በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው::
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው::
#Ethiopia #OromoProtests #MinilikSalsawi #Harerge #EPRDF
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ግፍ በደል ጭቆና በገዛ መሬቱ ላይ ብዝበዛ ያንገፈገፈው የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞውን አቀጣጥሎ እንደቀጠለ መሆኑን ከኦሮሚያ ክልል የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ::በትምህርት ቤቶች በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በገበያ ስፍራዎች ሕዝቡ ድምጹን ማሰማቱን በመቀጠል ጭቆና በቃን ሞት ለጨቋኞች ማለቱን ቀጥሏል::ቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ተያይዟል::
በምስራቅ ሀረርጌ ዞን በሚዳጋ ሎላ በዛሬው እለት ከአምስት ሰአት ጀምሮ ተቃውሞ ሲደረግ የዋለ ሲሆን ዛሬ ምንም እንኩዋን የገበያ ቀን ቢሆንም የመሸጥ እና የመግዛት ሂደቱ ተስተጋጉሎ ወሎዋል በዚህ ተቃውሞ የሕወሓት አገዛዝ በወሰደው እርምጃ በርካቶች የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል አምስት ሰዎችን ታስረዋል:: የወያኔ አገዛዝ አንድ ከባድ የጦር ካሚዮን መኪና ሙሉ የአጋዚ ጦር ተቃዉሞውን ለመበተን በገበያው ስፍራ እንደራገፈ ምንጮቻችን ከስፍራው ዘግበዋል
የታሰሩት አምስቱ ሰዎች ስም ዝርዝር :-
1/ Calaa Jiree
2/ Aarif Abduramaan
3/ Mahamadi A/Muummee
4/ Danbaloo Mahamad fi
5.Gammachuu Aammee
በሕወሓት አገዛዝ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የጭቆና እና ኢሰብዓዊ ድርጊት በመቃወም አሜሪካ ኤምባሲ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረጋቸው ታስረው የነበሩ እና በአሁን ሰዓት ክስ ተመስርቶባቸው ቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ስም ዝርዝር
1 ሶሬሳ ደሜ 4ኛ ዓመት ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ተማሪ
2 ቢሊሱማ ብርሃኑ 2ኛ ዓመት ኢኮኖሚክስ ተማሪ
3 ጉዲና ተስፋዬ 2ኛ ዓመት ማኔጅመንት ተማሪ
4 እሸቱ ደጀኔ 2ኛ ዓመት ኢኮኖሚክስ ተማሪ
5 ደበላ ፈይሳ 4ኛ ዓመት ኢንጅነሪንግ ተማሪ
6 ባቴ ለሚ 2ኛ ዓመት ማትስ ተማሪ
7 አለሙ ኦላኒ 2ኛ ዓመት ኢኮኖሚክስ ተማሪ
8 ገመቹ ከበደ 1ኛ ዓመት የኦሮምኛ ቋንቋ ተማሪ
9 አህመድ መሃመድ 5ኛ ዓመት ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ተማሪ
10 ሂንሳረሙ ቦጋለ 3ኛ ዓመት አካውንቲንግ ተማሪ
11 እጅጉ ቀበታ 2ኛ ዓመት ኢኮኖሚክስ ተማሪ
12 ሸለመ ገመቹ 2ኛ ዓመት ኢኮኖሚክስ ተማሪ
13 ገመቹ ሃይሉ
14 መርሻ ባይሳ 2ኛ ዓመት ኢኮኖሚክስ ተማሪ
15 ተስፋዬ ጌቱ 3ኛ ዓመት ማኔጅመንት ተማሪ
16 ተሬሳ አስናቀ 2ኛ ዓመት ኢኮኖሚክስ ተማሪ
17 ተስፋዬ መኮንን 2ኛ ዓመት ኢኮኖሚክስ ተማሪ
18 ዳንኤል አብዲሳ 2ኛ ዓመት ኬሚካል ኢንጅነሪንግ ተማሪ
19 ጉታ ባይሳ 2ኛ ዓመት ኬሚካል ኢንጅነሪንግ ተማሪ
20 ብርሃኑ በዳዳ 1ኛ ዓመት ፐብሊክ አድሚንስትሬሽን ተማሪ

AND KAKEN YSAKALE
እናንተ ወያኔ እባካችሁ እረፉ፡፡ ይህ አጋዚ ያቆሰለው ጠባሳ እየቀሰቀሰ አንድ የኦሮሞ ነፍስ ከአንድ የትግሬ ነፍስ ጋር እኩል ነው ወደሚለው ሲደርስ አጋዚ አያድነንም፡፡
መኪና ማቃጠል ሰው ወደማቃጠል ከተቀየረ ኋላ ዋ
እህቶቻችን በትግሬዎች rape እየተደርጉ፤ አባቶቻችን ወንድሞቻችን ልጆቻችን በትግሬዎች ጥይት ግንባራቸውን እየተቦደሱ ዝም ብለን አናይም። በቅርቡ ከተከላካይነት ወደ አጥቂነት እንሸጋገራለን ። ወዮ የዛ ጊዜ! ባንዳ ትግሬን አያርገኝ!!!!!!!
Dear minilik you are the voice of voiceless keep it up your good reporting work.
ትግሬና ወያኔ መለየት አለመቻል የወያኔን ስህተት እንድትደግሙ እንዳያረጋችሁ፡፡
ወያኔ የኦሮሞ ሴት ደፈረ ይባላል እንጂ እንዴት ሾላ በድፍኑ ትግሬ ይባላል፡፡
ወያኔን ኦሮሚያ ክልል መቁቁረጥና መገዝገዝ ስትጀምሩ እኛም ተባባሪነታችንን ለማሳየት በመቀሌና በትግራይ ክልል ከተሞች ሁሉ መቁረጥና መገዝገዝ እንጀምራለን፡፡
አድስ አበባ ድረስ ታቅፈው ያስገቡአቸውን ኦሮሞ በስሜ ኦነግ ጨፍጭፎ የጨረሰው ወያኔ እንጂ የትግራይ ሕዝብ አይደለም፡፡
እኛን እዚህ ትግራይ ገጠር አፈር ገፊ ወገን እስከቤታችሁ ድረስ መጥቶ ከዘረፋችሁ እና ከመሬታችሁ አፈናቅሎ ከወረሰው ወያኔ ጋር በመጨፍለቅ የምትጠሩን በምን ስሌት ነው የሚለውን በመጠየቅ አጠናቀቅሁ፡፡
ጥሩ ጥያቄ ነው ወዳጆ ከመቀሌ ፣ እኛም ያልነው ተከዜን አቋርጦ መጥቶ እኛን እኛን እያረደ ያለውን ትግሬን ነው እንጅ እናንተን አይደለም አይዟችሁ አትቡኩ ። ከተከዜ ደቡብ ያለ ትግሬን ግን አያርገ
ኝ!!!