በኦሮሚያ በተፈጠረው ሕዝባዊ አመፅ ንብረታቸውን ያጡ ባለሀብቶች መንግሥት ካሳ እንዲከፍላቸው ጠየቁ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በተፈጠረው ሕዝባዊ አመፅ ንብረታቸው የወደመባቸው የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች፣ መንግሥት ካሳ እንዲከፍላቸው ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አመለከቱ፡፡
ታማኝ የዜና ምንጮች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ንብረታቸው የወደመባቸው 14 የአገር ውስጥና የውጭ ኩባንያዎች የደረሰባቸውን ጉዳት በመዘርዘር መንግሥት ተገቢውን ካሳ እንዲከፍላቸው ጥያቄያቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በጽሑፍ አቅርበዋል፡፡ የቀረቡትን የካሳ ጥያቄዎች በአንክሮ የተመለከተው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ ጉዳዩን ወደ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን መምራቱን ምንጮች ተናግረዋል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ባለሀብቶቹ ያቀረቡዋቸውን የካሳ ክፍያ ጥያቄዎች፣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን እንዲገመግም ማዘዙን ምንጮች ተናግረዋል፡፡ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከአበዳሪ ባንኮችና ከኢንሹራንስ ኩባንያዎች ጋር ተባብሮ የቀረቡትን የካሳ ጥያቄዎች እንዲመረምር መመርያ ተላልፎለታል፡፡
የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክና ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት ጋር ተባብሮ በመሥራት ላይ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ መንግሥት የቀረበውን የካሳ ጥያቄ ለማስተናገድ ፈቃደኝነት እንዳለው የገለጹት ምንጮች፣ በባለሀብቶቹ የቀረበው የንብረት ግምት የተጋነነ እንዳይሆን የማረጋገጥ ኃላፊነት እንዳለበት አስረድተዋል፡፡
በኢንቨስትመንት ኮሚሽን የሚገኙ አንድ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራር የካሳ ጥያቄ ማመልከቻዎችን በጥንቃቄ በመገምገም ላይ ነው፡፡ ‹‹ጉዳዩ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቅ አገራዊ ጉዳይ በመሆኑ በቦርድ ደረጃ የተያዘ ነው፤›› ብለዋል ኃላፊው፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት ጋር ተባብሮ በመሥራት ላይ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ኩባንያዎቹ ያቀረቡትን የንብረት ግምት መጠን በማጤን የመድን ሽፋን ያላቸውንና የሌላቸውን እንዲለዩ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡ ‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ አስተማማኝ ሰላም አለ ከሚል እሳቤ ባለሀብቶቹ በአብዛኛው በጦርነት ወይም በሁከት ለሚከሰት የንብረት ውድመት የመድን ዋስትና አልገቡም፤›› ያሉት ኃላፊው፣ ኮሚሽኑ ጉዳዩን ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት ጋር በመተባበር በማጣራት ላይ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ ባለሀብቶቹ በአጠቃላይ ያቀረቡት የካሳ ጥያቄ መጠን ለማወቅ አልተቻለም፡፡
መንግሥት በካሳ ጥያቄው ላይ እየሠራ በመሆኑ የክፍያው መጠን ገና ተለይቶ እንዳልታወቀ የገለጹት ኃላፊው፣ መንግሥት ለወደሙት የባለሀብቶች ንብረቶች ተመጣጣኝ ክፍያ ለመፈጸም ቁርጠኝነት እንዳሳየ አስረድተዋል፡፡
ከአዲስ አበባና ከኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ ባለፈው ኅዳር ወር በኦሮማያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተቀሰቀሰው አመፅ መንግሥት ቁጥሩን በይፋ ያልገለጸው የበርካታ ሰዎች ሕይወት የጠፋ ሲሆን፣ ግምቱ በውል ያልታወቀ የግልና የመንግሥት ንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደርሷል፡፡ ሁከቱ በቱሪስትና የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል እየተገለጸ ነው፡፡

Reporter Amharic

40 Comments on “በኦሮሚያ በተፈጠረው ሕዝባዊ አመፅ ንብረታቸውን ያጡ ባለሀብቶች መንግሥት ካሳ እንዲከፍላቸው ጠየቁ”

  1. What about the those innocent Ethiopians killed by woyane wild armed force? The strong priority demand is the snached life of our people:

  2. Mengst habtachewn alawedemem
    yegleseb habt mengst yemeTebq halafinet yelebetm.
    Yegleseb meqina tegelebeTe, yegleseb fabrika teqaTlo blo mengst kasa seto ayawqm beyetm ager.
    Ahun tgrai woyanie kasa yseTachew yemilen ye erasu habt nachew.
    Ye ager habtn begl drjit sm eyeserequ asmesgbewal.
    Benezih ye tgrai woyanie mizrefiya drjitochoch tezerfenal.
    Ye agerachn habt le tgrai woyanie
    yegl nbret huno begl balhabtoch sm temezgboal.
    Kasa blo neger yelem.
    Mekas yalebachew yetegedelu, ye alal guat yederesebachew, ye qoselu, yetaseru nachew.
    bezih hgewot kasa asabo ahunm ye ager habtn le tgrai woyanie balehabtoch lemesTet new.

  3. please, list the name of the campaign those who have properties damage by demonstrators.
    For me this is not a private properties, might be Woyane supports again to snatch our money through H.E. Prime minister H/Mariam authority.

  4. Woyane doesn’t care about the lives of innocent people. As we know most of the property that damaged by the protesters were the property of TPLF. That is the reason why woyane is trying to pay for the damage. If this damage happened on others , he doesn’t care about it. By any means, woyane should be removed from Ethiopia.

  5. እሥኪ እነማን ናችሁ እንወቃችሁ ከሰው ነፍሥ ቁሥን ያሥቀደሙትን በዝርዝር መታወቅ አለባቸው የኦሮሞ ህዝብ በጥንቃቄ ያወደመው የወያኔን የዝርፊያ ድርጅቶችን ነው ለህዝቡ ምንም ፋይዳ የሎላቸውን በቀየው ባብዳ የሆነበትን ሥርአት አሁንም ያሥወግዳል።

    ወያኔ ሀጠራው!

  6. All of them except few by mistake the property destroyed by protester are Woyane property they want to loot the money.

  7. ታድለው!በደህና ቀን ትግሬዎች መሆናቸው በጃቸው ።እነሱ እኮ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጡ ይታጀባሉ፣የውጭ ምንዛሪ ቢባል የባንክ ብድር ቅድሚያ ለእነሱ ነው።አሁን ደግሞ “ዝርፊያው ቆመብን”ብሉና መንግስታቸው ካሳ ብከፍል ምን ይገርማል።ዝርፊያውን ለማስቆም የተንቀሳቀሰውን የኦሮሞን ወጣት “በማይዳግም”እርምጃ የጨፈጨፈላቸው መንግስታቸው እኮ ነው!

  8. በጣም የሚገርም ነገር ነው በየግዜው የሚሰማው !! ማነው ለሟቾቹ ወገኖቻቾንስ ካሳ እንዲ ከፈላቸው የሚጠይቅላቸው ማነው ለቆሰሉት ወገኖቻቾን መታከሚያቸውን ችሎ ካሳ እንዲከፈላቸው የሚጠይቅላቸው ?በጣም ነው ያበዙት ። ይሄ ድርጊታቸው ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ጠባሳ ኣስቀምጦ የሚቀጥል እኩይ ተግባር ነው ።መቼም ጊዜ ቢሆን የኢትዮጵያ ህዝብ አንድና አንድ ሆኖ እነዚህን ክብር የማያውቁ፣ክብር የሌላቸው ትንንሾች ይፋረዳቸዋል!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  9. Kukulu ale doro .. Min yisema yihon joro Zendiro. …………. Kukulu sil yesemanew . . ……. Lekas linega new.

  10. ዮናስ፣አንተ ቅን ሰው ነህ።ግን ደግሞ ቅንነት ሌላ ዘመኑንና ዘመነኞቹን ማወቅ ሌላ። ንብረታቸው ወደመ የተባሉት ትግሬዎች ናቸው እኮ!ምን ማለትህ ነው!?ትግሬዎች ማለት የስልጣን ባለቤቶች፣ባለ ሰማያዊ ደም ባለቤቶች፣በተቀሩት ኢትዮዺያዊያን ላይ ያሻቸውን የማድረግ ስልጣንን ጠመንጃ ያጎናጸፋቸው ’ምርጧን’ናቸው።ይህን ማወቅ ነበረብህ።ሞቱ ፣ተገደሉ የሚትላቸው ደግሞ ኦሮሞዎች ናቸው።ኦሮሞዎች ባዶ እጃቸውን በትግራዊያን ይቅርታ ስር ያሉ ተገዢዎች ናቸው።አፍርካ ውስጥ መከበርም ሆነ መክበር የሚሻ ቢኖር ተደራጅቶ ጠመንጃ ይታጠቅ።ይኸው ነው ‘ምስጢሩ’! አይ…ካሉ ሞት፣ ቶርች—ሰቆቃ፣ እስር፣እንግልት፣መዘረፍ ዕጣ ፈንታቸዉ ነው።እና ዮናስ በማን ስር እንዳለህ እወቅ።

  11. Woyane must go now, because he is a pieces of devil. From devil we cannot expect any good things. As history told that any cruel and dictator government fell down by the power of the people. Criminals got their punishment by the people.

  12. አቶ ኃይለማሪያም ይቅርታ የጠየቁት የወያኔን ባለሃብቶች ካሣ ለመካስ እንዲመቻቸው ነበር እንዴ ? ? ጉድ ! ! ! ! What a slap in the face! ! !

  13. Gebañ, leka yqrtaw habt nebretachewn laTut tgriewoch new.
    Sleadefernachuh enksachuhaln eyalachew new.
    Ere new.
    Eña ema Tere-tgrai woyanie lehonew ke slTan woyanien ke mawred yanese mnm aynet yqrta anqebelm.

  14. Gebañ, leka yqrtaw habt nebretachewn laTut tgriewoch new.
    Sle asdefernachuh enksachuhaln eyalachew new.
    Ere new.
    Eña ema Tere-tgrai woyanie lehonew ke slTan woyanien ke mawred yanese mnm aynet yqrta anqebelm.

  15. ፈርቶ የሞተውን የወያኔውን ቅዘናም መለስ ቀለስን የት ትመድበዋለህ ? ? በጋዜጠኛ አበበ ገላው ብራቅ ነጎድጓዳማ ድምፅ ምክንያት ነው እኮ ልብ አምልጦት የሄደው ! ! ! ጥይት ቢተኮስበት ኖሮስ ? ? ከሱፉ ሱሪ አይሸናም ብሎ መከራከር ይቻላል ? ? ? ወያኔዎች ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቸ ኢላማ ለመሆን አልፈቅድም። We need to speak in the signs and scripts they understand አለዚያ ጀግኖቻችን አስጨርሰን ሕዝባችን ተስፋ እንዳናስቆርጥ ያሰጋል።

  16. Dedebu from dedebit are loki ng the brave oromo not like you the neftegna the DC brave.neftegna do not belive ethiopia more.think your gonder.time is coming to deport all the habesha ortodox yetenkay zer from oromia.

  17. Neftegna must go from OROMIA WE NEED 70% OF OUR LAND WE DON’T NEED YOU ANYMORE YOU KILL US 100YRS NOW IT’S TIME TO GO

  18. If they have insurance they can got from their Insurance unless the government no reason to give a penny. Woyane always they like to use any loop hole to get money, credit even their own wrong doing. In the first place how they became an investor from nothing, how they got that much money from other Ethiopian. We need to know the source of your money.
    In Ethiopia most of the woyane investor had involved criminal activities in the past to emerge as milliner. Most of their money sources are land in different state primarily from Addis Ababa and Finfinnee zuriya, by sending a lot of Ethiopian girls for house made to Arab countries illegally, by stilling reserved gold from national bank of Ethiopia, by denying the payment for the family of the soldier who died in UN peace keeper and so on.

  19. ዘርጋው በጣም እረድሀለው ። ሁልጊዜም ቢሆን የሚያደርጉትን፣የሚፈፅሙትን የውንብድና ተግባር ማውገዝ ፣መኮነን እንዲሁም ያለማቋረት መናገር ባለን አጋጣሚ ሁሉ ማጋለጥ አለብን የምንችለውም ያንን ማድረግ ብቻ ነው ።ጦሩ ጉልበቱ አቅሙ ገንዘቡ አየር ኀይሉ አየር መንግዱ …….. በነሱ እእጅ ነው!! እኛ ጋር ያለው እስክርብቶና ወረቀት ብቻ ነው :ያንን ያለ ገደብ መጠቀም ነው ።በተወሰነ መልኩ ውጠት ያመጣል ብዬ እገምታለው!!አስተያየትህን ተቀብያለው

  20. Why agame men and agame women are inflicted with ቁስል በሽታ ? ? eventually ደግሞ ቁስሉ ወደ ቁምጥና ይሄዳል። በትክክለኛው በኤርትራው ትግርኛ ugum ይሏቸዋል።ሌላው ጥያቄየ ደግሞ why agame men and women beggars are swarming the entire Ethiopia even though agames have the entire national resources at their disposal ? ? ? Why ? ? ? Is it because begging is in agame’s blood ? ? ? Final question:Why the entire Ethiopia is affected with famin ? ? ? I mean not even southern Ethiopia survived.Are these agames really እግረ ደረቆች ? ? ? ድርቁንም እንደቁምጥናቸው ወደሌላው የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት አስተላለፉት ማለት ነው ? ? ? ድሮ ድሮ በራሃብና በድርቅ የሚጠቃው የአጋሜዎቹ አገር ብቻ ነበር። Any agame man or woman can answer this.Thank you.oh one thing,it doesn’t matter in the Ethiopian history the word “agame” will remain synonym to ቁምጥና and ልመና። አሁን እናንተ መላ አግሪቱን መቆጣጠራችሁ የቁምጥና እና የልመና ስማችሁን ከታሪክ መዛግብት አይፍቀውም።ይልቁን መላ ሀገሪቱን ከምታጠፏት ጠቅልላችሁ ውጡና ወደ አባታቹ በደበኛ ሥራ ወደልመና ተመለሱ። መላው ኢትዮጵያም የተለመደውን ቸርነቱን አይንሳችሁም።ሎቁማጥ ፥ቆማጣ ለማኝ አጋሜ።

  21. Kumtina endemnawkew YE NEFTEGNA NEW ENDAW LE ITALY MISGANA YIGBAW BE MERZ CHERSWACHEW NEW AYATHIN TEYK DEDEBIT

  22. Oh! ! ! ! ወዲ ዘለማኒት አያቶቸማ አንተን ሞራለቢሱን ቁስላም ባንዳ አድዋ ድረስ በባዶ እግር መጥተው አንተን ቁስላሙን ነፃ አወጡህ እኮ ! ! ! ኦሮሞና አማራ አድዋ ድረስ መጥቶ ሲሞት የአንተ አያት ለጥሊያኖቹ እንቁላልና ዱባ ይሸከም ነበር ለሰላቶዎቹ አንተ ክብረቢስ ወራዳ ! ! ! !
    አድዋ ሥላሤን አጋሜ አረከሰው
    ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው።
    ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ
    መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ ። ገበየሁም ባልቻ አባ ነብሶም የኦሮሞ አርበኞች ናቸው አጋሜዎች እንዳይመስሉህ።ይኽ ሁሉ ገድል ሲፈፀም ያንተ አባት አተላ ለጣሊያኖች ይሸከም ነበር። That is the difference between my father and yours.አንተ ቁስላም መዋጋት ሲያቅትህ ለምን አማራና ኦሮሞን ድረሱልኝ ትላለህ ? ? ?
    ትናንትና ደግሞ ኧረ ሻቢያ ባድሜን ወረረ ኧረ ኑ ኦሮሞና አማራ ድረሱልን ስትል ደግሞ የተደረገውን ገድል ታውቃለህ።እስቲ አሁን ኤርትራን ለመውረር ሞክርና የሚሆነውን እንይ ? አንተ መግላም የቁስላም ልጅ።ጥሊያን ለአባቶችህ ምን መመሪያ እንደሰጠ ታውቃለለህ ? ? የአማራና የኦሮሞ ሽፍቶች በመንደራችሁ መጥተው ውኋ ወይም ምግብ ቢጠይቋችሁ እቤታችሁ እንዳታስገቧቸው ነበር ያላቸው።አዎ አንተን ወራድውን የባንዳ ውርዴ እንደኢትዮጵያዊ ቆትረውህ አንተን ጥቅመቢሱን ነፃ ለማውጣት አጋሜ መሬት ላይ መጥተው መሞታቸው ትክክል ነው ብየ አልከራከርም።አዎ የኔ አባቶች አንተ በራፍ ላይ በመርዝ ጋዝ ተጨፍጭፈው አንተን ጥቅመቢሱን ባንዳ ነፃ ማውጣታቸው ስህተት ነበር።አንት ቆማጣ ለማኝ።ልንገርህ ደግሞ አሜሪካ አያድንህም።በቅርብ ጊዜ አንገትክን የዘን ለፍርድ እናቀርብሃለን።

  23. Dedebu from dedebit are ethiopien or?what is your proplem with the peuple.think one ethiopia my brother.after woyane is ethiopia can go like this hate.i tell you one thing.i am from wollo but i was born and raised in assab.you Said eritreans thay call agame.and they said in tigrigna AMHARAY ADGI.AMHARAY REWAE HAFTU.in amharic that means AMARA AHYA and EHTU YEMIBEDA.

  24. ይቅርታው ለኦሮሞ ህዝብ ሳይሆን ለዘራፊ ቡድን ኢንቨሥተሮች ለወደመው ንብረት አዝነው እንጂ ላጠፋት የሠው ነፍሥ ቅንጣት አልተሰማቸውም።

  25. አባቱ በወያኔ የሞቱበት እና እናቱ ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳሉ።

  26. Matebu Mahari says:

    March 14, 2016 at 5:42 am

    keder yousf says:

    March 12, 2016 at 5:16 pm

    ንጉሡ ሞቱማ says:

    March 11, 2016 at 6:09 am

    ዳግም አደዎ ዘመቻ አስቸኳይ ጥሪ!!!
    ነፃነት ወይም ባርነት!!!
    በቁመና መሞት ወይም በማእረግ ለኢትዮጵያ ብሩህ ቀን መሞት!!!
    ታህሣሥ 1 ቀን 2008 ዓ•ም•
    ••• መመረያ ቁጥር 4•••
    Are you ready for radical change for equal opportunity blessed land Ethiopia for all in the name of ” ADOWA victory again in coming soon!!!”
    ጥሪው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው፣ሰሜን፣ደቡብ፣ምስራቅ አና ምዕራብ ፣ ኢትዮጵያዊ ማለት ማነው? ቅን ና እውነተኛ፣ሃይማኖተኛ/ፈረሃ እግዚአብሔር ያለው፣ጥበብን በልቡ ያሳደረ፣ ጠንካራ በአስተሳሰብ ጤነኛ ደፈር፣ ሃገር ወዳድ ጀግና አትንኩኝ ባይ፣ ሲጠቃ አሻፈረኝ ባይ ትውልድ አከባሪ ነው።
    1• ኢሕአዴግ ስልጣን የማስረከብ የተሰጠው ጊዜ ገደብ አበቃ። የተላኩት ጠ/ሚ ሀ/ማርያም እንደ እስስት ፓርላማቸው ላይ በጭንቀት ሌላ አሰመሰልው አጥፈተናል ብለው ተናዘዙ። የኢትዮጵያ ህዝብ ከአሁን በኋላ ሞኝ ነው። ወደኋላ የለም የሞቱ ት ሰዎች ቁንጫ አይደለሙ፣ በኦሮሚያ፣ በጉንደር፣በጋንቤላ፣በሱማሌ፣በአፈር፣ በትግራይ ክልል ከአደዎ ምርጥ 1000 ወርቃማ ባለስልጣቢች ቤተሰብ በስተቀር። በ25 አመት ውስጥ ሰንት መአት ሰው ጨርሳቸሃፀረ??? ከዚህ በኋላ በቃችሁ ሆዳም እሐዲግየ???
    2• ጥሪያችን ለሁሉም ኢሐዲግ ስራዊት እና ፓሊስ ውስጥ ገብቷል፣ ተደራጅተዋል ፣ በተጠንቀቅ ከአሁን በኋላ በሕዝባችን ላይ የሚተኩስ ከላ ቀድመው እንዲመቱ ታዛዙን ሁሉ በአብዛኛው መመሪያው ደርሷል። ሁሉም ቀን እና ዶሮ ሲጮህ እየጠበቀ ነው።
    3• ጦርነቱ ለይቶ በ1000 አደዎች ላይ ብቻ ነው፣ አንጂ ከጭቁኑ ወገናችን የትግራይ ህዝብ ጋር አይደለም። ከዚያ በኋላ ዶ/ር ብርሐኑ የሽግግር መንግስቱን እና ጄነራል ከማል ጦሩን ይመራሉ።
    4• ሕዝባችን በየአቅጣጫው ለለውጥ ስለተነሳ ጨዎነት በተምላበት ሁኔታ፣ነመፈጋገፈ በለውጡ ማእበል ውስጥ እንዲሳተፍ እናሣስባለን።
    5• “ሮድ ማፕ” በሙሁራኖች አማካይነት በተከበሩ አቶ ኦባንግ ሜቶ በኩል ለህዝባችን በቅርብ ቀን ይገለፃል።
    6• አገር ወዳድ በኢሐዲግ ውስጥ ያላችሁ ጦር ፣ ፓሊሶች የራሳችሁን ሂሊና ፍርድ ይዛቹ በለውጥ ውስጥ በሚስጣችሁ መመሪያ መሠረተ በኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውም ክፍተት ሳይፈጠር ከ ሽግግር መንግስቱ ጋር ተሠራላችሁ።
    7• የተደራጀ ሐይል በየአቅጣጫው ስላለ በጨዎነት እና በመረዳዳት ከእግዚአብሔር ጋር እንወጣዋለን። በፀሎት ወደ ፈጣሪ እንደ ሐይማኖታችሁ የምናለቅስበት ግዜ ነው። እነዚህን በ 17 አህያዎች ተቀምጠው ቤተመንግሥት በሱዳን አሰማት ስም የገቡትን ሴይጣኖችን በእግዚአብሔር ስም ይነቅላሉ። በኤፈርት በትግራይ ህዝብ ስም የዘረፈትን $50 ቢሎን ጋር ለፍርድ እናቀርባቨዎለን። ግን 50% ከ 1000 ውስጥ ተስፋ የቆረጡ የ ኤችአይቪ በሸተኞች ናቸው፣ ኢትዮጵያ የልጆቻቸው መኖሪያ እንኳን መሆኑን ረስተዎል???
    8• አቡነ መርቆሬዎስ አሁን ለሕዝባችን አንድነት መናገር የለቦት አጣብቅኘ ጊዜ ላይ ነን። አንድ ኢትዮጵያ ፣ አንድ ሲኖዶስ የኣባቶቻችን ሰርአትን ዶግማ እና ቆኖና ሳይቀየር ወደ አንድነት ማምጣት በእግዚአብሔር ስም ይጠበቅባቸዎል።

    ተራማጅ የኦሮሞ ታጋዬች ከ አምቦ ጫካ ጽሕፈት ቤት እና ይድረስ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ታጋዮች በየአሉበት፣ ለውድ መሪዎቻችን የሽግግሩ ዶ/ር ብርሐኑ ነጋ እና የጦሩ አሰረተባባረ ጀነራል ከማል ገልቹ።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!!
    ንጉሡ ሞቱማ አስተባባሪ CORE ከአምቦ። Strong Ethiopian is next to your door and Create connection for freedom!!! No more EPRDF foolish division based on linguistic. Ethiopians are smart now and united to make radical change than to form stable rule of law works for anyone.

    FREEDOM! FREEDOM! FREEDOM!YOUR financial SUPPORT IS VERY IMPORTANT FOR GINBOT 7 AND ESAT MEDIA NOW AND MAIL SPILTED MONEY ORDER OR IN ANYWAY JUST TODAY PLEASE. WE ARE STANDING TOGETHER TODAY TO GET STABLE ETHIOPIAN FREEDOM OF LAND FOR YOUR KIDS TOMORROW THEN YOUR KIDS WILL PROUD ON YOU.
    MATEBU MAHARI COMMENT ONE OF OPPORESSED TIGRAY AND LOVE MY COUNTRY ETHIOPIA. FORGET THOSE 1000 TRASH ADOWAS MAFIA/HITELERS CORRUPTED BLACK LIST IN HISTORY OF ETHIOPIA!!!

    [Reply]
    Thank you Matebu, by this time all Ethiopians pointed there fingers to 1000 trash Adowa’s only. Because the Tigray people mouth was shut off not to oppose them and simply say ok like a God. At the end only those corrupted bloody hand 1000 Adowa’s getting rich in Effort money over $50 billion. The poor Tigray people like any other Ethiopians has nothing. I was waiting such determined victory unity day. my fellow Tigrans speak up the truth not to go with the double liar.
    Asmare Mebratu

  27. DEAR Brothers,
    Please, do not insulting one to others, you have to have maturity even if WOYANE desperate us. Look, this is one of the communication median for all of you, be polite like Ethiopian’s not Italian or Arab. Please, please, do not desperate do not miss you rail way, time will come to stand together.
    God blessing to ETHIOPIAN lovely country!

  28. Dedebit minew Adwa lay gegemk yante aydelem sibal aygebahim it’s our free land wend yehone zir aylim endefahelen

  29. When TPLF came from Dedebit, they destroyed lots of bridges, plundered banks, burnt public and private properties and demolished important infrastructure. At the end of the day, the prime loser was Ethiopia. Yet, history repeats itself and another round of destruction was unfolding in Oromia part of our country as an expression of raw anger. Again, Ethiopia is the loser. Destruction will aggravate the level of poverty than resolving the legitimate question of Ethiopians. A struggle which is guided by emotion simply misses the target. As far as my knowledge is concerned, the goal of the protest was to seek durable justice for the sheer injustice committed by an ethnocentric mafia government. Arbitrary justice to right injustice is nothing but the commission of ignorance. At times where tens of thousands of our citizens are risking their life to cross the Mediterranean or many of young women selling themselves for brutal Arab retards just because their country do not offer them decent jobs, here we are again hacking our businesses that may provide some relief to jobs seeking compatriots. And the irony is we the tax payers are again liable to compensate these businesses for the damage we caused as a result of our emotional decisions.
    Once upon a time I happened to be in Japan and I was amazed by the fact that even the smallest restaurants has survived for 30 or 40 generations. I saw one noodle restaurant celebrated its 800th year. When I asked some Japanese friends the secrets of its longevity, I found out that in Japan the first child has the privilege of inheriting his family business. Therefore, that company transferred intact from generation to generation and grows all over the country. Then I came to know why there is no even 50 years old company in Ethiopian. It is because our culture promotes destruction than building on whatever we have. The seven or more children will simply sell and share their company or property just the next day their father is buried.
    We engage in destruction after destruction and found ourselves way beyond poor and destitute to cope with the fast moving world!
    Let that damn craziness be over!!!

  30. @out of the box,
    Thank you for your insightful judgement. I am also one of the local person who thought the burning of property is not wise since our target should be the TPLF / EPRDF regime. I know that TPLF will soon exploit the situation by labeling protesters as nothing but hooligans. In stead of burning it we better have been made claim of ownership once the Woyane regime is gone for good. You are right, it is just like “hasty bites horn”.

  31. why not white terror? I think it is the best and easiest way to focus on. I hope it will avoid innocent life loses and economic distraction to the country as a whole. …..

  32. Thank you very clever of you. This didn’t come to anyone’s attention. That’s absolutely true i thought the apology was for the innocent lives they took on broad day light and their families. Now it’s clear why. These dogs!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*