አለም ነቅቷል ማጭበርበር ይብቃ !!! ከ20 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ተርቦ በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል???

አለም ነቅቷል ማጭበርበር ይብቃ !!! ከ20 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ተርቦ በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል???
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopiaEconomy‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Bloomberg‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – አይኑን በጨው ያጠበው ወያኔ በአለም አቀፍ ሚዲያዎች የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ለመርጨት እና የራሱን ስም ለማቆለጳጰስ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ለጋዜጠኞች ለዲፕሎማቶች እና ሚዲያ ደላሎች ጉቦ እንደሚሰጥ እና ለሎቢ እንደሚያውል በተግባር የተረጋገጠ ጉዳይ ነው::20 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ በተራበበት አገር በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል ይሉናል::የሃገሪቱ ኢኮኖሚ 11% አድጓል ይሉናል በየአመቱ አስረአንድ በመቶ አድጓል ማለት ምን ማለት ይሆን ? አላልንም 8 ከምናም ነው ያደገው ብለው ያለፉትን አመታት የቁጥር ቁልልንም እነ አይኔን ግንባር ያድርገው ይክዳሉ::

Minilik Salsawi's photo.

እንደ ቻይና ያሉ የአለምን ገበያ የተቆጣጠሩ ሃገሮች እንኳን 9 ከመቶ ላይ ለመድረስ እየተፍጨረጨሩ ባሉበት በዚህ ዘመን ላይ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ በብድር የተያዙ ሕዝቦች በረሃብ በስራ አጥነት እና በስደት እየተንገላቱ የአገልግሎት አቅርቦት ባሌለበት የመልካም አስተዳደር አፈር በበላበት ፍትህ በተቀበረበት ጥቂቶች በገነኑበት ባለስልጣናት የተደራጀ የወሮበላ ቡድን በሚመሩበት ሙስና በተንሰራፋበት በገሃድ በሚዘረፍበት አገር እንዴት 11% ይታደጋል:: ውሸት ሲደራረም ውነት ይሆናል የሚሉት ያለፈበት የሞኝ ብሂል ወያኔ ያዋጣኛል ብሎ እየተንዘፈዘፈበት ይገኛል::

አምስት ከመቶ እድገት ለማግኘት ገና 20 አመት መስራት ይጠበቃል በተባለላት ኢትዮጵያ አርከበ እቁባይ የተባለው የወያኔ ባለስልጣን ለብሎምበርግ በሰጠው ቃለመጠይቅ ላይ የሃገሪቱ ኢኮኖሚ አድጎ ጨረቃን መንካቱን ለፈፈ::የወያኔ ባለስልጣናት ኪሳቸው ሲሞላ የሕዝብ ኪስ የሞላ የሚመስላቸው…የሚጠጣው ውሃ ጥቶ ጀሪካን ያሰለፈ ሕዝብ ሳይታያቸው የተጣራ ውሃና ውስኪ ስለጠጡ ብቻ ሕዝብ ሁሉ የጠጣ የሚመስላቸው …በመንግስት ገንዘብ የገዙትን ጄኔሬተር እየተጠቀሙ እነሱ በብርሃን ስለሚመላለሱ ሕዝብ ሁሉ ባለ መብራት የሚመስላቸው … ጉዳቸው የማያልቅ ወያኔዎች እነሱ እና ዘመዶቻቸው ስላደጉ ብቻ ሕዝብ በድህነት እየተንቆራፈደ የለውጥ ያለ ሲል የማይገባቸው ደነዞች መወገጃቸው ጊዜ ደርሷል::ኢትዮጵያውያንም ነቅተናል !!!ነጮቹም ነቅተዋል !!! ትግሉ ይቀጥላል!!! ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው!!! ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

16 Comments on “አለም ነቅቷል ማጭበርበር ይብቃ !!! ከ20 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ተርቦ በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል???”

  1. tgrai woyanie wonjeliña, ager kahadi Tere-ethiopia, nebsegeday, worari, le tgrie yebelaynet yeqome zereña, adloña, Tere-hzb, museña, gfeña, hgewoT, durye-agezaz, slTan-Temañ, moralyelesh, newreña, hualaqer ende bariya asadari erasun miyay, sgbgb, ebriteña, worada, etc new.
    Yezih hulu meTfo qoshasha balebiet tgrai woyanie baschekuay begd medemses alebet.
    Ke zih hulu meTfo yzetu anduan neTlo melkam astedader bemaletu manm ayzenagam.
    Yasierubetn kadriewech lememtat enj le hzb asbo aydelem.
    Melsachn betegbar woyanien medemses new.
    Gizie ansTew afaf lay new Tenker blen wede gdelu engefterewna ynkkotakot.

  2. Retarded CIA agent journalist,
    never dare to excuse ferenjis again with formulations like this: አለም ነቅቷል ማጭበርበር ይብቃ !!! ከ20 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ተርቦ በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል???

    We should perhaps consider to accuse all USA based Ethiopians of treason.

    Those who dare to excuse ferenjis like this guy does should be brought to court.

  3. The CIA agent dared to lie to us that the ferenjis didn’t know that TPLF was lying.
    Ethiopians, dont tolerate these kind of liars. Do you know what the likes of … would do with this kind of liars ?

  4. Wow ! What do you mean don’t you believe your God
    ( USA ) Its wittnessed by your
    God you better believe there is no
    starvation . No matter how you pray
    bad things to happen in my beloved Mamma Ethiopia Jihhadists
    will never and ever
    breed its egg in my
    country. Ethiopia isn’t beggar like
    fellow terrorist
    Syrians . kkkkkk

  5. woyanes are a lair. They are always cheating the Ethiopian people as well as the world people. They are always like cheating, stealing, killing, kidnapping and torturing the Ethiopian people. expecting truth and good things from TPLF means trying to catch the cloud from the sky. The only solution is by any means remove woyanes from the mother land Ethiopia.

  6. ትዬጵያ እነሆ በወታደራዊ አገዛዝ ሥር ከገባች 17+25 አመታትን አሥቆጠረች እንዲያውም ዜጎች ሀገራዊ ሥሜት ባልተላበሰው ወታደራዊ የዘራፊ ቡድን ወያኔ ሥብሥብ ቁጥሩ ከፍተኛ ይፕሆነ ህዝብ በግድያና በእሥር በሥደት ላይ ያለን ህዝቦች አድርጎናል የሀገሪቱን ሀብት በመዝረፍ ለታላቋ ትግራይ ለሚሏት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬን በውጭ ባንኮች አከማችተዋል ህዝቡን ልማታዊ ነን እያሉ ትውልዱ ከፍሎ የማይጨርሰው ብድር ለቻይና በጃዙር ተሽጠናል እንዲሁም ይህ የአፋኝ ሥርአት ለአለም ሚዲያ ሀገሪቱን እዳ ውሥጥ ከቶ በምግብ ራሣችንን ችለናል ኢኮኖሚው በሁለት አሀዝ ጨምሯል ….ወዘተ እያለ ዛሬ ህዝባችንን በአግባቡ ያልመገበን መሬት ሄክታሩን በአንድ ዶላር ገበሬውን በማፈናቀል ለ100 አመት እንዲያርሱ ለሳውዲ ለህንድ ለቱርክ…እየሸጠን ይገኛል ሌላው የማጨናበሪያ ሥልቱ የተፈጥሮ ሀብት በሌለበት ሀገሪቱ ወደ በረሀነት የለወጧትን ዘራፊ ድርጅት ወያኔ ጥብቅ ደኖችን በሙሥና በማሥጨፍጨፍ ይህን ለማየት ሩቅ ጫካ መግባትም አያሥፈልግም በየኬላው የሚያልፋትን የአይሱዙና የኤፌሥ አርን ተሽከርካሪዎች ባላቸው ጥብቅ ቁርኝት መሀል አገር ላሉ ፋብሪኮች ሲያሥረክቡ ማየት ያልተሰወረ ድርጊትም ነው ዛሬ ሀገሪቱ ወደ በረሀነት ተለውጣለች ጆሮ ያለው ይሥማ ሁለተኛው ሥልቱ የሰላም አሥከባሪነት ሸፋን ከፍተኛ የዶላር ጥማቱን የሚያሥገኝለትን የወታደሩን ደም በመሸጥ ለሀጉሩ አሥተዋፅኦ ላይ ነን ይላሉ ቀጥሎም የአፍሪካ ህብረት ጦር እኛ እንበቃለን በማለት የተመደበውን የሎጂሥቲክ ካፒታል በንፁ የህዝብ ደም ለውጠውታል ዛሬ ትልቁ የኢትዬጵያ ጦር ካምፕ ሶማሌ ይገኛል ይህንንም በተጨማሪ የአሜሪካ መንግሥት ፋይናንሥ ያረገዋል ይህ ሲሆን የህ ገልቱ ወታደር የቆመለትን አላማ ባለማወቅ በዶላር ይከፈልሀል በሚል ተታሎ የአሞራ እራት ሆኗል በነዚህ በመሳሰሉት የማጭበርበሪያ ሥልቶች በመጠቀም ሥልጣኑን በጠበንጃ ሀይል በመታገዝ ዛሬ በፊንፊኔ ባሉት ክፍለ ከተማ ወረዳና ቀበሌዎች ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ሻለቃ ህዝቡ ተወሮ ይገኛ ከተማው ክፕምርጫ 97 በሃላ የምድር ጦር ካምፕ መሥላለች ህዝባችን በከፍተኛ የሥነልቦና ጫና ውሥጥ ይገኛል ይህ የወታደር አገዛዝ ቡድን ለደፈሩት የኦሮሞና ከፊል የአማራ ታጋዬች የከፈሉት መሥዋትነት ሊመሰገኑ ይገባል ወታደራዊ መግሥቱም ያለምንም ማወላወል ህዝባዊ መንግሥት እንዲመሰረት የከፋ እልቂት ሳያሥከትል ከወዲሁ ሊዘጋጅ ሊወያይ ይገባል።

    ሞት ለወያኔ

    ቶኪቹማ ቢሊሱማ

  7. እኔምለው ይኼ CIA የሚባለው ዝም ብሎ ተቃዋሚውንም ደጋፊውንም አጨብጫቢውንም አስተዛዛኙንም… ሁሉ ነውንዴ ቅጥረኛ የሚያደርገው። ምኑ ጉድ ነው ? በዚያም በዚህም ያለው ሁሉ ጣቱን አንዱ ባንዱ ላይ እየቀሰረ ይሄ የ CIA ቅጥረኛ ይባባላል። ጎበዝ ወዳንዳችሁ ብትጠቀልሉት አይሻልም።

  8. ” Anonymous says: March 16, 2016 at 3:21 pm

    Retarded CIA agent journalist,
    never dare to excuse ferenjis again with formulations like this: አለም ነቅቷል ማጭበርበር ይብቃ !!! ከ20 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ተርቦ በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል???
    We should perhaps consider to accuse all USA based Ethiopians of treason.
    Those who dare to excuse ferenjis like this guy does should be brought to court. ”

    The guy is defending ferenjis by telling lies to Ethiopians.
    That tells where the guys loyalty is,

    1. either he is loyal to ferenjis,

    2. or he is loyal to his “hod”. 😉

    But not to Ethiopia.

    Remember, the guy is defending ferenjis.

  9. Usa decline = anonymous is doing good job by exposing usa/cia’s evil deeds.
    But it is better if usa decline targets its objection on tplf, shabia, olf and oplf.

  10. The guy defends ferenjis, but in Africa this is how ferenjis are viewed:

    ” All through history, whites have done nothing but exploit other races. Whites are an oppressive, abusive, dishonest, criminal, and evil race as they themselves admit! We have decided, therefore, to exterminate every white man, woman, and child in Zimbabwe. We will purify our Black African nation of the disease of whiteness. I will show them no mercy. I will show them a new definition of pain. I will finally deliver justice to our people ! ”

    … “ We will show no mercy even to white children. We will grab the suckling baby from its mother’s breast and break its neck. We will beat the mother to death with the baby’s corpse. I will rip the babies from the wombs of white women and strangle them with my bare hands! We know that white babies will only grow up to be oppressive white racists! I am not afraid to get my hands dirty. I look forward to personally participating in the slaughter! It will be a beautiful genocide against an evil race ! ”

    https://diversitychronicle.wordpress.com/2014/04/18/zimbabwe-announces-ambitious-plans-for-a-final-solution-to-white-racism/

  11. @ woyanien ashebr,

    thanks. CIA or USA are the source of all evil in Ethiopia and the world. By the way i am not that guy.

  12. Regarding the USA or the CIA being behind all problems in the world, an ex-CIA agent himself admitted at 39:21 in the video below that “every conflict in the world begins in the USA congress”.
    Beside the CIA, the Joint Chiefs of Staff are involved in such operations.

    THE WATCHMEN: Secrets of the CIA (720p)
    https://www.youtube.com/watch?v=CBdKLHtpk5A

  13. Give short wayout for ehiopians from tgrai woyane destruction.
    Suicide bombing on sbhat, adisu legese, abay, samora may help.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*