በታምራት ጌታቸው
ለቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ሠዓሊያንና ቀራፂያን ማኅበር በሃያ ሺሕ ብር ወጪ ሐውልት አሠራ፡፡

–    ሁለት ጠበቆችና ሁለት ነጋዴዎችም በክሱ ተካተዋል
በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አምስተኛ ወንጀል ችሎት ዳኛ የሆኑት፣ አቶ ብር

በውድነህ ዘነበ
የጋምቤላ ክልል ዋና ኦዲተር መሥርያ ቤት ባወጣው ሪፖርት ከግዥ አዋጅና መመርያ ውጭ በርካታ ግዥዎች መፈጸማቸውን አጋለጠ፡፡

በመርጋ ዮናስ
ለሦስት ሳምንታት የውኃ እጥረት ባጋጠማት የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ውኃውን እንደገና ማግኘት ጀምረዋል፡፡

ሥልጣን የጨበጡ ሁሉ የእውነተኛ ዴሞክራሲ፣ የእውነተኛ ነፃነት ግንባታ ከባድ እንደሆነ ተገንዝበው በተቃውሞ ላይ ማሣደድና አፈና እንዳያካሂዱ የዩናይትድ

ከአቶ ኃይለማርያም የቀድሞ የዩነቨርሲቲ ተማሪ
I. መግቢያ፡-
የጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ድንገተኛ ሞት ተከትሎ የአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያልተጠ

የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ በአውሮፓ ተገን ጠያቂዎች በአግባቡ እንዲያዙ ያግዛል ያለውን ረቂቅ ደንብ አውጥቷል ። ደንቡ በእስካ

በሶሪያ ጉዳይ ግራ ቀኝ የቆሙት ሐያላን መንግሥታት ግን ያኔም-አሁንም እንደተወዛገቡ ነዉ።ዛሬ የሚጀመረዉ ጉባኤ ሞስኮና ቤጂንግን ባንድ ወገን፥ ዋሽግተን፥…

ኬንያ ጦር አምና ጥቅምት ኪስማዮን ለመያዝ የነደፈ ዕቅዱን ባመቱ ዘንድሮ ገቢር ለማድረግ ከሌሎች ሐገራት የዘመቱትን (የአሚሶም)ና የሶማሊያ መንግሥት ወታደ

አፈር ለምነቱን በተለያዩ ምክንያቶች ያጣል። ለምነቱን ያጣ አፈር ደግሞ ተፈላጊዉን ያህል ምርት ሊያስገኝ አይችልም። በዚህ ጊዜ ታዲያ ማዳበሪያ በመጠቀም

የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ እና ሊፈነዳ የደረሰ ቂም እንዳለ በስፋት ይወራል። እርግጥ ነው፤ ባለፉት ዓመታት በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በተለይም በህወሀት እና በብአዴን መካከል ተዳፍነው የቆዩት የቂም እሳቶች በገሀድ የሚነድዱበት ጊዜ ላይ የደረስን ይመስላል።ስፍር ቁጥር ከሌላቸው የነ አቶ በረከት እና የህወሀቶች ቁርሾዎች መካከል ለዛሬ አንዱን እንመልከት። በህወሀት ውስጥ በነ ስዬ እና በነ […]

ደረጀ ሀብተወልድ ከሆላንድ
የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ እና ሊፈነዳ የደረሰ ቂም እንዳለ በስፋት ይወራል። እርግጥ ነው፤ ባ

ኤፍሬም እሸቴ
እንግሊዛዊ ሆኖ “ሼኪስፒርን የማያውቅ፣ ሥራዎቹንም ያላነበበ፣ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ሀዲስ ዓለማየሁን የማያውቅ ‘ፍቅር እስከ መቃብርን’ም ያላ

click here for pdf አደንን በመሰሉ ሰው ሠልሽ ችግሮችና በተፈጥሮ ላይ በሚደርሱ አደጋዎች የተነሣ በዓለማችን ላይ የነበሩ አያሌ እንስሳትና ዕጽዋት ጠፍተዋል፡፡ ለ…

ሕዝቡ ይህን እርምጃ የወሰደው መንግሥት ወደ ከተማዋ የሚያስገባ የመኪና መንገድ እንዲሠራ የሰጠውን ውሳኔ በመቀልበሱ ነው ብለዋል ነዋሪዎች።

የስዊድን መንግስት ቴሌቪዝን ድረገፅ ኢትዮጵያ ዉስጥ ከቅዳሜ ጠዋት አንስቶ መታየት እንዳይች ሆኖ መታገዱን የሚጠቁም ዘገባ ይፋ ሆኗል። እንደዘገባዉ ድረገ…

በሰንበት ት/ቤቶች ዐውደ ትርኢት የዕርቀ ሰላምና አንድነት ጥያቄው ትኩረት
ተሰጥቶታል::
ግማደ መስቀለ ክርስቶስ ወደ ኢትዮጵያ የመጣበት የተቀጸል ጽጌ በ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

በሞባይላቸው መልእክት የተላላኩ እየታደኑ ነው
Ethiopia Zare ቅዳሜ መስከረም 15 ቀን 2005 ዓ.ም. Sebtember 22, 2012)፦ የመለስ ዜናዊ ሞትና የቀብር ሥርዓታቸው አፈጻጸም ጉዳ

 ከኢየሩሳሌም አርአያ                                                       
በሽማግሌው ስብሀት ነጋና በረከት ስምኦን መካከል ስር ሰዶ የቆየ

በጋዜጣው ሪፖርተር
ባለፈው ሳምንት የቡሉምበርግ የዜና አውታር የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የዓባይ ግድብ ግንባታ እንዲቀዛቀዝ የኢትዮጵያ መንግ…

በሰለሞን ጎሹ
ዓርብ መስከረም 11 ቀን 2005 ዓ.ም. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የ

በዘካሪያስ ስንታየሁ
በትጥቅ ትግሉ ወቅት ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት)ን ለበርካታ ዓመታት፣ እንዲሁም ከድል በኋላ ድርጅቱን ለ21 ዓመታት የመሩት

–    ባለሥልጣኑ ኬሚካሉ ባስቸኳይ እንዲወገድ አሳስቧል –    “ወደ እንግሊዝ ወስዶ ለማስወገድ አስፈላጊው ዝግጀት ተጠናቋል” ግብርና ሚኒስቴር
በታምሩ ጽጌ

ዶክተር ሰለሞን አየለ ደርሶ፣ ከፍተኛ ተመራማሪ
ዶክተር ሰለሞን አየለ ደርሶ በኢንስቲትዩት ፎር ሴኩሪቲ ስተዲስ (ISS) ከፍተኛ ተመራማሪ ናቸው፡፡ የመጀመርያ…

በታምሩ ጽጌ
በሽብር ወንጀል በተመሠረተባቸው ክስ ጥፋተኛ ተብለው 18 ዓመታት የተፈረደበትጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ እድሜ ልክ የተፈረደበት የአንድነት ፓር

የኢትዮጵያ መንግሥት ዕድገታችን 11 በመቶ ነው ይበል፣ አይኤምኤፍ የለም ሰባት በመቶ ነው ይበል፣ ብዙ አያሳስበንም፡፡

•    መንግሥት በአዲሱ ዓመት ከብሔራዊ ባንክ የመበደር ዕቅዱን እንዲሰርዝ ጠየቀ•    የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያ መደረግ አለበት ብሏል•    ንግድ ባን…

በታደሰ ገብረማርያም
አዲስ አበባ ውስጥ ኮተቤ አካባቢ ከተቋቋመ አንድ ዓመት የሞላው አድቫንቴጅ ኢንዱስትሪያል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ በኢትዮ

በታምሩ ጽጌ
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈተ ሕይወትን ከሰማበት ዕለት ጀምሮ መሪር ሐዘን ውስጥ ገብቶ የነበረው ወንድወሰን ተስፋዬ የተባለ የ30 ዓመ

በሕግ አምላክ (ከስዊድን)
ሰው ሆኖ መኖር፣ ኖሮ – ኖሮ መሞት አይቀርም። ቢሆንም ገና በህይወት ያለ ሰውን ቢሞት ኖሮስ ብሎ የቀብር ስነሥርዓቱን መግለጽ በባህ

(MahibereKidusan Website/ áˆ˜áˆľáŠ¨áˆ¨áˆ 12 ቀን 2005 ዓ.ም./ á‰ á‹˛/ን ዮሴፍ ይኲኖ አምላክ/ PDF):- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ማኅበረ ቅዱሳን ከጥቅ

ደረጀ ሀብተወልድ (ከሆላንድ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ከአቶ መለስ የተረከቧት ኢትዮጵያ፤ እርሳቸው ቃለ-ምሕላ ከፈጸሙ በሁዋላ እንዳሉት ወደ ተስፋ ም

ጉልህ የ2ሺህ4 ትዝታዎች ‹‹ስልጣን ከታጋይ እጅ መውጣቱ ጥሩ ነው›› ሰላማዊ ትግል ከባድ ቢመስልም ቀላል ነው ቤተመንግስቱ ኃይለማርያምን ያሰራ ይሆን? አምባገነኖች ጫንቃችን ላይ ፊጥ ብለው መሰረታዊ መብቶቻችንን እየነጠቁ እንዲኖሩ አንፈቅድም!!! ዳኛቸው መዳኘቱን ቀጥሏል የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ቀነ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው ቤተመንግስቱ ኃይለማርያምን ያሰራ ይሆን? ኢህአዴግ ምንተዳው “አባይን የደፈረ መሪ” ቤተመንግሥቱን የደፈረ ህዝብ ለዘመቻ ነፃነት የሚረዱ የሰላማዊ […]

2004 ዓ.ም ሃገራችን ብርቅዬና በሞያቸው አንቱ የተባሉ እንዲሁም ለሃገራቸው ከፍተኛ አስተዋፆ ያደረጉ እጅግ ውድ ልጆችዋን እንዳጣች ሁሉ በስተመጨረሻው አዲሱ አመት ከመጥባቱ በፊት እንደ መጅገር ተጣብቀው የህዝብና የአገር ደም ሲመጡ፣ ሃብት ንብረትዋን ሲመዘብሩ የነበሩት እስከ እኩይ ምግባራቸው ላይነቁ እስከ ወዲያኛው ማሸለባቸው የታወሳል፡፡ በማለቂያው እነዚህን እኩይዎች ነቀለልን እንጂ በመለስና በሰርዓቱ ሃገርና ህዝብ ሲታመሱ ነው አሮጌው ዘመን ያለቀው፡፡ […]

ከ2ዐዐ2 ምርጫ ዋዜማ ጀምሮ አሁንም ድረስ ያልበረደ የምርጫ ሥነ-ምግባር ደንበ (ለነገሩ ህግ ነው) ለምን አትፈርሙም ከኢህአዴግ የሚቀርብ ያልተቋረጠ ጥያቄ ነው፡፡ ይህንን እንከን የለሽ የምርጫ ሥነ- ምግባር ደንብ ካልፈረማችሁ ንግግር ብሎ ነገር የለም በማለት በፓርላማ ቀርበው ጠቅላየ ሚኒስትር መለሾ ዜናዊም ተናግረዋል፡፡ አሁንም ሌሎች እየነገሩን ያሉት ቃል በቃል ይህንኑ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ከመድረክ ጋር ላለመደራደር፣ ላለመወያየት ይህ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ከአቶ መለሾ የተረከቧት ኢትዮጵያ፤ እርሳቸው ቃለ-ምሕላ ከፈጸሙ በሁዋላ እንዳሉት ወደ ተስፋ ምድርነት ለመቀየር ሩብ ጉዳይ የቀራት ኢትዮጵያ ሳትሆን፤ በውድቀት አፋፍ እያጣጣረች የምትገኝ ኢትዮጵያ ናት። በፖለቲካው መስክ በወንድማማቾቹ ኢትዮጵያውያን መካከል የቆመው የልዩነት አጥር እንደ ሰናዖር ግንብ ቋንቋችንን ደበላልቆት መደማመጥ ባልቻልንበት ሁኔታ ነው አቶ መለሾ ያለፉት። በኢኮኖሚው መስክ ጥቂት ሰማይ የነኩ ከበርቴዎች በተፈጠሩበትና ብዙ […]

አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ የሃገሪቱን ምጣኔ ኃብት እና ምሥራቅ አፍሪካን በሚመለከት የቀደሙትን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜና

ቴዎድሮስ ኃይሌ
በርካታ የኢትዮጵያውያን ድረ ገጾች (ኢንተርኔቶች) አሉ፣ በርካታ የኢትዮጵያውያን የፓልቶክ መነጋገሪያ ክፍሎች (ፓልቶክ ሩምስ) አሉ፣ በርካ

የኢትዮጵያ ፓርላማ ዛሬ ባካሄደዉ አስቸኳይ ጉባኤ የአዲሱን ጠ/ሚኒስትር ሹመት አፀደቀ። ሹመታቸዉ በምክር ቤቱ የጸደቀላቸዉ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በበኩ…

(ደጀ ሰላም፤
መስከረም 11/2004 ዓ.ም፤ ሰምቴፕር 21/2012/ READ THIS NEWS IN PDF)፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት

«ጀርመናዊ ነን ግን ማህበረሰቡ እንደ ጀርመናዊ አይመለከተንም» ይላሉ አንዳንድ ጥቁር የቆዳ ቀለም ያላቸውና ጠይም የሆኑ ከነጭ እና ጥቁር የተወለዱ ጀርመና

የሩዋንዳ ዲሞክራሲያዊ ነጻ አውጪ ኃይል በፈረንሳይኛ ምህጻር FDLR በመባል የሚታወቀው የሩዋንዳ ሁቱ አማጺ ቡድን ፣ ድፍን 18 ዓመታት በምስራቅ ኮንጎ የሚኖሩ ህ…

ግርማ ካሳ
አቶ በረከት ስምኦን አገር ውስጥ ለሚታተም የሰንደቅ ጋዜጣ የሰጡትን አስተያየት አውራምባ ታይምስ ድህረ ገጽ ላይ ተለጥፎ አነበብኩት። የተለዩ á‰