ኃይለማርያም ደሣለኝ – ጠቅላይ ሚኒስትር
አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ የሃገሪቱን ምጣኔ ኃብት እና ምሥራቅ አፍሪካን በሚመለከት የቀደሙትን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ፖሊሲዎች ይዘው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ፡፡