ሰበር ዜና : በዳንሻ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ባዶ እጃቸውን ባሉ የወልቃይት አማሮች ላይ እየተኮሰ ይገኛል::

ሰበር ዜና : በዳንሻ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ባዶ እጃቸውን ባሉ የወልቃይት አማሮች ላይ እየተኮሰ ይገኛል::

በዳንሻና በሶሮቃ ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ አለ፡፡ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ከሦስት ቀናት በፊት አቶ ሊለይ ብርሃነ የተባለን የወልቃት አማራ አፍኖ ወስዶ የት እንዳደረሰው ባለመታወቁ ምክንያት በሕዝቡ በተቀሰቀሰ ቁጣ በዚህ ሰዓት በአካባቢው ችግር እንደተፈጠረ በስልክ እየተነገረኝ ነው፡፡ሲል የቀለም ቀንድ ጋዜጣ አዘጋጅ ሙሉቀን ተስፋው ጽፏል::

ወዳጆች ሆይ የታጠቀ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ባዶ እጃቸውን ባሉ የዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች ላይ እየተኮሰ ከቦናል ብለውኛል፡፡ ይህ ችግር ከፍተኛ የሕዝብ እልቂት ከመድረሱ በፊት ለሚመለከታቸው አካላት እንዳደርስላቸው በተደጋጋሚ በስልክ አሁንም አሁንም እየተነገረኝ ነው፡፡ እኔ ለማንም ማድረስ አልችልም፡፡ አሁን ሌሊት ነው፡፡ ይህን መልእክት የምታነቡ ሁሉ በዜጎች ላይ አላስፈላጊ እልቂት እንዳይደርስ የምንችለውን ሁሉ እንድናደርግ እጠይቃለሁ፡፡ ሙሉቀን ተስፋው እንዳለው በስልክ ከሚነገረኝ አንጻር ከጠዋት አምስት ሰዓት ጀምሮ በፖሊስ ጣቢያ የተሰበሰቡ የወልቃይት አማሮች በፖሊስ ተከበው ችግር ውስጥ መሆናቸውን ነው፡፡ መልእክቱን በቀላሉ ባንመለከተው ደጋግሜ አሳስባለሁ፡፡ #MinilikSalsawi

25 Comments on “ሰበር ዜና : በዳንሻ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ባዶ እጃቸውን ባሉ የወልቃይት አማሮች ላይ እየተኮሰ ይገኛል::”

  1. እንደ ኦሮሞወች እምቢኝ ለነፃነቴ ብሎ መነሳት ነው። ከእንግዲህ ወዲህ ዝም ብሎ ማልቀሱ ማብቃት አለበት። ወያኔዎች አሁን እንደቆሰለ ጅብ ናቸው። ሁሉን ይናከሳሉ። ስለዚህ ብዙም ሳይነክሳችሁ ጭንቅላቱን ብላችሁ መጣል ነው። አለበለዚያ እያንዳንድሽን በተራ በተራ ነክሶ ነው የሚጨርስሽ ። ጅብ ከሚበላህ በልተኸው ተቀደስ እንደሚባለው ማድረግ ነው። አማራው አንድ ሆኖ መቆም ያለበትና የወያኔን ግብአተ መሬት ማፋጠን ያለበት ጊዜው አሁን ነው። ካለበለዛ ሶስት ሚልዮን አማራ የጨረስ ወያኔ ነገ ደግሞ ስድስት ሚልዮን አማራ ይጨርሳል። የተገደሉትን አማሮች ደም የምትበቀል አንተው በህይወት ያለኸው አማራ ነህ። አማራ!!!!! ሀይሉ ያለው በእጅህ ነው ፣ ይህን የባንዳ ዘር ወደ መጣበት አባረህ መልሰው።

  2. Wolkaytoch bewerye indatetalelu kewuchi
    yemidrgw alasflagi wutret gudat indefter
    ymiyadrgu tsere Ethiopia hayloch keteteyakint ayameltim .

  3. ይሔ ቆንጂት የሚባል ሠዉዬ በረከት ስምኦን ሣይሆን አይቀርም አንዳንድ ጊዜ ከማዶ እና ከማዶ የሚለቃቸዉ ከዉሸቱ ብዛት ሌሎችም እንዳይታመኑ ያደርጋል።ለማንኛውም ለራስህ ስትል ጣፍጥ።

  4. Are kinjit stota fetari fira.Meche new yehe hulu?yesterday telephone dewye neber wede beteseboche wede Gonder gin yehe neger alnegerng.woy ethiopia meche yhon lanchi yemihon lij yemtageni.kewoyane jemro lanchi metfo yemimegna geta yatfaw.

  5. ይቅርታ ቆንጅት ዜናው እውነት ነው ሚኒልክ ሳልሳዊም በቆንጅት የጫካ ሥም እንደምትጠራ ሰምቻለሁ ታድያ ይህን መሰል መረጃ ማንቋሸሽ ከደደብ ወያኔ የሚጠበቅም ነው በርቱልን

  6. አማራን ከማጥፋት ትግሬን ማጥፋት ይቀላል ምክንያቱም አማራ ከኦሮሞ ጋር ብዙ ተቀላቅሏል። ወይ ሁለቱንም አብረህ ካላጠፋህ።

  7. የአማራውን የማጥፋቱ ነገር እንኳን ቀስ በቀስ እያከተመ የሄደ ይመስለኛል ትግሬዎቹ ሶስት ሚልዮን አማራ ካረዱ በኇላ። አሁን ከተከዜ በታች ያለ ባንዳ ትግሬ ሁሉ ለቆ ወደጎጡ ካልተመለሰ በህይወት የሚያወጣው ኃይል ከቶም አይኖርም!! ያለሽው እስከ አሁን ስትጨፈጭፊው የነበረው አማራውና ኦሮሞው መካከል ነው። በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርምና አሁን መስፈሪያሽ ጊዜ ደረስ። ባዶ እግርሽን ከመቀሌ መጥተሽ ከህዝብ የዘረፍሽውን ንብረት መመለሻሽም ጊዜ ደረሰ። አራዳ የሆነ ትግሬ የሰረቀውን ንብረት እየያዘ እግሬ አውጭኝ ማለት ጀምሯል።

  8. Tegedie-welqait, Telemt ye gonder ye amara meriet new.
    wode trgai lemewsed hgawim hone mkniyatawi meseret yelem.
    Be gulbetu temamno manaleby blo tgrai woyanie amarawechun abaro tgriewochn asfro hzbe wysanie malet aychlem.
    Selasa millio amara le 5mllio tgriue slehone wuysanie woyanie botawn baschequay ylqeq, beqer ye amaran hayl yqmesew.

  9. Tegedie-welqait, Telemt ye gonder ye amara meriet new.
    wode trgai lemewsed hgawim hone mkniyatawi meseret yelem.
    Be gulbetu temamno manaleby blo tgrai woyanie amarawechun abaro tgriewochn asfro hzbe wysanie malet aychlem.
    Selasa millio amara le 5 mllion tgrie slehone wuysanie, woyanie sletechenefe botawn baschequay ylqeq, beqer ye amaran hayl yqmesew, amara tgrai woyanien afer asgTo, qebro botawn yasmelsal.

  10. Sidamaol and abdu are woyane.
    There isnot any reason for oromos to sit down and see until tgrai woyane regain strenth to kill them.
    Amaras or as abdu ebdu call them neftegnas always talk about welqait because it is taken from gonder to tgrai by you tgrai woyane.
    And welqait must be returned to its owner gonder by hook or crook.
    The welkait issue heralds tgrai woyane’s death. It is your end.

  11. aye Amhara bilo bilo be Oromo ije wedek
    iwnetm ye Amara neger alekelet .
    temkeht yemiyasktlw yehin neaw .

  12. TPLF did 1st to uproot Amhara from other Regions . The second start to uproot from his home land wolkite .Amhara region should stand for his right to fight before too late.

  13. Now is the right time to liberate ethiopia from tgrai woyane.
    Patriotic ethiopians continue with intensification your fight against tgrai woyane.

  14. reesu ena zenaw yileyayal. reesu bado ejachewin yalu yilina zenaw yetoks liwiwit yilal. bado ejun yale sew endet new toks yemilewawetew

  15. ሁሉንም ሆድይፍጀው……በቫትጥይት ቆሥየ የት በገባሁ..
    ሠርቶ ለመብላት…በግብር ሠበብ ያለንን አጣን ተቀማን
    እንዳንሠርቅ እንዳንቀማ …ሀለም ያገሬሠው ድሀ ሆነ ተራቆተ
    ምን ይሻል ይሆን….

    ወ…ደ ፊት አለች ሻብያ..

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*