ፀሓይ እና ጨለማ የተፈራረቀባት ከተማ = ዓድዋ

ፀሓይ እና ጨለማ የተፈራረቀባት ከተማ ዓድዋ ……..
የታሪክ ባለቤት፣ የትሪዙም መስህብ፣ የንግድ ማዕከል፣ የቅዱሳን ማረፈያ፣ ወደ ሳይንስ ዓለም ቀድመው ከተቀላቀሉ በግንባር ቀደም የምትጠራ ፣በኃይማት መቻቻል እና አብሮ በመኖር የምትታወቅ፣ ተስአቱ ቅዱሳን 450 ዓ/ም አካባቢ ከሮማ ተሰደዎ የተጠለሉባት፣ የሴም እና ኩሽ ቃል ኪዳን የገቡባት ምድር፣ ከሀ ይቀድማል ይሓ ባለቤት፣ የመጀመርያ የአክሱም ስልጣኔ እንዳ ፅዮን ግቢ የንግድ ማዕከል፣ የሃፀይ የውሃንስ የመጀመርያ ቤተ መንግስት ልዩ ስሙ ደብርቺ ደብረ ብርሃን ባለቤት፣ የአንድነታችን ምልክት ፣በአፀይ ሚኒሊክ መሪነት በእነ አሉላ ፣ጣይቱ ፊታውራሪነት የአፍሪካውያን ድል ለአለም የተመሰከረበት፣ አባቶቻችን ቀና ብለው አፍሪካውያን ቀና ያደረጉበት፣ 1888 የአባቶቻችን ድል ባቤት ዓድዋ፣ በንጉስ ሃይለ ስላሴ ከተገነቡ የመጀመርያዎቹ ት/ትቤቶች ንግስተ ሳባ ትምህርት ቤት ባለቤት፣ ደርግን ለመጣል ከተደረገ አድካሚ ጉዞ ኣብራ የተጎዘች የለውጥ ፈር ቀዳጅ ልጆችዎ አስተምራ መርቃ ወደ ትግል የላከች ዓድዋ፣ ከውድቀት ደርግ በኃላ አይደደለም እስከ ኑጉስ ኃይለ ስላሴ የነበራት ፈርቀዳጅነት፣ መሪነት ይዛ መቀጠል ይቅርና የነበረው ታሪክ፣ማንነት፣ልማት ወደ ኋላ እየተመለሰ፣ እየተመለሰ፣እየተመለሰ ጫፍ ደረስዋል፡፡

መልካም አስተዳደር ፣ ፍትሕ፣ ልማት የለም ብለን ብንፅፍ ማጋነን አይሆንም እንደ ሃወልት የቆሙ ጅምር ህንፃዎች ማየት የተለመደ ነው፤ በንግድ የተሰማሩ ባለሃብቶች የተመቻቸ አሰራር በለመኖሩ ፣ ያለ አግባብ ግብር ክፈሉ በመባላቸው ዓድዋን ትተው ተሰደዋል፤ ብዙ ወጣት የተወለደበት፣ ያደገበት ዓድዋን ትቶ ከመሃል ሀገር እስከ ዓረብ ሀገራት ወደ ስደት አምርተዋል፣ ፈልሰዋል ማለት ይቻላል፡፡የመጀመርያ የህወሓትን ዱላ የቀመሰች ዓድዋ ብየ ስፅፍ ማጋነን አይሆነብኝም፡፡

ማን ነው እንዲህ የሚያደርግ? ስለ ምን እንዲህ ይደረጋል? በማለት የተለያዩ መላ ምቶች የሚፅፉ አሉ፡፡እውነታው ግን ማን? ለምን? የሚሉ የዓድዋ በደሎችን ለመመለስ ዓድዋ ተወልዶ ማደግ በቂ ይመስለኛል፡፡ይነገረን ካላቹ ግን እስኪ ነስራቹ ልንነግራቹ እንችላለን፡፡ግን ትርፉ ብስጭት ነው እና ይቅርብን ይቅርባቹ፡፡

በዓድዋ ይሰራሉ ከተባሉ ፕሮጀክቶች መሃል ያልተሰሩ ቁጥር ከመቁጠር፡፡ ድሮ የተሰሩ ግን የፈራረሱ መቁጠር ይቀላል፡፡ሁሌ ውሸት ሁሌ ፕሮፖጋንዳ ከመሰራት ማፈረስ ይቀላቸወል፡፡ ስለ ዓድዋ ስፅፍ አንድ አንዴ ስሜታዊ እሆናለው…..ምክንያቱም ዓድዋን የማውቃት በወግ፣በመጣጥፋ ሳይሆን በእውነታው ዓለም ነው በእውነታው ዓለም ሁነህ የጎሰቆለች ዓድዋን ማየት ፀሓይ እና ጨለማ የጠፈረረቀባት ዓድዋ ማየት ያሳምማል…..

እስኪ ይሁን በማለት ጨለማ ለማጥፋት የሚታገል ብርሃን በፅንስ ሃሳብ ደረጃ ሸተተኝ እና ወደዛ ልመልሳቹ …..

በቅርቡ ዓድዋን በተመለከተ ፓን አፍሪካኒዝም ዩኒቨርስቲ አፍሪካውያን ሪሰርቻቸው እየመጡ የሚሰሩበት ትልቅ የአፍሪካውያን አህጉራዊ ዩኒቨርስቲ ለመገንባት ፕሮጀክትን በመቅረፅ እንቅስቃሴ የጀመሩ እነ ፕሮፌሰረ እንድርያስ ፕሮፌሰር ክንፈ አቶ ቢተው በላይ የመሳሰሉ ግለ ሰዎች ከልብ ላመሰገን እወዳለው እውነት ይህ ፕሮጀክት ተግባራዊ ሁኖ እንየው ይሁን? ወይስ ይህ እንደለመድነው የውሃ ሽታ ሁኖ ይቀራል? ይህንን ፕሮጀክት እውን እንዲሆን የበኩላችን ተራ እንጫወት ልለያ ፅሑፌ አላለቀም ይቀጥላል፡፡

ፀሓይ እና ጨለማ የተፈራረቀባት ከተማ
ዓድዋ

Kinfegebrail Gyohans's photo.
Kinfegebrail Gyohans's photo.

10 Comments on “ፀሓይ እና ጨለማ የተፈራረቀባት ከተማ = ዓድዋ”

  1. This is a cover up and tinted message to mislead the general public.
    your rhetoric for ‘Adwa this, Adwa that’ is simply a cover up to deliver your core point of message. you’re simply introducing to the world that there is a plan to plant a giant university but making trash excuses.

    death to Banda

  2. AsgenTay tegenTay woyanien yaferach adua eyalk tadenqaleh.
    Ye cia selay shiba kahadi endrias eshetie ena ya ye woyanie tultula knfen hulet yager Telatochn
    Teqesk.
    Ke aTegebua adigrat university binorm ye meles legese cenawi ager slehonech university srulat bleh hulun lenante letgrai bleh temaTenk.
    Hulun le tgrai slehonachuh, yan hulu zerfachuh ahunm bsobachuh mesgebgeb new, letgrai bezih ych yach qertalech sru tlaleh.

  3. አድዋ ለኢትዬጵያ የብሄር ማንነት የተፈተሸበት ሥፍራ ነው ይህ ማለት የኤርትራና የትግራይ ራሥ ተብዬዎች እየመሩ ጠላትን ያሥገቡ ወራዳ ሰዎች ናቸው ይህንም ያደረጉ ርዝራዥ ባንዳዎች ጥቂት ሀገር ወዳድ ለሚኒሊክ ይህን ደባ ባይናገሩ ኖሮ የከፋ ውርደት ላይ ይጥሉን ነበር ሚኒሊክም የኦሮሞን የአማራን ቆራጥ ሀገር ወዳድ ጅግኖችን አሰልፈው ባንዳ ትግሬዎችን እኩል ከጣልያን ወራሪ ጋር ደርበው ሰየፏቸው። አሁንም ይህ የባንዳ ሥሜት የዛሬ 97 አመት ኤርትራ ተገነጠለች በይፋ ባንዳነት ታዬ አሁንም ትግራይ ሪፐብሊክ ይህንኑ ለመከተል ዝግጅቷን ጨርሳለች ዝርፊያው አይጣል ነው ታድያ ይህ ሳለ በተለይ በአሁኑ ግዜ መላው ኢትዬጵያ ህዝብ ማን ባንዳ እምደሆነ ልቦናውን ያሳመነበት ወቅት ላይ ነን ቀሪውን ክልልና ድንበራችንን እያሥነጠቀ ህዝቡን ጭሰኛ ያረገበት ሥርአትን ለመናድ ሆብሎ ኦሮሞ ህዝብ ጅግንነቱን አሳየ ወልቃይትም የሚችለውን እየጣረ ነው ጋምቤላም ወደ ደ.ሱዳን አልወሰድም ብሎ ወያኔ አላሥፈላጊ የሥደተኛ ካምፕ መሥርቶ መሬቱን እርሻውን ማእድኑን ለደ.ሱዳን ተዋውሎ ጨርሳል በደቡብ ኦሞም ኮንሶ ላይም ያልተገባ የመሬት ወረራ ከሰው በታች ማንነታቸውን አዋርዶ የሱኳር ምርት በሚል ድንበር ጠባቂ ዜጎቻችንን በትኗል ይህም ቀጣዩ ያልተካለለውን የኢትዬ ኬንያ ድንበርን በጃዙር ለመሸጥ የተጠና ሴራ ነው ወገን ሆይ አባቶቻችን እንዳሉት መሀሉ ዳር ይኮናል ያሉት ቀን ደርሠ የባንዶችን አጅንዳ በጃዙር እየፈፀሙ ያሉትን ወያኔ ትግራዮችን ዳግም በአድዋ ላይ እንደምንለሸልሻቸው ጎራዴው ይመሥክር አንተዋቸውም ባንዳን ዳግም ከ120 አመት በሃላ ዳግም የሚያጠፋ ትውልድ መኖሩን አትርሱ።

  4. The under cover Askari writer did not mentioned that adwa in particular (not Tigray) is the source of the sworn enemies of Ethiopia and children of Banda.

  5. Azeb Tekely says:

    March 14, 2016 at 6:07 am

    Asmare Mebratu says:

    March 14, 2016 at 5:54 am

    Matebu Mahari says:

    March 14, 2016 at 5:42 am

    keder yousf says:

    March 12, 2016 at 5:16 pm

    ንጉሡ ሞቱማ says:

    March 11, 2016 at 6:09 am

    ዳግም አደዎ ዘመቻ አስቸኳይ ጥሪ!!!
    ነፃነት ወይም ባርነት!!!
    በቁመና መሞት ወይም በማእረግ ለኢትዮጵያ ብሩህ ቀን መሞት!!!
    ታህሣሥ 1 ቀን 2008 ዓ•ም•
    ••• መመረያ ቁጥር 4•••
    Are you ready for radical change for equal opportunity blessed land Ethiopia for all in the name of ” ADOWA victory again in coming soon!!!”
    ጥሪው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው፣ሰሜን፣ደቡብ፣ምስራቅ አና ምዕራብ ፣ ኢትዮጵያዊ ማለት ማነው? ቅን ና እውነተኛ፣ሃይማኖተኛ/ፈረሃ እግዚአብሔር ያለው፣ጥበብን በልቡ ያሳደረ፣ ጠንካራ በአስተሳሰብ ጤነኛ ደፈር፣ ሃገር ወዳድ ጀግና አትንኩኝ ባይ፣ ሲጠቃ አሻፈረኝ ባይ ትውልድ አከባሪ ነው።
    1• ኢሕአዴግ ስልጣን የማስረከብ የተሰጠው ጊዜ ገደብ አበቃ። የተላኩት ጠ/ሚ ሀ/ማርያም እንደ እስስት ፓርላማቸው ላይ በጭንቀት ሌላ አሰመሰልው አጥፈተናል ብለው ተናዘዙ። የኢትዮጵያ ህዝብ ከአሁን በኋላ ሞኝ ነው። ወደኋላ የለም የሞቱ ት ሰዎች ቁንጫ አይደለሙ፣ በኦሮሚያ፣ በጉንደር፣በጋንቤላ፣በሱማሌ፣በአፈር፣ በትግራይ ክልል ከአደዎ ምርጥ 1000 ወርቃማ ባለስልጣቢች ቤተሰብ በስተቀር። በ25 አመት ውስጥ ሰንት መአት ሰው ጨርሳቸሃፀረ??? ከዚህ በኋላ በቃችሁ ሆዳም እሐዲግየ???
    2• ጥሪያችን ለሁሉም ኢሐዲግ ስራዊት እና ፓሊስ ውስጥ ገብቷል፣ ተደራጅተዋል ፣ በተጠንቀቅ ከአሁን በኋላ በሕዝባችን ላይ የሚተኩስ ከላ ቀድመው እንዲመቱ ታዛዙን ሁሉ በአብዛኛው መመሪያው ደርሷል። ሁሉም ቀን እና ዶሮ ሲጮህ እየጠበቀ ነው።
    3• ጦርነቱ ለይቶ በ1000 አደዎች ላይ ብቻ ነው፣ አንጂ ከጭቁኑ ወገናችን የትግራይ ህዝብ ጋር አይደለም። ከዚያ በኋላ ዶ/ር ብርሐኑ የሽግግር መንግስቱን እና ጄነራል ከማል ጦሩን ይመራሉ።
    4• ሕዝባችን በየአቅጣጫው ለለውጥ ስለተነሳ ጨዎነት በተምላበት ሁኔታ፣ነመፈጋገፈ በለውጡ ማእበል ውስጥ እንዲሳተፍ እናሣስባለን።
    5• “ሮድ ማፕ(Blue print Ethiopia Road Map for new transition Gov’t ” (The final Core summary point form Ethiopian scholars) በሙሁራኖች አማካይነት በተከበሩ አቶ ኦባንግ ሜቶ በኩል ለህዝባችን በቅርብ ቀን ይገለፃል።
    6• አገር ወዳድ በኢሐዲግ ውስጥ ያላችሁ ጦር ፣ ፓሊሶች የራሳችሁን ሂሊና ፍርድ ይዛቹ በለውጥ ውስጥ በሚስጣችሁ መመሪያ መሠረተ በኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውም ክፍተት ሳይፈጠር ከ ሽግግር መንግስቱ ጋር ተሠራላችሁ።
    7• የተደራጀ ሐይል በየአቅጣጫው ስላለ በጨዎነት እና በመረዳዳት ከእግዚአብሔር ጋር እንወጣዋለን። በፀሎት ወደ ፈጣሪ እንደ ሐይማኖታችሁ የምናለቅስበት ግዜ ነው። እነዚህን በ 17 አህያዎች ተቀምጠው ቤተመንግሥት በሱዳን አሰማት ስም የገቡትን ሴይጣኖችን በእግዚአብሔር ስም ይነቅላሉ። በኤፈርት በትግራይ ህዝብ ስም የዘረፈትን $50 ቢሎን ጋር ለፍርድ እናቀርባቨዎለን። ግን 50% ከ 1000 ውስጥ ተስፋ የቆረጡ የ ኤችአይቪ በሸተኞች ናቸው፣ ኢትዮጵያ የልጆቻቸው መኖሪያ እንኳን መሆኑን ረስተዎል???
    8• አቡነ መርቆሬዎስ አሁን ለሕዝባችን አንድነት መናገር የለቦት አጣብቅኘ ጊዜ ላይ ነን። አንድ ኢትዮጵያ ፣ አንድ ሲኖዶስ የኣባቶቻችን ሰርአትን ዶግማ እና ቆኖና ሳይቀየር ወደ አንድነት ማምጣት በእግዚአብሔር ስም ይጠበቅባቸዎል።

    ተራማጅ የኦሮሞ ታጋዬች ከ አምቦ ጫካ ጽሕፈት ቤት እና ይድረስ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ታጋዮች በየአሉበት፣ ለውድ መሪዎቻችን የሽግግሩ ዶ/ር ብርሐኑ ነጋ እና የጦሩ አሰረተባባረ ጀነራል ከማል ገልቹ።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!!
    ንጉሡ ሞቱማ አስተባባሪ CORE ከአምቦ። Strong Ethiopian is next to your door and Create connection for freedom!!! No more EPRDF foolish division based on linguistic. Ethiopians are smart now and united to make radical change than to form stable rule of law works for anyone.

    FREEDOM! FREEDOM! FREEDOM!YOUR financial SUPPORT IS VERY IMPORTANT FOR GINBOT 7 AND ESAT MEDIA NOW AND MAIL SPILTED MONEY ORDER OR IN ANYWAY JUST TODAY PLEASE. WE ARE STANDING TOGETHER TODAY TO GET STABLE ETHIOPIAN FREEDOM OF LAND FOR YOUR KIDS TOMORROW THEN YOUR KIDS WILL PROUD ON YOU.
    MATEBU MAHARI COMMENT ONE OF OPPORESSED TIGRAY AND LOVE MY COUNTRY ETHIOPIA. FORGET THOSE 1000 TRASH ADOWAS MAFIA/HITELERS CORRUPTED BLACK LIST IN HISTORY OF ETHIOPIA!!!

    [Reply]
    Thank you Matebu, by this time all Ethiopians pointed there fingers to 1000 trash Adowa’s only. Because the Tigray people mouth was shut off not to oppose them and simply say ok like a God. At the end only those corrupted bloody hand 1000 Adowa’s getting rich in Effort money over $50 billion. The poor Tigray people like any other Ethiopians has nothing. I was waiting such determined victory unity day. my fellow Tigrans speak up the truth not to go with the double liar.
    Asmare Mebratu

    [Reply]
    All of u right wake up my Tigray people stand together with oppressed fellow Ethiopians. Tell to the Tigray Army’s not to fight anymore for 1000 Adowa woyanes interest. Your country is first than corruption money.
    Azeb Tekely

    [Reply]

  6. I’m wedi Tigray too, and my solidarity to my fellow Ethiopians to wipe these infested 1000 bandas from Adwa.

  7. Adwa yante tarik aydelem aygebahim write your history you aren’t belong to Tigre ofcourse Oromo brother share our history fuck off Neftegna u call Oromo Galla back off from OROMIA and Tigrian history

  8. አዬ በጥቂት ጦሰኛ ባንዶች ዓድዋ በክፉ ትንሳ? በጽሑፉ የተገለጸው ትክክል ነው። ግን በጥቂት ስንኩል ጭንቅላት ባላቸው አድዋ በተወለዱ ባንዶች ምክንያት አገር ይወቀስ ይከሰስ? አንድ ነገር ግልፅ መሆን ያለበት ነገር ያል ይመስለኛል። እነዚህን ባንዶች ተከትለው በብዛት በካድሬነቱም በስለላውም በከፍተኛ ደረጃ ዘረፋውም የሚሳተፉ የአድዋ ልጆች የሉም ማለት አይቻልም። እንዲያውም ሌላው አካባቢ አቅም የሌለው ይመስል በትግራይ በክልሉም በዞኑም በወረዳውም አንዳንዱ ላይ በየቁሸቱም በብዛት የሚሾሙት አድዎች ወይም አድዋ ነክ የሆኑ በዘርም በጋብቻም አዲስ አበባን ጭመር የሚአምሱ የሉም ማለት አይደለም። ለሎች ሆድ አደሮች ከሊላው የትግራይ አካባቢም እንደነሱ ባይበዛም ሞልቷል። እረ ከለኢላው ክልልም ዘርም ጭምር አሉ። ከድዋ የሆኑት ግን ገነው ይታዋሉ። ይኼ ውሸት አይደለም ካስፈለገ ዋናዋናዎቹን ቢያንስ መቁጠር ይቻላል። ግን አድዋ በደፈናው አይወቀስ።

  9. ቆንጅት ስጦታው፣
    ምጥን ኣጠር ብሎ ግን የዓድዋ ተሪክና የደረሰባንት ግፍ በትክክል ተቀምጠዋል። ታሪካዊ ቦታዎችን ከማውጣት የግለሰብን ስም ለማሳወቅ ተብሎ ታሪክ ኣኮላሹት፣ ስንት ተሰውተውም ሆስፒታል እንካን ማሳደስ ኣልቻሉም። ያሳዝናል። ለኣቶ ዳዊት ምን ያህል እንዳደከሙት ሰምተናል፣ በውጭ ስለሚኖሩ ስብእናም ስላላቸው ኣወጡት፣ ሌሎች ተደቁሰው የቀሩ በታሪክ ይታወስሉ።
    የሰው መሆን በሽታ ያላቸው ግለሰቦች፣ በግለሰብ ከተማ፣ ገጠር፣ ሌላም ኣይሰደብም። ዓድዋ፣ ኣክሱም፣ ላሊበላ፣ ጎንደር፣ ወሎ፣ ሓረር፣ ገሸን ሌሎችም ታሪካዊ ቦታዎች ማሳደግ፣ ማበልጸግ የሁላችን ሃላፊነት ነው። በነሲህ የቁም በሽተኞች ምንነታችን ኣይገታም፣ ኣስተካክለን መልካም ገጽታውን እናወጣዋለን። ትምክህት፣ ጠባብነት፣ ጥላቻ የትም ኣላደሰም።
    ኣያቶቻችን ተሰውተው ኣገር ኣቆዩልን፣ ኮራን። ኣንደበታቸው ወርሰን ኣገር እንገነባ፣ ድርቅ እንዳይከሰት ማለም ብልህነት ሰው ያደርገናል።
    ገብረየሱስ

  10. You know who is Banda ,Minlke (naftnga Amahar )is Banda who sold Tigray Ethiopian lands and ports to his master Italian and French .
    Tigrayns ,who bet Italian won the Adwa war not Banda Minlke .amahara one thing don’t like is the truth ,
    Banda Amahar and Banda shabia’s are joules of tigrayan because both Amhara and Banda shabiay have no thier Owen history .
    Bothe they want to have tigraya heroic history.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*