ዳኛው በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው

-    ሁለት ጠበቆችና ሁለት ነጋዴዎችም በክሱ ተካተዋል

በታምሩ ጽጌ

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አምስተኛ ወንጀል ችሎት ዳኛ የሆኑት፣ አቶ ብርሃኑ መሸሻ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው፡፡