በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ታሥረዋል ተባለ ::(VOA)
አራት ወራትን ያስቆጠረው የኦሮሚያ ተቃውሞ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች እንደቀጠለ መኾኑን ዘገባዎች እየጠቆሙ ነው። ከትናንት ወድያ ማምሻውን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በነበረ ተቃዎሞ ተማሪዎች መታሠራቸው ተነሯል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት የታሠረ ተማሪ የለም ብለዋል።
ዋሽንግተን ዲሲ — አራት ወራትን ያስቆጠረው የኦሮሚያ ተቃውሞ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች እንደቀጠለ መኾኑን ዘገባዎች እየጠቆሙ ነው። ትናንት ማምሻውን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ተቃውሞ እንደነበርና ተማሪዎች መታሠራቸውን የዐይን እማኝ መኾኑን የገለፀ ተማሪ ተናግሯል።

ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ
የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት በበኩላቸው ተቃውሞ ያሰሙት ተማሪዎች ቁጥር ከሰላሳ እንደማይበልጥ ይናገራሉ፡፡ በተያያዘም በጉጂ ዞን ሊበን ወረዳ ከተለያዩ ቀበሌዎች ሰዎች እየታሠሩ መኾኑን ነዋሪዎች ይናገራሉ የክልሉ ፖሊስ ምንም የታሠረ ሰው የለም ይላል።
የአፋን ኦሮሞ ዝግጅት ባልደረባ ጃለኔ ገመዳ እና ሶራ ሀለኬ ያጠናቀሩትን ዘገባ ጽዮን ግርማ ታቀርበዋለች።
http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/03/15/c44c57ef-958b-4529-bfa3-b6a1309e8838.mp3?download=1
ለዚህ ነው ፍንጭቴ ወይም “ጨ” ፊት መምህራንን ሰብሥቦ እባካችሁ ተማሪዎችን ለአመፅ አታነሳሱቡን የምንገለው የህዝብ ቁር ለይቅርታም አላመቸኝም ተባብለው አምሽተዋል ውጤቱን አብረን እናየዋለና።
ተንጋሎ የተፋውን ይቅርታ መልሶ ይልሳታል ይህ የህወሀት አህያ….
የ21ኛው ክፍለ ዘመን ታላቁ ሊቅ ውሸታሙ ፕሮፌሰር በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የውሸት ግኝት!
ዉሸትን ማስተማር የዘመኑ ምሁራን “lesson plan” ከሆነ ቆየ እኮ! ማፈሪያዎች!!!
The time has come.everybody rady for. Big change.make sure collect any evedince as much a xxx possible from every corner of woyane’s supporters as much as you can.