ሕዝብ በስቃይና በችጋር እየኖረ የወያኔ መሪዎች ኑሮው ተሻሽሏል ይላሉ:: ወያኔ በመልካም አስተዳደር ጉዳይ ከኅብረተስቡ ጋር ምክክርና ውይይት ሊጀምር ነው

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
መጋቢት 08 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (March 17, 2016 NEWS)
# ሕዝብ በስቃይና በችጋር እየኖረ የወያኔ መሪዎች ኑሮው ተሻሽሏል ይላሉ
# መመርመሪያው እየጠፋ በመምጣቱ በአዲስ አበባ የኤች አይ ቪ ቫይረስ መኖሩን ማወቅ አስቸጋሪ እየሆነ መጥቷል ተብሏል
# ወያኔ በመልካም አስተዳደር ጉዳይ ከኅብረተስቡ ጋር ምክክርና ውይይት ሊጀምር ነው
# ግብጽ ወደህዋው የላከችው አዲስ ሳተላይት ለወታደራዊ ጉዳይ ሳይሆን አይቀርም ተባለ
# የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ በሙስና መበከላቸውና በዝምድና ሹመት መስጣታቸው ተጋለጠ።
# ከ30 በላይ የአልሸባብ አባላት ተገደሉ ተባለ
# በሳኡዲ የሚመራው ጥምር ኃይል የመን ውስጥ በእግረኛ ወታደር አማካይነት የሚያደርገውን ዘመቻ እንዳጠናቀቀ ገለጸ
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to /read/listen detail news click below)
To Read: http://www.finote.org/news.html
To Listen PART 1: http://finote.org/March17EVE_Hr1.mp3
To Listen PART 2: http://finote.org/March17EVE_Hr2.mp3