በአራዳ ክፍለ ከተማና በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማት ማኔጅመንት ጽሕፈት ቤት የተለያዩ የሥራ ድርሻ ያላቸው 14 ተጠርጣሪዎች፣ መጋቢት 22 ቀን 2008 ዓ.ም. የሙስና ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ በሁሉም ተከሳሾች ላይ ያቀረበው ክስ ‹‹ሥልጣንን …

ቱባ ሙሰኞችን እየደበቀ ትናንሾቹን ሙሰኞች የሚያስረው ወያኔ የአራዳና ኮልፌ ቀራንዮ ሹማምንትን ከሰሰ:: Read more »

በደቡብ ኦሞ ዞን በኢንቨስትመንትና በስኳር ልማት ፕሮጄክት ስም የሚፈጸመው ሙስናና የሃብት ዘረፋ መረን የለቀቀ ነው:: #Ethiopia #SouthOMO #Corruption #MinilikSalsawi   1. በኢንቨስትመንት ስም በሚደረገው የመሬት ቅርምት የወ/ሮ አዜብ መስፍን እጅ እንዳለበት ተገለጸ፤ 2. በመሬት ቅርምቱ አንድ መሬት/ቦታ ለተለያዩ ‹የሃሰት ኢንቨስተሮች …

በደቡብ ኦሞ ዞን በኢንቨስትመንትና በስኳር ልማት ፕሮጄክት ስም የሚፈጸመው ሙስናና የሃብት ዘረፋ መረን የለቀቀ ነው Read more »