– በዩኒቨርሲቲው ጀኔሬተር ፈንድቶ በተነሳ ቃጠሎ ትምህርት ተቋርጧል – ህገወጥ ተብለው 250 ቤቶች ሲፈርሱ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተከስቷል አዳማ (ናዝሬት) ከተማ ላይ፣ የስጋት መንፈስ ሲያንዣብብባት ሰንብቷል፤ የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡ በከተማዋ አንድ ዳርቻ ህገወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች …

አዳማ (ናዝሬት) የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡ Read more »

በሕዝበ ሙስሊሙ ላይ እስሩ እና በዋስትና ስም ዘረፋው ቀጥሏል::በአዳማ ከተማ የግራፊቲ ፅሁፍ ፅፋቹሃል በሚል ምክንያት የታሰሩት ስድስቱ ታዳጊ ሙስሊሞች ባጠቃላይ በ90ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ::በዛሬው ዕለትም እነዚህ ታዳጊ ወጣቶች አዳማ ወረዳ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን እያንዳንዳቸው በ10ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ …

በሕዝበ ሙስሊሙ ላይ እስሩ እና በዋስትና ስም ዘረፋው ቀጥሏል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

በኦሮሚያ ክልል በምትገኘው አዳማ ከተማ ማክሰኞ ነሃሴ 26/2007 በተጻፈው የግራፊቲ ፅሁፍ ተከትሎ የከተማዋ ደህንነት ሃይሎች እና የኦሮሚያ ፖሊሶች ሙስሊሞችን እያሰሩ እና እያንገላቱ መሆናቸው ታውቋል። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ከደህንነት ሃይሎች ጋር በመቀናጀት በአዳማ ከተማ አሰሳውን በማጠናከር ሙስሊሙን እያሸበሩ ሲሆን ይፈለጋሉ በተባሉት …

በአዳማ ከተማ ንፁሃን ሙስሊሞችን የማሰር ዘመቻው ተጠናክሮ ቀጥሏል:: Read more »

አዳማ ከተማ በግራፊቲ ጹሁፍ ተጠለቅልቃ ማደሯን ምንጮች ከስፍራው ገለጹ::#Ethiopia #MinilikSalsawi አዳማ ከተማ በኮሚቴዎቹ ላይ የፈረደውን ኢህአዴግን በሚያሳስቡ በሚያስጠነቅቁ የግሬቪቲ ፅሁፎች ተፅፈው ማደራቸውን የቢቢኤን ምንጮች ገለፁ::በዛሬው እለት በአዳማ ከተማ ተፅፈው ካደሩት መካከል የተቀበረች ፍትህ ቀባሪዋን ትቀብራለች፣ ፍትህ ለኮሚቴው፣ ትግላችን ይቀጥልል ፣ …

አዳማ ከተማ በግራፊቲ ጹሁፍ ተጠለቅልቃ ማደሯን ምንጮች ከስፍራው ገለጹ:: Read more »