ዘመኑን ማራዘም ብልህነት አድርጎ ተያይዞታል። 100% መርጦኛል የምትለውን ህዝብ እየገደልክ በስልጣን ላይ መቆየት አትችልም። ያረጀው ወጣቱን …
ብሄራዊ መግባባት የሚፈጠረው ሁሉም ዜጋ በእኩልነት ሲኖር እንጂ ምሁራንን ሰብስቦ በመጮህ አይደለም:: #Ethiopia #EPRDF #EthiopianOppositionparties #Ethiopiaprotests #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – አዲሱ የጊዜ መግዣ ዲስኩር – ብሄራዊ መግባባት መፍጠር – ወያኔ ሕዝብን ማታለል ልማዱ ስራው ተግባሩ አድርጎ ይዞታል::ወያኔ …
ብሄራዊ መግባባት የሚፈጠረው ሁሉም ዜጋ በእኩልነት ሲኖር እንጂ ምሁራንን ሰብስቦ በመጮህ አይደለም:: Read more »
የኢሕአዴግ መንግስት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ያለርሕራሔ ግድያ ፈጽሟል ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዬ ( ሰመጉ) ገለጸ:: የኦሮሚያ ክልል በ18 ዞኖችና በ342 ወረዳዎች መዋቀሩን ያስታወሰው የሰብዓዊ መብት ጉባኤው በአቅም ውስንነት የተነሳ በሁሉም የኦሮሚያ ዞኖችና ወረዳዎች ባለሞያዎቹን በመላክ ህዝባዊውን ተቃውሞ ተከትሎ ስለተፈጸሙ የሰብአዊ …
የኢሕአዴግ መንግስት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ያለርሕራሔ ግድያ ፈጽ ሟል ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዬ ገለጸ:: Read more »
የፈጠራ ዉንጀላ ማካሄድና ሠላማዊ ዜጎችን ማፈንና መግደል ይቁም ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ ======================================= ምንም እንኳን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንም ሆነ የኦሮሚያ ከተሞች አዲሱ አወቃቀር በገጠመዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ምክንያት ሳይተገበር እንዲቆይ በኦህዴድ/ኢህአዴግ የተወሰነ ቢሆንም፤ ከዚህ ጋር ተያይዞ የተቀጣጠለዉ ሕዝባዊ ንቅናቄ …
የፈጠራ ዉንጀላ ማካሄድና ሠላማዊ ዜጎችን ማፈንና መግደል ይቁም !! ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ Read more »
በዛሬው እለት በ6/07/08 የአዲስ አበባና የአዳማ ዩኒቨርስቲዎች ሞትን በታጠቁ የወያኔ ጦረኞች ተከበዋል፡፡በተለይ ትላንትና ምሽቱን በአዳማ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎች በእሳት ሲጋዩ ማደራቸውን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። እንዲሁም ዛሬ ጠዋት 1፡30 አከባቢ ላይ ትጥቃቸውን የታጠቁ የፌደራል ፖሊስ አባላት ጃንሜዳ ከሚገኘው የማዘዣ ጣቢያቸው በከባድ የጭነት መኪናዎች በገፍ እየተጫኑ የአዲስ አበባን ዩኒቨርሲቲ 6ኪሎ ካምፓስ ሲወሩ አርፍደዋል። ገጀሌው የወያኔ መንግስት ከየአቅጣጫው የሚወረወርብትን […]![]()
የአድዋ ጦርነት በኢትዮጵያውያን እይታ በዚህ ወር መግቢያ ላይ ኢትዮጵያዉያን የአድዋን መቶ ኻያኛውን ያመት በዓል በያሉበት በአድናቆት አክብረውታል። በየሬድዮ ጣቢያዎቹ፣ በየፓልቶኮቹ፣ በየማኅበራዊ ድርጅቶችና ኢትዮጵያውያን በየተሰበሰቡበት ሁሉ ስለአድዋ ያልተናገረ፣ ያላሰበ፣ ወኔው ያልተቀሰቀሰ የለም ማለት ይቻላል። እንደታላቅነቱና ታሪክነቱ ከሆነ፣ የአድዋ ድል ያንድ ቀን ብቻ በዓል መሆን የለበትም። የትም አገር ሂደን ታሪክ ብንመረምር፣ መዛግብታቸውን ብንገለባብጥ፣ የአድዋን ዐይነት ታሪክ የሠራ […]
መንግስት ጉዳዩን በገለልተኛ አካላት ኢንዲጣራ እንዲያደርግና ችግሩን የፈጠሩት በሕግእንዲቀጡ አሳሰበ።
ፀሓይ እና ጨለማ የተፈራረቀባት ከተማ ዓድዋ …….. የታሪክ ባለቤት፣ የትሪዙም መስህብ፣ የንግድ ማዕከል፣ የቅዱሳን ማረፈያ፣ ወደ ሳይንስ ዓለም ቀድመው ከተቀላቀሉ በግንባር ቀደም የምትጠራ ፣በኃይማት መቻቻል እና አብሮ በመኖር የምትታወቅ፣ ተስአቱ ቅዱሳን 450 ዓ/ም አካባቢ ከሮማ ተሰደዎ የተጠለሉባት፣ የሴም እና ኩሽ …
ወልቃይት ፀገዴና ፀለምት፥ በዐይኔ ካየሁትና ከታዘብኩት [በያሬድ ጥበቡ]Yared Tibebu መግቢያ የዛሬ 39 አመት ግድም ለሶስት አመታት ያህል ከሰኔ 1969 እስከ ሰኔ 1972 አም ድረስ በፀለምት፥ ዋልድባ፥ ቆላወገራና ወልቃይት ውስጥ የኢህአፓ ሰራዊት አባል በመሆን በእግሬ ተጉዣለሁ ። በአማካይ በቀን 5 ሰአት …