Girma Seifu Maru ባለፈው ማክሰኞ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምሁራን ጋር ውይይት ደርጋሉ የሚለውን መረጃ ሰምቼ፣ ቅርባቸው ነው ላልኩት ሹም በስብሰባው እንድገኝ ጥያቄ አቅርቤ ነበር፡፡ ዋናው ምክንያቴ ባለፈው ምክር ቤት ተገኝተው ባቀረቡት ሪፖርት ላይ አንድም የምክር ቤት አባል የሪፖርታቸውን ይዘት መሰረት አድርጎ …

ጠቅላይ ሚኒሰትራችነ ነጋዴዎች እስር ቤት እንዳላቸው ነገሩን::እስር ቤት ያደራጁ ነጋዴዎች ካሉ በይፋ ለህዝብ ይፋ መደረግ ይኖርበታል፡፡ Read more »

ቅጥ አንባሩ የጠፋው የኢትዮጵያችን ፖለቲካ በዋነኝነት የሚጎድለው ልክ ያልሆነን ነገር ልክ አይደለም ማለት ያለመቻል ነው፡፡ በግል አስተያየት ልክ አይደለም ብሎ መቆም ደግሞ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ የተሳሳተ ውሳኔ ባለቤቶች በድጋሚ ጥፋታቸውን በጥፋት ለማረም ሌላ ስህተት ይደግማሉ፡፡ አሰተያየትን በአሰተያየት ለመመለስ ይከብዳቸዋል፡፡ የዚህ ደግሞ …

ኢህአዴግ በሚጠራው መድረክ አለመገኘት ማንን ይጠቅማል? ግርማ ሠይፉ ማሩ Read more »